11/03/2026
የስራ ሰዉ 👍👍👍
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Asossa Town administration woreda one prosperity party, Political Party, asosa, Asosa.
11/03/2026
የስራ ሰዉ 👍👍👍
28/02/2026
ለመላው የወረዳ አንድ ብ/ፓርቲ አባሎቻችንና ደጋፊዎቻችንን ለተወሰነ ወራት በቴክኒክ ችግር ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን የወረዳ አንድ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ድህረ _ገጽ አካውንት በአድስ መልክ ማሻሻሉ ሲናበስር በደስታ ነዉ እንኳን ደስ አላችሁ ።
ፓርቲያችን ማህበራዊ ብልፅግናን የሚያረጋግጡ ስራዎች ን በውጤታማነት ለማስቀጠል ጠንካራ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሥራ ያስፈልጋል። ስለሆነም መላው የሚዲያ ሰራዊት አባለት ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ ወደ መደበኛ ስራችን ለተመልሰናል።
የብልፅግና ፓርቲ የመጨረሻ ግቡ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ማሸጋገር ነዉ።
"ህብረ_ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለጋራ ብልፅግና "
(የካቲት 06/2018 ዓም አሶሳ)