27/09/2026
"ማጥቃት ስንጀምር መቆሚያችን ቀይ ባህር ነው!"
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጀግና ነው የምንለው በምክንያት ነው ምክንያቱም አንዴ ጦርነትን ከጀመረ የሚያቆም ማንኛውም ሀይል የለም፥የኢትዮጵያ የጥንት ሰዎች ኢትዮጵያን ሀገር ያስረከቡት ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ነው ምክንያቱም በአሁን ሰዓት ኢትዮጵያን ሀገር የመጠበቅ፣የማስቆየት እና የማስቀጠል ሀይል ያለው ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ብቻ ነው።
#ክብር ለሀገር መከላከያ ሰራዊት
@የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት