10/10/2026
ምክር ቤቱ በረዳት የመንግስት ተጠሪነት የቀረበለትን እጩዎች ሹመት አጸደቀ
ሆሳዕና ከተማ አስተዳደር መ/ኮ/ጉ/ጽ/ቤት
30/1/2019 ዓ/ም
የሀድያ ዞን ምክር ቤት በረዳት የመንግስት ተጠሪነት የቀረበለትን እጩዎች ሹመት አጽድቋል
በዚህም መሰረት
1. አቶ አብነት መላኩ የመንግስት ረዳት ተጠሪ የፖለቲካና ርዕዮተ ዓለም ዘርፍ ኃላፊ
2. ወይዘሮ ዓለምጸሃይ ተሰማ የመንግስት ረዳት ተጠሪ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ በመሆን ተሹመዋል ።
ተሿሚዎቹ በምክር ቤት ፊት ቀርበው ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።