Cheffa Robit City Administration of Urban and Infrastructure office

  • Home
  • Ethiopia
  • Kemise
  • Cheffa Robit City Administration of Urban and Infrastructure office

Cheffa Robit City Administration of Urban and Infrastructure office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Cheffa Robit City Administration of Urban and Infrastructure office, Government Organization, cheffa robit, Kemise.

11/10/2026
የጀግኖች ምድር በልማቱም አርበኛ ነን
11/10/2026

የጀግኖች ምድር
በልማቱም አርበኛ ነን

የታታሪ መሪ መገለጫው እንደዚህ አይነት የሚታይ እና ተጨባጭ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉ ነው በርቱልን 🙏🙏🙏
11/10/2026

የታታሪ መሪ መገለጫው እንደዚህ አይነት የሚታይ እና ተጨባጭ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉ ነው
በርቱልን 🙏🙏🙏

21/09/2026
የኦሮሞ ዞን ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት ከፌደራል ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስትትዩት ጋር በመተባበር  ተዋረድ ኮንስትራክሽን  ጽ/ቤቶችን  በመጋበዝ ከ11-29/01/2019 ዓ.ም የሚቆይ ሙያዊ ...
21/09/2026

የኦሮሞ ዞን ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት ከፌደራል ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስትትዩት ጋር በመተባበር ተዋረድ ኮንስትራክሽን ጽ/ቤቶችን በመጋበዝ ከ11-29/01/2019 ዓ.ም የሚቆይ ሙያዊ ስልጠና በመስጠትላይ ይገኛል። ከዚህ ስልጠና በቂ እውቀት በመቅሰም ባለሙያዎች በዞኑ የግንባታ ኢንዱስትሪ ላይ ውጤታማ ስራ እንዲሰሩ ይጠበቃል ሲሉ የዞኑ ኮን/ጽ/አቤት ሃላፊ ኢ/ር ስይድ ሁሴን አሳስበዋል።

Address

Cheffa Robit
Kemise
1412

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Cheffa Robit City Administration of Urban and Infrastructure office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share