West denbiya woreda court
ለፍትህ መስፈን ሁሉም ድርሻ አለው::
ፍርድ ቤት ደግሞ የፍትህ ሚዛኗ ነው :
ፍትሕን በታማኝነት!!!
05/28/2026
የምዕራብ ደምብያ ወረዳ ፍርድ ቤት "ፍርድ ቤት መር አስማሚዎች" ከመቸው ጊዜ በላይ ውድ ጊዜያቸውን ሰውተው ብዙ ጊዜ በመመደብ ባለጉዳዮችን በአብክመ ፍርድ ቤት መር አስማሚነት ሥርዓት የአፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1/2016 አንቀፅ 11(11(1.1)) በሚፈቅደው አግባብ የቤተሰብ, የውርስና የመሬት ጉዳዮችን እያስታረቁ ባለጉዳዮችን ቤተሰብ እንዳይበትኑ ቁርሾን እንዲያስቀሩ ከአላስፈላጊ ወጭና ጊዜ በክነት እንዲድኑ ባህልን ወግን እሴትን እንዲጠብቁ በትጋትና በትዕግስት በመስራት ላይ ይገኛሉ ::
ምዕራብ ደምብያ ወርዳ ፍርድ ቤት
ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም
ጯሂት
#ኢትዮጵያ #ባህላዊ #ባለሙያ #የህገየበላይነት #ምዕራብደንብያ #ጎንደር #የዳኝነትደንብ Gondar Ketema woreda court page West Dembiya Communication Minale Demoz ላይ አርማጭሆ ወረዳ ፍርድ ቤት/Lay Armachiho Woreda Court Page East Dembiya Wereda Court Oromo Special Zone High Court East Gojjam Zone high court/የምስራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት /High Court Of Central Gondar Page Amara supreme Court debre birhan division /የአማራ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ደብረብርሀን ምድብ የሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት- North Wollo High Court Yalemwork Mulat Dessie City Administration Woreda Court/የደሴ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ፍ/ቤት ሙሉቀን ውቤ Wubet Sh*tanew Ale Muluken Merisha Tarmaber Woreda Court Antsokiya Wereda Court Hunachew Wondatir West Belessa Woreda Court West Dembya Woreda Court East Dembya Woreda Court Harbu first instance court Alefa woreda court Ayehu Guagusa Wereda Court Gonder Woreda Court Tach Gayint Woreda Court Hagere-Mariam Wereda Court West Bellessa Woreda Court East Belessa Worda Court Hulet Ejju Court Office/የሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ፍርድ ቤት South Wollo Zone High Court Sehala seyemet first instance court Chilga woreda Court Page/ጭልጋ ወረዳ ፍርድ ቤት
05/28/2026
የባለጉዳዩች ንቃት ሕግ ግንዛቤ!
የምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ፍርድ ቤት ንቃተ ህግ ግንዛቤ የፍርድ ቤቱ የወንጀል የስራ ሒደት በሆኑት ክቡር ዳኛ እስጢፋኖስ አደራጀው አማካኝነት ለ59
ባለጉዳዩች:-
1 ሀሰተኛ ምስክር በወንጀል ሕግ፣ በሀይማኖት፣በባሕልና በሞራል ያለው ተጠያቂነት ምንድንነው ?
2 ሰለሽምግልና ምንድን ነው?
በሚል ጥያቄ አዘል ዕርሰ ጉዳይ ላይ ተንተርሰው እንደ ሚከተለው በእለቱ ለተገኙ ባለጉዳዩች ሀሰተኛ ምስክር የወንጀል ሕግ አንቀፅ 452ና 453 ላይ እስከ አምስት አመት ፅኑ እስራት ያስቀጣል ነገሩ ቀላል ከሆነ እስከ አንድ አመት ያስቀጣል ስለዚህ ሀሰተኛ ምስክር ለማጥፍት ራሳቹሁን ማግለል አለባቹሁ ፣ሽምግልና በጣም ጠቃሚ ነው ሰለዚህ በባህላችን በእሴቶቻችን መዳኝት መቻል አለብን ሽምግልና ጉልበትን ፣ጊዜን፣ ገንዘብን ይቀንሳል ፍቅር ሰላምን ያመጣል በሚል ገለፆና ግንዛቤ የተሰጣቸው
ሲሆን ለተነሱ ጥያቄዎች አግባብ ያለው ምላሽና ማብራርያ ተሰጥቶ የእለቱ ትምህርት ተጠናቋል።
ምዕራብ ደሞቢያ ወረዳ ፍርድ ቤት
ግንቦት 20ቀን 2018ዓ/ም
ጯሂት
#ምዕራብደንብያ #ጎንደር #የህገየበላይነት Gondar Ketema woreda court page West Dembiya Communication ላይ አርማጭሆ ወረዳ ፍርድ ቤት/Lay Armachiho Woreda Court Page East Dembiya Wereda Court Oromo Special Zone High Court East Gojjam Zone high court/የምስራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት /High Court Of Central Gondar Page Amara supreme Court debre birhan division /የአማራ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ደብረብርሀን ምድብ የሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት- North Wollo High Court Yalemwork Mulat Dessie City Administration Woreda Court/የደሴ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ፍ/ቤት Muluken Merisha ሙሉቀን ውቤ
05/27/2026
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1447ኛው የዒድ አል-አድሃ(አረፋ) በዓል አደረሳችሁ
05/26/2026
05/26/2026
የባለጉዳዩች ንቃት ሕግ ግንዛቤ!
የምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ፍርድ ቤት ንቃተ ህግ ግንዛቤ የፍርድ ቤቱ የፍትሐብሔር የስራ ሒደት በሆኑት ክቡር ዳኛ አማረ ሞላ አማካኝነት ለ68 ባለጉዳዩች ተከራካሪ ወገኖች እነማን ናቸው? በሚል ጥያቄ አዘል ዕርሰ ጉዳይ ላይ ተንተርሰው እንደ ሚከተለው በእለቱ ለተገኙ ባለጉዳዩች ገለፆና ግንዛቤውን ፈጥረዋል::
ይህውም የፍርድ ቤት ባለጉዳይ የሚባሉት ከሳሽ፣ተከሳሽ፣ጣልቃ ገብ፣ዋቢ መሆናቸውን
✔️ዋቢ ማለት ተከሳሽ እንዲወጣ ሁኖ 3ኛ ሁኖ እንዲከራከር የሚደረግ ማለት እንደሆነ ና በመጨረሻም ችሎት ማክበር ፣ከሳሽ ሲናገር ተከሳሽ ማዳመጥ እንዳለባቸው በሰፊው ግንዛቤ የተሰጣቸው ሲሆን ለተነሱ ጥያቄዎች አግባብ ያለው ምላሽና ማብራርያ ተሰጥቶ የእለቱ ትምህርት ተጠናቋል።
ምዕራብ ደሞቢያ ወረዳ ፍርድ ቤት
ግንቦት 18ቀን 2018ዓ/ም
ጯሂት
#የህገየበላይነት #ጎንደር #ምዕራብደንብያ Minale Demoz Gondar Ketema woreda court page West Dembiya Communication ላይ አርማጭሆ ወረዳ ፍርድ ቤት/Lay Armachiho Woreda Court Page East Dembiya Wereda Court Oromo Special Zone High Court የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት /High Court Of Central Gondar Page East Gojjam Zone high court/የምስራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት Amara supreme Court debre birhan division /የአማራ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ደብረብርሀን ምድብ የሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት- North Wollo High Court Yalemwork Mulat Dessie City Administration Woreda Court/የደሴ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ፍ/ቤት ሙሉቀን ውቤ Wubet Sh*tanew Ale Muluken Merisha Antsokiya Wereda Court Tarmaber Woreda Court West Belessa Woreda Court West Dembya Woreda Court
05/25/2026
የባለጉዳዩች ንቃት ሕግ ግንዛቤ!
የምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ፍርድ ቤት ንቃተ ህግ ግንዛቤ የፍርድ ቤቱ ክቡር ዳኛ አብርሃም ታከለ ለ71
ባለጉዳዩች ሰለቀጠሮ ፖሊሲ በሰፊው ግንዛቤ የተሰጣቸው ሲሆን በተጨማሪ ደግሞ ክቡር ፕሬዘዳንት ዲያቆን ሙልቀን ውቤ ሰነ-ምግባርን በተመለከተና በሌሎች ጉዳዩችም ሰፋ ያለ ግንዛቤ የተሰጣቸው ሲሆን ለተነሱ ጥያቄዎች አግባብ ያለው ምላሽና ማብራርያ ተሰጥቶ የእለቱ ትምህርት ተጠናቋል።
ምዕራብ ደሞቢያ ወረዳ ፍርድ ቤት
ግንቦት 17ቀን 2018ዓ/ም
ጯሂት
#የህገየበላይነት #ምዕራብደንብያ #ጎንደር #የዳኝነትደንብ #ዲያቆንሙሉቀንውቤ Minale Demoz Gondar Ketema woreda court page West Dembiya Communication ላይ አርማጭሆ ወረዳ ፍርድ ቤት/Lay Armachiho Woreda Court Page Oromo Special Zone High Court East Dembiya Wereda Court የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት /High Court Of Central Gondar Page East Gojjam Zone high court/የምስራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት Amara supreme Court debre birhan division /የአማራ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ደብረብርሀን ምድብ የሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት- North Wollo High Court Yalemwork Mulat ሙሉቀን ውቤ Dessie City Administration Woreda Court/የደሴ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ፍ/ቤት Wubet Sh*tanew Ale Muluken Merisha
05/24/2026
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Chicago, IL
