Offical ake

Website

Offical ake Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Offical ake, Political organisation, Hossana.

  በቢሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ቢኖሯትም ለኔ ግን አለሜ አንቺ ብቻ ነሽ 🙏 MøM
22/09/2026

በቢሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ቢኖሯትም ለኔ ግን አለሜ አንቺ ብቻ ነሽ 🙏 MøM

  me
21/09/2026

me

  me
18/09/2026

me

በጉጉት ስጠበቅ የነበረ ታላቅ ፊልሚያ ቀኑ ደረሰ ጥቅምት 01/2019 ዓ.ም እህታችን ትዝታ (ማዕረግ) ሙላቱ ሶሮ ወረዳንና ጊምቢቹ ከተማ አስተዳደርን በመወከል በሆሳዕና ከተማ አቢዩ ኤርሳሞ ...
16/09/2026

በጉጉት ስጠበቅ የነበረ ታላቅ ፊልሚያ ቀኑ ደረሰ ጥቅምት 01/2019 ዓ.ም እህታችን ትዝታ (ማዕረግ) ሙላቱ ሶሮ ወረዳንና ጊምቢቹ ከተማ አስተዳደርን በመወከል በሆሳዕና ከተማ አቢዩ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታድየም ልትወዳደር ዝግጅቱን እያጠናቀቀች ትገኛለች ስለሆነም ሁላችሁም በሚያስፈልገው ሁሉ ከጎኗ እንድትሆኑና መልካም ምኞታችሁን እንድትገልጹ በታላቅ አክብሮት አሳስባለሁ ።

15/09/2026

  ለኔ _በራሴ  ጥረትየምሮጥበት _ሳይሆን...እግዚአቤሔርንአስቀድሜ _የምጓዝበት_ነው!"
12/09/2026

ለኔ _በራሴ ጥረት
የምሮጥበት _ሳይሆን...እግዚአቤሔርን
አስቀድሜ _የምጓዝበት_ነው!"

  ለ2019 በሰላም አደረሳችሁ
11/09/2026

ለ2019 በሰላም አደረሳችሁ

የየትኛውም የሃዲያ ታሪክ መንደርደሪያ በአድል ቦዬ ይጀምራል ስንል ያለ ምክንያት አይደለም። የሃዲያ ታሪክ ስወሳ በመጀመሪያ የሚታወሰው የአድል ቦዬ  መሠረታዊ ገድሎች ናቸው ። ያለ አድል ቦዬ...
07/09/2026

የየትኛውም የሃዲያ ታሪክ መንደርደሪያ በአድል ቦዬ ይጀምራል ስንል ያለ ምክንያት አይደለም። የሃዲያ ታሪክ ስወሳ በመጀመሪያ የሚታወሰው የአድል ቦዬ መሠረታዊ ገድሎች ናቸው ። ያለ አድል ቦዬ ታሪክ የሃዲያን በህል፣ ወግና ተያያዥ እሴቶችን ለማስታወስ በጣም የማይቻል መሆኑን ማወቅ ለሁሉም ሃዲያ ልጆች ጠቃም ነዉ። ይህ የማይሆን ከሆና የሃዲያን በህልና ታሪክ በቁሙ ለማዛባት የሚሠራ ፕሮፖጋንዳ ነዉ።
አድል ቦዬ ለሃዲያ ካወረሱኣቸውና ካስተማሩአቸው መሠረታዊ እሴቶች መካከል ለአቢነት:-
1ኛ- የከብት እርቢና ድልቢያ
2ኛ- ልጆችን ማደራጃትና ድርሻቸውን ማከፈል/HAGARA FEERIMA/
3ኛ- መሠረታዊ የእርሻ ስራ
4ኛ- የአደን ተግባር
5ኛ- የውግያ ፊተውራርነት/የጦር ጀግንነት
6ኛ- የምርቃት ሥነ-ዘዴ
7ኛ-የእርቅ ሥነ-ዘዴ
8ኛ-የታሪክ በዓላትና የመሳሰሉት ከብዙ ጥቂቶቹ ናቸው ። የነዚህ መሠረታዊ እሴቶች አስተማሪ አባታችን አድል ቦዬ ናቸው ። ስለዚህ "የአድል ቦዬን ታሪክ በትክክል ካወቁ የሃዲያን ታሪክ በቀላሉ ማወቅ ይቻላል" ማለት ነዉ ።

የሥራ ቋንቋ❌ (ሀድያኛ ሰይመረጥ ቀረ❗️❌)🤭🤔የፌዴራል የሥራን በተመለከተ ደግሞ በመጀመርያ አምስት ቋንቋዎች ቀርበዉ በኃላ ደግሞ ወደ 13 ቋንቋዎች የኢትዮጵያ የሥራ ቋንቋ እንደሆን ተመካክሪ...
04/09/2026

የሥራ ቋንቋ❌ (ሀድያኛ ሰይመረጥ ቀረ❗️❌)🤭🤔
የፌዴራል የሥራን በተመለከተ ደግሞ በመጀመርያ አምስት ቋንቋዎች ቀርበዉ በኃላ ደግሞ ወደ 13 ቋንቋዎች የኢትዮጵያ የሥራ ቋንቋ እንደሆን ተመካክሪዎች ምክር ሀሳብ ከአቀረቡት ነበር በተነበበው ቃለጉባዔ ደግሞ
1 አማረኛ
2አፋን ኦሮሞ
3ትግርኛ
4አፋርኛ
ሶማሊኛ የፌዴራል የሥራ ቋንቋ እንዲሆኑ በቀጣይነት ሌሎችም እንዲከተሉ የሚል ሀሳብ በአመዛኙ ተመካካዎች መቅረቡ ተሳታፊው ተናግረዋል
እንዲሁም
1ወላይትኛ
2ሲደምኛ
3ጉራግኛ
4ከምባታኛ
5አገውኛ
6ከፈቾ/ከፋኛ
ጋሞኛ ቋንቋዎችን መስፊርት ወጥቶላቸው እንደተናጋሪዉ ብዛት መስፈርት እየታዬ ለወደፊት የፌዴራል የሥራ ቋንቋ እንደሆኑ የሚል አማራጭ ምክር ሀሳብ ቀርቧል ሀድያኛ ለምን እንደልታመረጣ አነቅም የሀድያ ቋንቋ ሀላፊዎች ለምን ጥያቄ እንደለቀረቡት ልንጠይቅ ግዴታ ነው የሀድያ ተወላጆች 🙏😣🙄

like me
03/09/2026

like me

Address

Hossana

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Offical ake posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share