Qeelidaqar daqaarak doolat angaarawih ayfafa

Call Website

Qeelidaqar daqaarak doolat angaarawih ayfafa Qafar Agatih Rakaakayih Doolatak Awsi Rasih Xintok Qeeli Daqar Daqaara.

Qeeli daqar daqaarak xintoh,awlaytuuy,daqaarak do/ang/ca/ku/buxah saqalah,yan massakaxxa le gifta ibraahim Macammad daqa...
10/10/2026

Qeeli daqar daqaarak xintoh,awlaytuuy,daqaarak do/ang/ca/ku/buxah saqalah,yan massakaxxa le gifta ibraahim Macammad daqaarak doolat taama abeynit luk walal gexse.

Asaaku qunxa garabluk 30/2019 i.l.l****************

Qeeli daqar daqaarak xintoh,awlaytuuy,daqaarak do/ang/ca/ku/buxah saqalah,yan massakaxxa le gifta ibraahim Macammad daqaarak sa/ay/ku/buxah,saqal gifta yusuf qaliiy kalah,yan daqar miraaciini elle geytimekkel daqaarak doolat taama abeynit luk walal gudgud gexseenim kinni.

Tama gudgud yaabal fakeh,yan daqaarak xintoh,awlaytuh,yan gifta Ibraahim Macammad inkih,tan doolat taama abeynit elle yanin taama madabal geytimak keenil tanih,tan qaaqak elle faxximtannal yawqeenim faxximtam baxxaqisak isinni taamah,aracal geytime wayta taama abeyniitit kattat kee lowsis yakku waah,yanim diggoyse.

Daqaarak sa/ay/seh/gad/da/ku/buxah,saqalah,yan gifta yuusuf qali isle kabuk iyyeemih,away,kulli ku/buxah,taama abeynitik oyti saffoysiyyih,taamay,akkuk sugte arcimak geytimtah,tanim daffeysak kulli taama abeynitik isinni loftik awqe sinniih taama aracal geytime sinni taama abeynit lowsiisak celta maaqatta gexsoonu waanah,yaniinimit yaabe.

የኤሊዳአር ወረዳ ወኪል አስተዳደር እና የመንግስት ኮምኒኬሽን ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ እብራሒም መሀመድ በሀዩ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለሚማሩ  ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ።ዛሬ መስከ...
08/10/2026

የኤሊዳአር ወረዳ ወኪል አስተዳደር እና የመንግስት ኮምኒኬሽን ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ እብራሒም መሀመድ በሀዩ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለሚማሩ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ።

ዛሬ መስከረም 28/2019 ዓ.ም(ኤወመኮ)****************
*****************
የኤሊዳአር ወረዳ ወኪል አስተዳደር እና የመንግስት ኮምኒኬሽን ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ እብራሒም መሀመድ በሀዩ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለሚማሩ ወላጆቻቸው አቅመ ደካማ ለሆኑ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ።

ድጋፉን ያደረጉት የወረዳው ወኪል አስተዳደር አቶ ኢብራሒም መሀመድ እንደገለጹት እድሚያቸው ለትምህርት ደርሶ በመማሪያ ቁሳቁስ እጦት ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው እንዳያቋርጡ የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን በመግለጽ ሁሉም ሰው በሚችለው አቅም የመማሪያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ በማድረግ አቅመ ደካማ ወላጆችን እንዲያግዙና እንዲደግፉ ጥሪ አቅርበዋል።

በመጨረሻም አቶ ኢብራሂም ከወረዳው አመራሮች ጋር በመሆን በሀዩ ቀበሌ የሚገኙ የመንግስት ተቋሞችን ጎብኝተዋል።
Qeelidaqar daqaarak doolat angaarawih ayfafa

በኤሊዳአር ወረዳ ሀዩ ቀበሌ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ  ህዝባዊ ኮንፈረንስ ተካሔደ።ዛሬ ቀን መስከረም 28/2019 ዓ.ም( ኤወመኮ)************************‎በኤሊዳአር ወረዳ...
08/10/2026

በኤሊዳአር ወረዳ ሀዩ ቀበሌ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ህዝባዊ ኮንፈረንስ ተካሔደ።

ዛሬ ቀን መስከረም 28/2019 ዓ.ም( ኤወመኮ)************
************
‎በኤሊዳአር ወረዳ ሀዩ ቀበሌ በውሀ፤በጤና፤በትምህርት፤በስራ እድል ፈጠራ እና በኑሮ ውድነት ላይ ያተኮረ ህዝባዊ ኮንፈረንስ ተካሂዷል።
‎
‎ህዝባዩ ኮንፈረንሱን የመሩት የወረዳው ወኪል አስተዳደር እና መንግስት ኮምኒኬሽን ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ኢብራሂም መሀመድ ባስተላለፉት መልእክት እንገለፁት የማሀበረሰብን ፍላጎት በየደረጃው ለመፍታት የማሀበረሰቡ ድጋፍ አስፈላጊ መሆኑን ገልጸው አሁን ላይ ከህዝብ የሚነሱ ችግሮችን ማለትም የውሀ፤ የጤና፤ከስራ እድል ፈጠራ እና የኑሮ ውድነት ለመቅረፍ እና ለመፍታት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እንደሚሰሩ ተናግረዋል።

በኮንፈረንሱ የወረዳው አመራሮችን ጨምሮ ከተለያዩ የማሀበረሰብ ክፍሎች የተውጣጡ የሀዩ ቀበሌ ነዋሪዎች

Asaaku  qu,garabluk 27/2019I.L.L qeeli daqaaral  baxaabaxsa le caagiidal daqar miraaciinu luk walal yekke.Ahak afal mira...
07/10/2026

Asaaku qu,garabluk 27/2019I.L.L qeeli daqaaral baxaabaxsa le caagiidal daqar miraaciinu luk walal yekke.

Ahak afal miraaciinuh, yomcowweh'sugeh' yan doolat Kee parti^taamoomih'abbinoosih' kusaq abak fooca fanah,takkem faxximta taamoomih,afkan elle yaceen gudgud asaaki^macsenta gexisak maacisenim kinni.

Tama gudgud daqaarak xintoh,awlaytuh,yan gifta ibraahim macammad kee awsi rasuk leeda^partik siyaasa langih,saqalah,yan gifta macammad cummad miraacissem kinni.

የአፋር ክልል አዲስ የክልሉ ስራ አስፈፃሚዎችን ያወቀረ ሲሆን  ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት በክልሉ ምክርቤት በሙሉ ድምፅ ፀድቀዋል።1. ምክትል ርዕሰ መሥተዳድርና እና መሬት ቢሮ ኃላፊ -ሐሚድ ...
02/10/2026

የአፋር ክልል አዲስ የክልሉ ስራ አስፈፃሚዎችን ያወቀረ ሲሆን ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት በክልሉ ምክርቤት በሙሉ ድምፅ ፀድቀዋል።

1. ምክትል ርዕሰ መሥተዳድርና እና መሬት ቢሮ ኃላፊ -ሐሚድ ዱላ
2. ወልኦ አይትሌ - ዋና የመንግስት ተጠሪ
3. መሐመድ አህመድ ዓሊ -የርዕሰ መሥተዳድሩ የፖለቲካ ተወካይ
4. ኢብራሂም ዓሊ ዑስማን - የርዕሰ መሥተዳድሩ
5. አሕመድ ሁሴን መሐመድ -በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የመልካም አስተዳደር ክላስተር እና የመንግስ ልማት ድርጅቶች ኀኤጀንሲ ኃላፊ
6. ዓሊ መሐመድ መህሙድ - በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪና የፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ
7. አሕመድ እብራሂም ዑመር - በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የባህል፣ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ
8. መሐመድ ሑሴን ዓሊሳ - የሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ
9. አሕመድ መሐመድ ቦዳያ - የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ
10. ዑመር ዓሊ አርባ - የክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ
11. ወልኦ መሐመድ ጣሂር የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ
12. ዓሊ ዜይኑ አብዱሰመድ - የክልሉ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ
13. ሐንፈሬ አሊሚራህ ሐንፈሬ - የክልሉ ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ
14. ወለዕ ዊቲካ ዑንዴ - የክልሉ መስኖና ተፋሰስ ልማት ቢሮ ኃላፊ
15. መሐመድ አሕመድ ዓሊ - የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ኃላፊ
16. ያሲን ሐቢብ አሕመድ - የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ
17. አሲያ ከማል ዩሱፍ - የክልሉ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ
18. ኢብራሂም መሐመድ ዓሊ - የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ
19. አሊ ባሂኔ አሊ - የማአድን ልማት ቢሮ
20. ኢንጂነር ያሲን ዓሊ ዑስማን - የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ
21. አሕመድ ሑመድ አብደላ - የክልሉ ሠላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ
22. አሕመድ ሻሚ ኡመር - የክልሉ ውሃ ቢሮ ኃላፊ
23. አሚና ሴኮ ቢዳሩ - የክልሉ መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ
24. ኤይሣ ያሲን - የክልሉ ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ
25. አሕመድ አብዱልቃድር - የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ
26. አወል አብዱ አወል - የክልሉ ንግድና ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ
27. መሐመድ ዓሊ ቢዕዶ - የክልሉ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ
28. አስኬር መሐመድ - የክልሉ ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ

የክልሉ ዞኖች አመራሮች
29. ናስር ሀመዱ ናስር - የአውሲ ረሱ ዞን አስተዳደር
30. መሐመድ ሙሳ - የኪልበ ቲረሱ ዞን አስተዳደር
31. ሁሴን መሐመድ ጉረታ(ሱና) - የገቢረሱ ዞን አስተዳደር
32. ሑሴን መሐመድ ዘሀብ - የፈንቲረሱ ዞን አስተዳደር
33. አሊ ማቴ - የሀሪ ረሱ ዞን አስተዳደር
34. ማቴ ሑመድ - የማሂረሱ ዞን አስተዳደር

የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሆነው የተሰዩሙት ክቡር ሐጂ አወል አርባ ለአፋር መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ ቦርድ የሾሙ ሲሆን:

አቶ መሐመድ ዓሊ ቢኢዶ - የቦርዱ ሰብሳቢ
ወ/ሮ ኤይሻ ያሲን - ፀሓፊ
መሐመድ ሲላ - አባል
መሐመድ አሕመድ - አባል
ሐንፈሬ ዓሊሚራህ - አባል

Qafar Rakaakayih Miglis Massakaxxa Le Cajji Awal Qarba Qagitak Xiinissoh Abba Abak Doore.
02/10/2026

Qafar Rakaakayih Miglis Massakaxxa Le Cajji Awal Qarba Qagitak Xiinissoh Abba Abak Doore.

የኤሊዳአር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት መምህራን የአምሮ ጤና እና የማህበራዊ ስነ ልቦና ስልጠና ሰጠ።21-01-2019(ኤወመኮአ)**************የኤሊዳ...
01/10/2026

የኤሊዳአር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት መምህራን የአምሮ ጤና እና የማህበራዊ ስነ ልቦና ስልጠና ሰጠ።

21-01-2019(ኤወመኮአ)**************

የኤሊዳአር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት መምህራን የአምሮ ጤና እና የማህበራዊ ስነ-ልቦና ስልጠና ሰጥቷል።

ስልጠናው በወረዳችን በHuman capital መቀንጨርን ለመቀነስ እና የትምህርት ውጤትን ለማሻሻል በሚሰራው project የተማሪወችን የመማር ማስተማር ስረዓት ለመደገፍ እና ውጤትን መሰረት ያደረገ ለውጥ እንዲመጣ ታስቦ የተዘጋጀ እንደሆነ የታወቀ ሲሆን መምህራን ለዚህ ተግባር ግንባር ቀደም ሚና እንዳላቸው ተገልጿል።

የወረዳው ወ/መስተዳደር እና መንግስት ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ኢብራሂም መሃመድና የወረዳው ጤና ጽ/ቤት ወኪል ሃላፊ የወጣቶችና ስፖርት ሃላፊ አቶ አህመድ አብዱቃዲር እንዲሁም የወረዳው ፋይ/ኢኮ/ልማ/ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አሊ አብደላ በተገኙበት ስልጠናውን ያስጀመሩ ሲሆን ፕሮጀክቱ የሚያከናውናቸው ስራወች ወረዳችን ካለበት የመማር ማስተማር እና የስነ-ምግብ ሂደት መሬት ላይ ለውጦች እየመጡ እንደሆነ በመግለፅ ወደፊትም መድረስ ባለብን ልክ ለመከወን ስራወቹን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል።

Qeelidaqar daqaarih,majlis sanat 2019 heele miizaaniyyat liggidak  4hayto^rubqi sanatih, taamah'abnissoh'Gabbaaqu kee sa...
29/09/2026

Qeelidaqar daqaarih,majlis sanat 2019 heele miizaaniyyat liggidak 4hayto^rubqi sanatih, taamah'abnissoh'Gabbaaqu kee sanat 2019 miizaaniyyat faaticisiyyih Madabiino Kobox Gexsen.

Asaaku qunxa garabluk 19/2019 I.l.l(eldrgcao)****

Tama koboxih gudgud yaabal fakeh yan daqaarak c/caxah Afteynah yan gifta ibraahim celem siinih Abneh'nan seeco Assakaxxuk le waktil giytimteenimih Gadda siinih Gacsa Axcuk tama kobox qaduuk faksiise.

Ciggiilak daqaarak xintoh awlaytuh,yan massakaxxa le gifta ibraahim macammad 2019 heele miizaaniyyat liggidih taamah abnissoh,gabbaaqu xayyoyseek Gamadal Daqaarak malâ buxah Adoytit xayyooweh yan Gabbaaqul baxaabaxsa le esserora kee mablooli xayyoysen.

Malâ buxah Adoytit Ugusseh tan esseroorah Daqar abnisa yaakumik ciggiilil raddi gacseek gamadal Daqaarak xintoh awlaytuh, Massakaxxa Ibraahim macammad xayyooweh'yan gabbaaquk adda^fakoot abak ugutteh'tan esseroral Daqaar Awlisah Yan ceela raddi gecsem kinni.

Daqaarak ma/ma/da/ku/buxak saqalah,yan gifta qali qabdalla 2019 heele miizaaniyyat liggidih,qagunta xayyoyseek gamadal esseroora kee mabla elle ugusak amo akak xambaqeenim kinni.

Ellacabol 2019 hayto^liggidih miizaaniyyat *Qasbi=262,530,103.20
*Taama eddaabit =19,792,945.00
*Capital =12,300,000.00
* Kaalo=1,290,928.57
Amolladih'=295,913,976.77akkuk xayyoowak inki xongolol faaticisen.

Asaaku qunxa garabluk 19/2019 Qeelidaqar daqaarih xinto kee daqaarak maytani^makaado Sanat  2019 i.l.l heele liggidak mi...
29/09/2026

Asaaku qunxa garabluk 19/2019 Qeelidaqar daqaarih xinto kee daqaarak maytani^makaado Sanat 2019 i.l.l heele liggidak miizaaniyyat qaguntal fidin walal abak maaciseenim kinni.

Qeelidaqar daqaarih,xinto Sanat 2018 i.l.l taama sidoc haytu kee ferey hayto rubqi santih ekraarok abinniso elle kusaaqi...
28/09/2026

Qeelidaqar daqaarih,xinto Sanat 2018 i.l.l taama sidoc haytu kee ferey hayto rubqi santih ekraarok abinniso elle kusaaqisen gudgud gexsen.

የኤሊደአር ወረዳ መስተዳድር የ2018 በጀት አመት የሶስተኛዉ እና የአራተኛዉ የሩብ አመት የስራ አፈፃፀም ሪፓርት ግምገማ አካሂደ።

Address

Eli Dar
Welo

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Telephone

+251905573905

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Qeelidaqar daqaarak doolat angaarawih ayfafa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share