20/05/2026
ኢሉባቡር-ቡኖ በደሌ መንፈስ አዳሽ ድንቅ የተፈጥሮ ሀብት፤
ዼኮማ፡- ከመሠረተ ልማት ማዶ ያለውን እውነት ለዓለም አንጸባራቂ!
20/05/2026
ኢሉባቡር-ቡኖ በደሌ መንፈስ አዳሽ ድንቅ የተፈጥሮ ሀብት፤
20/05/2026
በእነዚህ ሁለት ፎቶዎች መካከል ያለው ልዩነት አንድ ወር ብቻ ነው
በህይወት ትልቁ ነገር "ትህትና" ነው ‼
ቀን ወጣልን ብላችሁ መቼም አትታበዩ ‼
16/05/2026
የዕለቱ ምርጥ ፎቶ❤
#ኮሬ❤
15/05/2026
ብዙ ያልተወራላቸው ስታዲየም ሰማይ ስር ደምቀው ውለዋል፤ ለወንድም የኮሬ ዞን ተወካይ ኬሌ ከነማ ተሰልፈው በመጫወትም ታሪካዊውን ዋንጫ አሳክተዋል።
Marvel Addo Burji👏
👏
እንኳን ደስ አላችሁ/አለን!
15/05/2026
የቡርጂዋ ቆንጆ🤍🤌
15/05/2026
! 🎖️
ያለ እርስዎ ፈቃድ ይህን ስለነካሁ/ስለፖሰትኩ ይቅርታ እጠይቃለሁ።
ነገር ግን ይህን ጀግና ዛሬ መወደስ የፈለኩት፣ በማህፀነ ለምለሟ የቡርጂ እናቶቻችን ሆድ ውስጥ ነገም እንደ እርስዎ ያሉ ጀግኖች እንዲፈጠሩ መነሳሳት ይሆናል ብዬ ስላመንኩ ነው።
እንዲህ አይነት የህዝብ አለኝታን አለማድነቅ ንፉግነት ነው! 🌟
ስለ እርስዎ ብዙ ማለት ቢቻልም፣ ከሰው ህይወት በላይ የሚቀድም ነገር የለምና የሰው ልጅ በሰላም ወጥቶ እንዲመለስ ያደረጉትን ተጋድሎ መጥቀስ ይገባል።
የቡርጂና የአማሮ ህዝብ በሰገን በረሃ ላይ እንደ ዱር ሚዳቆ በጽንፈኛ ኃይሎች እየታደኑ በአሰቃቂ ሁኔታ ሲገደሉ፣ እርስዎ ይህን ግፍ በፅኑ በመኮነንና በቆራጥ አመራር ሰጭነት አካባቢው በሚሊሻ እንዲጠበቅ አድርገዋል። 🛡️
ዛሬ ህዝባችን በበረሃው ላይ በፀረ-ሰላም ኃይሎች ሳይታደን በሰላም ወጥቶ እንዲመለስ በማድረግዎ፣ ከፈጣሪ ቀጥሎ ለህዝብዎ የቆሙ "የነብስ አባት" ነዎት ብል ማጋነን ሳይሆን የገሃዱ ዓለም እውነት ነው። ✊
ጀግናን እንደግፋለን፣ ታሪካቸውን እንዘክራለን፤ ወደፊትም ታሪክዎ እንደ ቀደምት አባቶቻችን በደማቁ እንዲጻፍ እናደርጋለን።
ጀና ጀባን! (ጀግና ይከበር!) ⚔️
ከሰሩት ዘርፈ ብዙ ጀብዱዎች መካከል ለዛሬው በዚህች ቅንጣቢ ትዝታ አበቃለሁ። 🙏✨
Via: Mollo Abdrihama Anno
13/05/2026
(በከፍል)🔥
13/05/2026
ማለት👯
ይቻላልንደ😳👽
13/05/2026
❤❤❤
12/05/2026
ተከፍሎለት ቢሆንስ!?👯