Harari Region TVET Agency Prosperity party

Harari Region TVET Agency Prosperity party Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Harari Region TVET Agency Prosperity party, Political Party, Harar.

21/09/2026

የገጠር ሞዴል መንደር የነዋሪውን የአኗኗር ዘዬ በመቀየር ፣ ንጹህና ለጤና ተስማሚ የምግብ ዋስትናን የሚያረጋግጥ ነው።

21/09/2026

የአብሮነት፣ የመከባበር እና የእህትማማችነት አኩሪ እሴቶቻችን በፅኑ መሰረት ላይ ይተከላሉ!"

አቶ ጌቱ ወዬሳ
የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ

21/09/2026
የሀ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ኤጀንሲ ብልፅግና ሴቶች ክንፍ ለአባላቱ የንፅህና መጠበቂያ ድጋፍ አደረገ******************************************************የሀ/ቴ/ሙ/ት/ስ...
21/09/2026

የሀ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ኤጀንሲ ብልፅግና ሴቶች ክንፍ ለአባላቱ የንፅህና መጠበቂያ ድጋፍ አደረገ
******************************************************
የሀ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ኤጀንሲ ብልፅግና ሴቶች ክንፍ ለአባላቱ የንፅህና መጠበቂያ ድጋፍ አደረገ።

የተደረገው ድጋፍ የሴት አባላትን የግል ንፅህናና ጤና ለመጠበቅ፣ በሥራ ቦታ ምቹ የሥራ አካባቢ ለመፍጠር እንዲሁም በሴቶች መካከል የጤናና የንፅህና ግንዛቤን ለማጠናከር ያለመ መሆኑ ተገልጿል።

የብልፅግና ሴቶች ክንፍ በተለያዩ የድጋፍና የአባላት ተሳትፎን የሚያጠናክሩ ተግባራት ላይ በመሳተፍ፣ የሴት አባላትን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማሳደግ እንደሚሰራ ተጠቁሟል።

ተግባሩ የመደጋገፍ፣ የመተሳሰብና የአባላትን ደህንነት በተግባር የማጠናከር እሴትን የሚያሳይ መሆኑም ተገልጿል።

መስከረም 11/2019 ዓ.ም
ሐረር

12/09/2026
የሀ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ኤጀንሲ ብልፅግና ህብረት የ2019 ዓ.ም ዕቅድ አፀደቀ******************************************************የሀረሪ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ...
18/08/2026

የሀ/ቴ/ሙ/ት/ስ/ኤጀንሲ ብልፅግና ህብረት የ2019 ዓ.ም ዕቅድ አፀደቀ
******************************************************

የሀረሪ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ ብልፅግና ህብረት አመራሮች የ2019 ዓ.ም ዕቅድ አፀደቁ።

የህብረቱ አመራሮች በ2019 ዓ.ም ዕቅድ ዙሪያ ሰፊና ጥልቅ ውይይት በማካሄድ፣ በቀጣዩ ዓመት ሊከናወኑ የሚገባቸውን ዋና ዋና ተግባራት፣ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮችና የአፈፃፀም አቅጣጫዎች በስፋት መክረዋል።

የህብረቱ ፖለቲካ ዘርፍ ሰብሳቢ እና የኤጀንሲው ምክትል ሰብሳቢ አቶ ደምመለሽ ይህዓለም የ2019 ዓ.ም የህብረቱን ዕቅድ ለአመራሮቹ አቅርበዋል።

አመራሮቹም በዕቅዱ ላይ የተለያዩ ሀሳቦችንና አስተያየቶችን በማንሳት ከሰፊ ውይይት በኋላ ዕቅዱን በሙሉ ድምፅ አፅድቀዋል።

በቀጣይም የፀደቀውን ዕቅድ በተግባር ለማዋል፣ በተቀናጀ መልኩ በመስራት የተቀመጡ ግቦችን ለማሳካት አመራሮቹ ቁርጠኝነታቸውን ገልፀዋል።

ነሃሴ 12/2018
ሐረር

Address

Harar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Harari Region TVET Agency Prosperity party posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share