22/09/2026
ተፈጥሮ በውበት ባጌጠችባት፣ የቡና መገኛ አረንጓዴው የካፋ ምድር ዛሬም ታሪክን በባህል ልቃውንቶቿ አሻራ አኑራ የትውልድን ሽግግር ከነባር እሴቶቿ ጋር አጣጥማ ትጓዛለች። አሮጌው ዓመት ተሰናብቶ፣ አዲሱ ዓመት በራሱ በካፈቾ የዘመን አቆጣጠር የሚተካበት የድምቀት ቀን "ማሽቃሮ" እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን።
"Head of Revenues Bureau, SWEPR | Dedicated Leader | Driving Regional Growth & Economic Integrity''
Bonga
Bonga
Be the first to know and let us send you an email when Hiwot Assegid posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.