Gamo Zone Finance and Plan Department

Call Contact the organization

Gamo Zone Finance and Plan Department የሀብት ብክነትን በጋራ እንከላከል!!

21/09/2026
10/09/2026
08/09/2026
የጨረታ ማስታወቂያ
31/08/2026

የጨረታ ማስታወቂያ

30/08/2026

ማስታወቂያ
በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ።

ትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 የትምህርት ዘመን ትምህርት በሚሰጥባቸው ነባርና አዲስ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎችን አወዳድሮ ለመቀበል ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁና ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች በተመዘገባችሁበት ሊንክ መለያ ኮዳችሁን ( Reference Number) በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑ እንገልጻለን።

በተጨማሪም ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች ፈተና የሚሰጠው በበየነ መረብ (online) ስለሆነ የሚቀርባችሁን የፈተና መስጫ ማዕከል በዛው ሊንክ በመግባት መምረጥ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የሙከራ ፈተና እሮብ ነሃሴ 27/2018 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን ዋና ፈተናው ነሃሴ 28/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑ አውቃችሁ ዝግጅት እንድታደርጉ ለማሳሰብ እንወዳለን።(ትምህርት ሚኒስቴር)

26/08/2026

I got over 500 reactions on my posts last week! Thanks everyone for your support! 🎉

የጋሞ ዞን የ2019 በጀት ዓመት የመዋቅሮች በጀት ድልድል
20/08/2026

የጋሞ ዞን የ2019 በጀት ዓመት የመዋቅሮች በጀት ድልድል

Address

Arba Minch'

Telephone

+251468810007

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gamo Zone Finance and Plan Department posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Gamo Zone Finance and Plan Department:

Shortcuts

Share