ንኡስ ወረዳ ይወገድልን ወረዳነታችን ይረጋገጥልን ።
ሀሮ ሀሮ ሀሮ
የሀሮ እና አካባቢዋ የወረዳነት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴ
uwwa
የአማራ ክልል ም/ቤት ሆይ !
በሠሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ ስር ለ12 ዓመት በንኡስ ወረዳ እንድቆይ ለተፈረደበት የሀሮና አካባቢዋ ማህበረሰብ ተገቢ አለመሆኑን አውቃቹህ ለዚህ ህዝብ ድሞፅና የፍትህ አካል ልትሆኑለት ይገባል ።
እኛም ከዚህ ቡኋላ ለ2018 በጀት ዓመት ሀሮ ወረዳ እንጂ ንኡስ ወረዳ ሆና እንድቀጥል አንፈልግም ፍትህ ለባለሽርጡ አርበኞች እና ለአካባቢው ማህበረሰብ ይሁን።
ገዳይ ሲገደል አጥፊ ሲቀጣ ህግ ይከበራል ካልሆነሳ ገዳይ በእስር ሲቀጣ ቅጣቱን ጨርሶ ሲመጣ አሁን በድጋሚ ሌላ ጣጣ ማስከተሉ አይቀርም
ሀሮ እና አካባቢዋ የወረዳነት ጥያቄዋ በአጭር ጊዜ ሊመለመለስላቸው ይገባል።
የአፋር ጭፍራና እዋ የአማራ ሰዶማና ኬሎሌ ጦርነት ሊቆም ይገባዋል
ይድረስ ለአማራ ክልል ም/ቤት እና ለክልሉ ረዕሰ መስተዳደርና ለሚመለከተው አካል
የሁለት ብሔር የአንድ ሀይማኖት ተከታይ የሆኑትን አፋርና አማራ አጎራባች ወረዳዎች ማህበረሰብ ጦርነት እንዲቆም ጥረት ቢደረግ የተሻለ ነው ከዚህም በተለየ
የሀሮና አካባቢዋ የወረዳ እንሁን ጥያቄ ከሀብሩ ወረዳ ም/ቤትና ከሰሜን ወሎ ዞን ወስኖላቸው ከክልል በኩል ግን ውሳኔውን ለመስጠት አልቻለም ምክኒያቱ ምን እንደሆነ ባናውቅም አንድ የከንቲባ ከተማ ከአራት ኪ,ሜ ሳይርቅ በውስጡ ለአራት አምስት ያህል የክፍለ ከተማ ወረዳ እየተሰጣቸው የሀሮና አካባቢው ማህበረሰብ ግን ከሀብሩ ወረዳ በደርሶ መልስ 173 ኪ ሜ ጉዞ እየተሰቃየ የወረዳነት ጥያቄያቸውን መልስ ማግኘት አልቻሉም ስለዚህ ለዚህ አካባቢ ጥፋት የክልሉ መንግስት እንጂ የሀብሩና ሰሜን ወሎ ዞን ችግር ነው ብለን አንወቅስም ይህ እውን እሰከ ሆነ ወደክልልም ሆነ ፌዲራል ድረስ የምንጓዝ መሆኑን እንዲታወቅና አፋጣኝ መፍትሔ እንዲሰጥ በአክብሮት እንጠይቃለን ።
ጥያቄያችን የጋራ ብልፅግና እንጂ ጥፋት አይደለም
የሀሮና አካባቢዋ የወረዳ እንሁን ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴ።
የሀሮና አካባቢዋ የወረዳነት ጥያቄ መልሰ ሊያገኝ ይገባዋል !! ምክኒያቱም ሀብሩ ም/ቤትና ሠሚን ወሎ ዞኑ ተሥማምቶ ለክልሉ አቅርቧልና?
ሮመዳን ከሪም ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ
ሠላም ወገኖቼ እንደት ናቹህ ዛሬ እንግዳቹህ ነኝ ተቀበሉኝ በቀጣዩ ይዣቸው የምመጣ የነፃነት ትግሎች ስለሚኖርኝ ፔጃችንን lik sher በማድረግ ድጋፍ ሁኑ።
የሀሮ የወረዳነት ጥያቄ በአፋጣኝ ሊመለስ ይገባል።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Medina
42311
