የቦዲቲ ከተማ ማዘጋጃ ቤት Boditi Town Municipality

የቦዲቲ ከተማ ማዘጋጃ ቤት Boditi Town Municipality

Share

በፕላን የምመራ ከተማ ማድረግ

የከተማ መሬት አስተዳደር ስርዓቱን በማዘመን ውስን የሆነውን ሀብታችንን ለላቀ ልማት እናውል
የመሬት ፓሊሲያችን በገጠርም ሆነ በከተማ መሬት የመንግሥት እና የሕዝብ ሆኖ የከተማ መሬትን ተከራይቶ ለተወሰነ ጊዜ የመጠቀም መብትን ያረጋግጣል፡፡

በዚህ መሠረት መሬት የመንግሥትና የሕዝብ በመሆኑ ለሕዝብ ጥቅም ተፈላጊ የሆነውን መሬት መንግሥት በእጁ በማቆየት ጥቅም ላይ እንዲያውል በተጠቃሚዎች የተያዘ ከሆነም ተጠቃሚዎች በማሳመን፣ተገቢውን የንብረት ካሣ በመክፈል የተሻለ ልማት እንዲሰራበት ያደርጋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም የከተማ ልማት ፓሊሲው የመሬትንና የቤት ዋጋን ለማረጋጋት እንዲሁም በፍትሐዊ መንገድ ልማታችን በሚያስቀጥልና የህዝብ ተ

Want your business to be the top-listed Government Service?

Telephone