DGM

Call Website

DGM እግዚአብሔር አዋቂ ነው! https://www.youtube.com/-c3x

 #ማስታወቂያ​ለU-12፣ U-15 እና U-17 ዓመት በታች የታዳጊዎች እግር ኳስ የ2019 ዓ.ም ውድድር ዓመት ለማካሄድ ዝግጅት ያጠናቀቅን ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟሉ...
13/10/2026

#ማስታወቂያ

​ለU-12፣ U-15 እና U-17 ዓመት በታች የታዳጊዎች እግር ኳስ የ2019 ዓ.ም ውድድር ዓመት ለማካሄድ ዝግጅት ያጠናቀቅን ሲሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟሉ ፕሮጀክቶች እና በግል ቡድን ያላችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 14/02/2019 ዓ.ም ድረስ በሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጽ/ቤት በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።

​የመመዝገቢያ መስፈርቶች፡-

​ተጫዋቾች ከመስከረም 1 ቀን 2003 ዓ.ም በኋላ የተወለዱ መሆን አለባቸው

​እድስ ያልተደረገ ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ማቅረብ የሚችሉ

​ከ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የወሰዱበት ካርድ ከሁለቱ አንዱን ማቅረብ የሚችሉ

​በተጨማሪ ትክክለኛ የለደይት ካርድ፣ የክትባት ወረቀት፣ የ1ኛ ክፍል የሪፖርት ካርድ ይዞ መቅረብ ይቻላል።

​ይህንን መስፈርት የሚያሟሉ ቡድን ያላችሁ አሰልጣኞች መረጃውን በሚገባ በማደራጀት የያንዳንዱ ተጫዋች ሰነድ ዋናውን እና ኮፒውን ለብቻ በማደራጀት እንዲያቀርቡ እናሳውቃለን።

​መሳሰቢያ፡- ትምህርት የማይማር ልጅ በውድድሩ ላይ መሳተፍ አይችልም!!!

​ለበለጠ መረጃ፡- 0935879990

0916064580

ሰንደቅ ዓላማ የአንድነታችንና የሉዓላዊነታችን መገለጫ ዓርማ ነው ።
12/10/2026

ሰንደቅ ዓላማ የአንድነታችንና የሉዓላዊነታችን መገለጫ ዓርማ ነው ።

11/10/2026
09/10/2026

ከኔ ላይ ዓይንህን አንሳ!

‎ ” የሚለው አባባል ሥልጣን ቋሚ ወይም ዘላቂ ያልሆነ እና በማንኛውም ጊዜ ሊነሳ ወይም ሊለወጥ የሚችል ጊዜያዊ ነገር መሆኑን ለመግለጽ የሚነገር ዘይቤያዊ አገላለጽ ነው።‎ይህ አባባል የሚከተ...
08/10/2026

‎ ” የሚለው አባባል ሥልጣን ቋሚ ወይም ዘላቂ ያልሆነ እና በማንኛውም ጊዜ ሊነሳ ወይም ሊለወጥ የሚችል ጊዜያዊ ነገር መሆኑን ለመግለጽ የሚነገር ዘይቤያዊ አገላለጽ ነው።
‎ይህ አባባል የሚከተሉትን ነጥቦች ያጠቃልላል፦
‎• #ጊዜያዊነት፦ ኮፍያ በሰው ጭንቅላት ላይ ለተወሰነ ጊዜ ተደርጎ ከዚያ በኋላ እንደሚወልቅ ሁሉ፣ ሥልጣንም የአንድ ሰው ቋሚ አካል ሳይሆን በማንኛውም ሰዓት ሊነሳ የሚችል አደራ ነው።
‎• #አለመታበይ (ትሕትና)፦ ባለሥልጣናት ሥልጣናቸውን እንደ ቋሚ ንብረታቸው አድርገው ማሰብ እንደሌለባቸውና ሁልጊዜም ሕዝብን በትሕትና ማገልገል እንዳለባቸው ለማሳሰብ የሚጠቅስ ነው።
‎• ፦ ሥልጣን ልክ እንደ ኮፍያ በክብር ሊቀመጥ፣ ወይም ተወልቆ ሌላ ሰው ሊደፋው፣ አልያም ደግሞ በማንኛውም ጊዜ ተሽቀንጥሮ ሊወረወር የሚችል መሆኑን ያመለክታል።
‎ “ሥልጣን ዛሬ አለ ነገ የለም፤ ማንም ሰው በሥልጣኑ ላይ ለዘላለም አይኖርም” የሚለውን እውነታ ለማስገንዘብ የሚነገር ነው።

ዶ/ር ፍጹም አሰፋ የኢፈድሪ ገንዘብ ሚንስትር
08/10/2026

ዶ/ር ፍጹም አሰፋ የኢፈድሪ ገንዘብ ሚንስትር

05/10/2026

ጥቅምት 21/2017ዓ/ም

Address

Awassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DGM posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share