Dr. Demissie Admasu Chemo

Website

Dr. Demissie Admasu Chemo Gamo Zone Chief Administrator

እነሆ 30 ቀናት ተቆጠሩ!ባደረግናቸው ህዝባዊ መድረኮች ከየማህበራዊ መሠረት የተሳተፉ አካላት አብሮነታቸውን የገለጹበትን መንገድ፣ ከህዝቡ የሚነሱትን ጥያቄዎችንና  በብዙ ተስፋ እንደሚጠብቁን ...
02/11/2026

እነሆ 30 ቀናት ተቆጠሩ!

ባደረግናቸው ህዝባዊ መድረኮች ከየማህበራዊ መሠረት የተሳተፉ አካላት አብሮነታቸውን የገለጹበትን መንገድ፣ ከህዝቡ የሚነሱትን ጥያቄዎችንና በብዙ ተስፋ እንደሚጠብቁን ሲነገረን ሰማን።

የመደመር መንግስታችን የጉዞ መርሆዎች እንደተቀበልን ሲናረጋግጥ ሁሉንም በአንድ ላይ ደምረን ከሹመት ወደአገልግሎት ከዕቅድ ወደተግባር ከተግባር ወደውጤት ለመቀየር በጊዜ የለንም መንፈስ በትጋት ለማገልገል ጉዞ ከጀመርን 30 ቀናት ተቆጠሩ።

ብዙ ይጠበቅብናል እኛም ተነስተናል ፈጣሪም ይረዳናል!!

02/11/2026
31/10/2026
28/10/2026
28/10/2026
27/10/2026
27/10/2026

Address

Arba Mintch

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr. Demissie Admasu Chemo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share