Merihun Fikru Meja

Website

Merihun Fikru Meja የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በምክትል ር/መስተዳድር ማዕረግ የዲላ ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ

26/09/2026

ለመስቀል በዓል እንኳን አደረሳችሁ

የመስቀል በዓል ሃይማኖታዊና ባህላዊ በሆነ መንገድ በመላው ኢትዮጵያ የሚከበር በዓል ነው። በዓሉ ቤተሰባዊ እና ማኅበራዊ ቀለም አለው። ቤተሰብ ይገናኝበታል። ሠፈሩ ይሰባሰብበታል። ከተማውና አካባቢው ወደ አንድ አደባባይ ይተምበታል። ከእንጨት እስከ ደመራ ያለው መሰባሰብም የመደመርን ኃይል የሚያሳይ ተምሳሌት ነው።
በዓሉን በምናከብርበት ጊዜ ሁሉ የኢትዮጵያን ዐቅሞች እያሰባሰብንና እየደመርን ታላቅ ሀገራዊ ዐቅም ለመፍጠር እንትጋ።
በድጋሚ መልካም በዓል ይሁን።

ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር!!
ፈጣሪ ኢትዮጵያና ሕዝቦቿን ይባርክ!
መስከረም 16፣ 2019 ዓ.ም

Baga ayyaana Masqalaatiin isin gahe!

Ayyaanni Masqalaa ayyaana karaa amantaafi aadaatiin guutummaa Itoophiyaatti kabajamudha. Ayyaanichi bifa maatummaafi hawaasummaa qaba. Maatiin kan itti walargudha. Mandarris kan itti walgahudha. Magaalaafi naannawaan gara Addabaabayii tokkootti yeroo itti yaa'udha. Walittiqabamuun mukaa hamma damaraatti jirus fakkeenya humna ida'amuu agarsiisudha. Wayita hunda ayyaanicha yoo kabajnu humnoota Itoophiyaa walittiqabneefi idaanee humna guddaa biyyaalessaa uumuuf haadhimmamnu.

Irradeebiidhaan ayyaana gaarii!

Itoophiyaan tattaaffii ijoolleesheetiin sodaatamteefi kabajamtee bara baraan haajiraattu!!

Uumaan Itoophiyaafi uummattootashee haaeebbisu!
Fulbaana 16/2019.

24/09/2026
ጌዴኦ ዞን ቡሌ ወረዳ ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ተብሎ የተዘራ የገብስ ማሳ!ሽግግሩን በተቀመጠው የጊዜ ሰለዳ  እውን ለማድረግ በትጋት እንስራ!!!
23/09/2026

ጌዴኦ ዞን ቡሌ ወረዳ ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ተብሎ የተዘራ የገብስ ማሳ!
ሽግግሩን በተቀመጠው የጊዜ ሰለዳ እውን ለማድረግ በትጋት እንስራ!!!

20/09/2026
ክቡራን መላው የዎላይታ ህዝብ ሆይ!ክቡራን መላው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ህዝቦች ሆይ!ክቡራን መላው የኢትዮጵያ ሀገራችን ህዝቦች ሆይ!በድጋሚ እንኳን ለዎላይታ ህዝብ ዘመን መለወጫ በሰላም ፣ ...
20/09/2026

ክቡራን መላው የዎላይታ ህዝብ ሆይ!
ክቡራን መላው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ህዝቦች ሆይ!
ክቡራን መላው የኢትዮጵያ ሀገራችን ህዝቦች ሆይ!

በድጋሚ እንኳን ለዎላይታ ህዝብ ዘመን መለወጫ በሰላም ፣ በፍቅር፣ በአንድነት፣ በአብሮነት ወደ አድሱ ዓመት ተሸጋገርን!!!!

19/09/2026

ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለዎላይታ ጊፋታ ዘመን መለወጫ አደረሳችሁ እያልኩኝ የጊፋታ በዓል ዋዜማ 500 ድሮኖች የጊፋታ እሴቶች መካከል በትርዒት አሳይተዋል።
‎
‎በነገው ዕለት በታላቅ ድምቀት በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚከበረው በጊፋታ በዓል ላይ ሁሉም ሰው እንዲገኝ ጥሪን አስተላልፈዋል።

የግፋታ ስምፖዝዬም ተጀምፘል!!እንኳን ለዎላይታ ዘመን መለውጫ በዓል “ግፋታ”አደረሳችሁ/አደረሰን!!!Hashu Ubakka Saruwan, Qorrenane, Shakenanni Kumettani Gat...
19/09/2026

የግፋታ ስምፖዝዬም ተጀምፘል!!

እንኳን ለዎላይታ ዘመን መለውጫ በዓል “ግፋታ”አደረሳችሁ/አደረሰን!!!

Hashu Ubakka Saruwan, Qorrenane, Shakenanni Kumettani Gattessi Giffattawu Gatessi!!!

Yo Yo Giffatta !!!

16/09/2026
የግብርና ምርምር ስራዎቻችን የቴክኖሎጅዎች፣ የአዳድስ ምክረ-ሀሳብ ማፍለቅያና ማላመጃ እንድሆኑ ታስቦ የተገነባው መስኖ ተቋም ዛሬ ተጠናቆ ተመረቀ። የተቋሙ የማልማት አቅም እስከ 100ሄ/ር ስ...
14/09/2026

የግብርና ምርምር ስራዎቻችን የቴክኖሎጅዎች፣ የአዳድስ ምክረ-ሀሳብ ማፍለቅያና ማላመጃ እንድሆኑ ታስቦ የተገነባው መስኖ ተቋም ዛሬ ተጠናቆ ተመረቀ።

የተቋሙ የማልማት አቅም እስከ 100ሄ/ር ስሆን በማዕከሉ ብቻ የምያለማው 44ሄ/ር ነው።

የፕሮጀክቱ አጠቃላይ ወጪ ከ80ሚልዮን በላይ ስሆን የአረካ ግብርና ምርምር ማዕከለ‍እ ከተቋቋመበት ከ1978 ዓ/ም ጀምሮ ምንም የውሃ አማራጭ የልነበረው በመሆኑ ከአቅም በታች እያገለገለ የነበረ ቢሆንም አሁን በተፈጠረው እድል ለለሎች ተከታይ ማዕከላትም ጭምር ትምርት ሰጪ ሆኖ ተገኝቷል።

ሁለንተናዊ ብልጽግና ከምርምር እስከ አምራች አ/አደር ፣ ከአምራች እስከ ሸማች ድረስ በቴክኖሎጅ እና በህደትም ከዝናብ ጥገኝነት ወደ ተሟላ ለሎች የውሃ አማራጮች እውን ይሆናልና ትብብራችን፣ አንድነታችን፣ አብሮነታችን እንድሁም ትግግዛችንን አጥብቀን ኢትዮጵያችንን በላባችን እናፀናታለን!!!!

Address

Gedeo
Dilla
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Merihun Fikru Meja posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share