Dabbal Midiyaa

Call Website

Dabbal Midiyaa Humna Tokkummaa

09/10/2026

📌 ታላላቅ ሀገራት ወደ ፊት የሚራመዱት በጩኸት ሳይሆን በከፍተኛ የስትራቴጂክ ጥበብና በጠራ ራዕይ ነው።
*ቀጣዩ መዳረሻ አስመራ*

09/10/2026

ጨቋኙ ቡድን ጥላ አብቅቶ አዲግራት ዛሬ የሰላምና የነፃነት አየር እየተነፈሰች ትገኛለች፤ ይህም የመከላከያ ሰራዊታችንን የማይበገር ፅናት እና ስትራቴጂካዊ ብቃት በድጋሚ በተግባር አስመስክሯል። የአዲግራት ድል የሉዓላዊነታችንን ጥንካሬ በፅኑ መሠረት ላይ ያቆመ ሲሆን፣ የቀጣዩ ጉዞ መዳረሻ ደግሞ አሰብ ናት!

09/10/2026

💥የጨቋኙ ቡድን ጥላ አብቅቶ አዲግራት ዛሬ የሰላም እና የነፃነት አየር እየተነፈሰች ነው። የሀገር መከላከያ ሰራዊት በተግባር ያሳየው ወታደራዊ ብቃት፣ ስትራቴጂካዊ ጥበብ እና የማይበገር ፅናት የታሪክ ማዕበሎችን ሁሉ የሚያሻግር ነው። የህዝባችን ሰላም የማይደፈር፣ ሉዓላዊነታችንም በፅኑ መሠረት ላይ የተጣለ መሆኑን በአዲግራት ዳግም አስመስክሯል!

09/10/2026

👉መከታ ሃገርና ዝኾነ ጅግና ሰራዊት ምክልኻል ንዓዲግራት ኣብ ምቁጽጻር ይርከብ። ናይዚ ዓቢ ሰራዊት ንቕድመ-ወጽኢት ኣብ ዓዲግራት ዘብቅዕ ኣይኮነን፤ መድረኹ ኣስመራን ዓሰብን እዩ!

🎯 ናይ ተንኮልን ጥፍኣትን ጠንሰስቲ ክፈልጥዎ ዝግብኦም ሓቂ እንተሃልዩ ናይ ህዝቢ ቁጥዓን ናይ ሰራዊት ክንድን ዘይስዓር ምዃኑ እዩ! ኣታ ናይ ኣስመራ ጮሌ መጺናካ ኣለና!

09/10/2026

ጀለስ ሽሮ ጠሮባት እኮ ነው ኢትዮጲያን ካልወጋሁ ምትለን🤣🤣🤣

09/10/2026

ሌባ ሌባ የጀሪካን ሌባ
ሌባ ሌባ የጫማ ሌባ
አዎ ሻዕቢያ ሌባ

09/10/2026

የራሷ አሮባት አሉ...የራሱን ሀገር እንኳን በቅጡ መያዝ ሳይችል ካልወረርኩ አይ ኢሱ የሽሮው ሌባ

09/10/2026

ቂጥ ቂጡን በገለባ የሰከረ የሽሮ ሌባ😂😂😂

ከመቀሌ እየፈረጠጠ በየዋሻው ሲሸሸግ የከረመው ከሃዲው የህወሃት ቡድን ለጥፋት ተልዕኮው ያደፈጠው የጦር ካዝና በሠራዊቱ ብርቱ ክንድ እርቃኑን ቀርቷል። የሀገር መከላከያ ሠራዊት ባደረገው ያልተ...
09/10/2026

ከመቀሌ እየፈረጠጠ በየዋሻው ሲሸሸግ የከረመው ከሃዲው የህወሃት ቡድን ለጥፋት ተልዕኮው ያደፈጠው የጦር ካዝና በሠራዊቱ ብርቱ ክንድ እርቃኑን ቀርቷል። የሀገር መከላከያ ሠራዊት ባደረገው ያልተጠበቀና ጠንካራ አሰሳ፣ ቡድኑ በሀውዜን አካባቢ ልዩ ስሙ ክልተ አውላዓሎ ዱጉም በተባለ ከፍተኛ ቦታ ለሦስት ዓመታት ደብቆት የኖረውን 52 የሚሳኤል ሮኬቶች—ይኸውም 24 የረጅም ርቀት፣ 18 የመካከለኛ ርቀት እና 10 የአጭር ርቀት ሚሳኤሎችን—ሙሉ በሙሉ መማረክ ችሏል። በተጨማሪም በምጋቢ አካባቢ የቻይና መንገድ ሥራ ካምፕን እንደ ሽፋን በመጠቀም በ7 ቤቶች ውስጥ ያከማቸውን የ155፣ 122 እና 76 ሚሊ ሜትር ከባድ መድፎች፣ 40 ሚ.ሜ RPG፣ 7 ሮኬቶች እንዲሁም የ14.5 ሚ.ሜ አየር መቃወሚያ ጥይቶችን ሠራዊቱ በቁጥጥር ስር በማዋል የጁንታውን የጫካ ቁማር እና የጥፋት ህልም ከንቱ አድርጎታል

💥ለሶስት ዓመታት በድብቅ ሲዘጋጅ የነበረው የሞት ድግስ በሰራዊታችን ፈጣን እርምጃ አመድ ሆኗል! ከመቀሌ የሸሸው የህወሃት ቡድን በሃውዜን አካባቢ ክልተ አውላዓሎ ዱጉም በተባለ እጅግ አስቸጋሪ...
09/10/2026

💥ለሶስት ዓመታት በድብቅ ሲዘጋጅ የነበረው የሞት ድግስ በሰራዊታችን ፈጣን እርምጃ አመድ ሆኗል! ከመቀሌ የሸሸው የህወሃት ቡድን በሃውዜን አካባቢ ክልተ አውላዓሎ ዱጉም በተባለ እጅግ አስቸጋሪና ተገማች ባልሆነ ከፍተኛ ቦታ ላይ ደብቆ ያስቀመጣቸው አውዳሚ መሳሪያዎች ብትንትናቸው ወጥቷል!

👉ከመቀሌ እግሬ አውጪኝ ብሎ የሸሸው የጥፋት ቡድን፣ ህዝብን ለማስለቀስ እና ሀገርን ለማፍረስ በከፍተኛ ተራራማ ስፍራ የተከማቹ የተለያዩ መሳሪያዎችን ደብቆ ለማቆየት ቢሞክርም ከሰራዊታችን ንቁ ዐይነ-ቁራኛ እና ብርቱ ፍተሻ ማምለጥ አልተቻለውም። ይህ ክስተት የሚያረጋግጠው አንድ ታላቅ እውነት አለ በየተራራውና በየጫካው የተቀበረ የጥፋት መረብ ሁሉ የፈለገ ቢረቅቅ፣ ሀገርን ከጥፋት ለመታደግ በተዘጋጀው የሀገር መከላከያ ሰራዊታችን የማይበገር ክንድ ፊት አቧራ ሆኖ ይቀራል።

Address

Kurfa Ch'ele

Telephone

+251920919790

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dabbal Midiyaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share