Buzena Alkedir

Website Contact the organization

Buzena Alkedir የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ
Speaker of the Addis Ababa City Council
(1)

07/10/2026

የላቀ ነገር ለመፈጸም አልቆ ማሰብና መተግበር ያስፈልጋል!

"‎ያለፉትን ስብራቶች መርምረን፣ በፍጥነት እና በፈጠራ መንገድ ሪፎርም እያደረግን፣ የሚመጣውን ዓለም ለመቃኘት እየተዘጋጀን ነው።"‎‎ #የመደመርመንግሥት
05/10/2026

"‎ያለፉትን ስብራቶች መርምረን፣ በፍጥነት እና በፈጠራ መንገድ ሪፎርም እያደረግን፣ የሚመጣውን ዓለም ለመቃኘት እየተዘጋጀን ነው።"
‎
‎ #የመደመርመንግሥት

ክቡር ዶ/ር Abiy Ahmed Ali በድጋሚ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመመረጣቸው ታላቅ ደስታ ተሰምቶኛል፡፡ባለፉት ዓመታት ያለመታከት ሌትና ቀን ሰርተው ኢትዮጵያን በሁሉም ዘርፍና ...
05/10/2026

ክቡር ዶ/ር Abiy Ahmed Ali በድጋሚ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመመረጣቸው ታላቅ ደስታ ተሰምቶኛል፡፡

ባለፉት ዓመታት ያለመታከት ሌትና ቀን ሰርተው ኢትዮጵያን በሁሉም ዘርፍና አቅጣጫ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተደማጭና ተጽዕኖ ፈጣሪ ያደረጓትና የሕዝቧን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ በአዲስ የመደመር ዕሳቤ፥ በላቀ ርዕይ ሲያገለግሉ የቆዩት የኢትዮጵያ ልጅ፣ ዛሬም የጀመሩትን ልማትና ሰላም በማስቀጠል የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ ከማይቀለበስ ደረጃ ለማድረስ ዳግም መመረጣቸው ታላቅ ዕድልና ድል ነው፡፡

መጪው ጊዜ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ብሩህ ነው!

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር እንኳን ደስ አለዎ!
መላ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንኳን ደስ አለን!
ክቡራን የፓርቲያችን አመራርና አባላትም እንኳን ደስ አለን!

የኤፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት በ7ኛው የፓርላማ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ጉባኤው አፈ ጉባኤ አድርጎ የመረጣቸውን ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል እንኳን ደስ አለዎ ማለት እፈ...
05/10/2026

የኤፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት በ7ኛው የፓርላማ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ጉባኤው አፈ ጉባኤ አድርጎ የመረጣቸውን ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል እንኳን ደስ አለዎ ማለት እፈልጋለሁ!

መልካም የሥራ ዘመን!

በኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስድስተኛው አፈ ጉባኤ ሆነው ዛሬ ለተመረጡት ክቡር አቶ አህመድ ሽዴ እንኳን ደስ አለዎ ማለት እፈልጋለሁ፡፡መልካም የሥራ ዘመን!
05/10/2026

በኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስድስተኛው አፈ ጉባኤ ሆነው ዛሬ ለተመረጡት ክቡር አቶ አህመድ ሽዴ እንኳን ደስ አለዎ ማለት እፈልጋለሁ፡፡

መልካም የሥራ ዘመን!

05/10/2026

የመደመር መንግሥት ምስረታ - 7ኛ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤት መመሥረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ

"ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር የተገኙና የአጀንዳ ነጥቦች እና ምክረ ሐሳቦች ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ለፌደራል መንግሥት እንዲሁም ለክልል መንግሥታት በይፋ ርክክብ የተደረገበትን መርሃ ግብ...
03/10/2026

"ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር የተገኙና የአጀንዳ ነጥቦች እና ምክረ ሐሳቦች ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ለፌደራል መንግሥት እንዲሁም ለክልል መንግሥታት በይፋ ርክክብ የተደረገበትን መርሃ ግብር ዛሬ ተከታትያለሁ።
‎
‎ይህ የሰነድ ርክክብ ሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ውስጥ ጉልህ ምዕራፍ የሚያስመዘግብ ሲሆን የኢትዮጵያን ዘላቂ ሀገራዊ ፈተናዎች አካታች በሆነ ውይይት፣ በሰላማዊ ምክክር እና በራሳችን ሀገር በቀል የመፍትሔ አምጭ እሴቶች ለመፍታት ያለንን ቁርጠኝነት በድጋሚ ያረጋገጠ ነው።" ~ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር Abiy Ahmed Ali

03/10/2026
03/10/2026
02/10/2026

Address

Asosa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Buzena Alkedir posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Buzena Alkedir:

Shortcuts

Share