Mahdere Shewa ማህደረ ሸዋ

Mahdere Shewa ማህደረ ሸዋ

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mahdere Shewa ማህደረ ሸዋ, Public Service, bole sub city gerji yerer ber, .

02/10/2024



አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለፈተና ካስቀመጣቸዉ 11ሺ 939 ተማሪዎች መካከል 5ሺ 300 ተማሪዎች ማሳለፉን አስታወቀ ::

Photos from Mahdere Shewa ማህደረ ሸዋ's post 30/09/2024

«አዲስ አበባ አንኮበር ኩታ ገጠሙን፤
ሰላሌና ተጉለት ኩታ ገጠሙን፤
ሸነሸኑት አሉ ሊያዉሉት ጦሙን፡፡»

ከዝነኛዋ የባህል አቀንቃኝ ማናልሞሽ ዲቦ የሙዚቃ ስንኝ የተወሰደ፡፡

22/07/2024

ሀገሬ ቆላ ነዉ ደጋ ወይና ደጋ በዚህ ሰሞን

15/07/2024

የቡልጋዉ ነብር፤የከሰም ለጥ ጊዮርጊስ የአደራ ልጅ; የሸዋ ቡሄአምባ እንቡጥ፤ጀግና ተዋጊ፤ቆራጥ ኢትዮጵያዊ፤ የጥንታዊት ኢትዪጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር የመጀመሪያዉ ፕሬዘዳንት፤…የሳምንት የአንድ አለሽ የሬዲዮ ዝግጅት «የይጫን ፈረሳቸዉ» እልፍኝ እንግዳ ናቸዉ፡፡ ለመሆኑ ማን ናቸዉ? ይገምቱ፤በቀጥታ ስርጭት ሃሳብ አስተያየትዎን እናስተናግዳለን፡፡

አንድ አለሽ የሬዲዮ ዝግጅት ክፍል

ምስል፡ ለጥ ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን ከሰም ቡልጋ

Photos from Mahdere Shewa ማህደረ ሸዋ's post 08/06/2024

ሰኔና ቅዳሜ
መልካሙን ሁሉ የምንሰማበት ወር ይሁንልን፡፡

20/04/2024

የባህሩ ሀይላት ከተራራ ኮረብታዉ ከዋሉ
መጠርጠር ነዉ ከጀርባቸዉ ምን እንዳሉ፡፡
ከተራራዉ እንደወጡ የነገሩን እነሱ ናቸዉ
እስከመቼ ይቆያሉ ምን ይሆን ጉዳያቸዉ?

23/02/2024

….ትኩስ አራስ ክርስትና አስነስታ ስትመለስ ሰዉነቷ በድሮን ሀሩር ተበጣጥሶ በወጉ እንኳን አስከሩኗ ሳይቀበር በደቂቃዎች ልዩነት ወደ አመድነት የተቀየረችበት ሀገር መንደር ዉስጥ የምንኖር እኛ ከዚህ በኋላ ምናልባትም እስከ ህይወት ፍጻሜያችን ምን ሊያስደነግጠን ምንስ ሊገርመን ይችላል….??
የቆረጠ፡ የጨከነ፤ የደደረ ልብ….

24/02/2022

የጥቁር ህዝብ የአፍሪካ ተምሳሌት አድዋ
ዋ ያች አድዋ ❤️❤️❤️💪

Want your business to be the top-listed Government Service?

Culinary Team

Attire

Telephone

Website