15/10/2026
#ወንድም ዶ/ር እሱባለው መብራት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ም/ሰብሳቢ በመሆን መመረጥክን አየሁ ደስም አለኝ =!!
#አንድም ሁለት ስኬት ባንዴ በማስመዝገብህ ሁለትም ግብርናችን የእንዳንተ አይነት ትጉ፣ የዕውቀትና የዕውነት ሰዎችን ድጋፍ በሚፈልግበት ወቅት መምጣትህ ነው!!
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ