07/06/2022
ሳላዲን ስለ እናቱ እንዲህ አለኝ....
ለራስህ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ደስታ ምክንያት መሆን ከቻልክ ገነት የቱ ጋር እንዳለች አውቀሀል
we don't say much! people who visited our channel loves us!
07/06/2022
ሳላዲን ስለ እናቱ እንዲህ አለኝ....
06/09/2022
ምን እንደሚገጥመን አናውቅም | እንብላ ከናቲ ጋር ለራሴ ብዬ የሰራሁትን ምግብ ጎዳና ላይ ከወገኖቼ ጋር! ሁሌም አዲስ ቀን፣ ሁሌም አዲስ አካባቢ፣ ሁሌም አዲስ ሰው! ምን እንደሚገጥመን አናውቅም@ebstv worldwide Tube Television Birhanu ...
03/02/2021
አስደንጋጭ አጋጣሚ!!
እንኳን ለ125ኛው የአድዋ ድል በአል በሰላም አደረሰን።
ትናንት በብሔራዊ ቲያትር
ተውኔቱን በድንገት የተቀላቀሉት አባት አርበኛ እና ከህዝብ መሀል ስሜት ፈንቅሎት እየሸለለ መድረክ ላይ የወጣው ወጣት አስገራሚ እና እንባ የሚያመጣ አጋጣሚ ተመልከቱ።
አድዋ| ድንገት ስሜት ቀስቅሷቸው በትወና መሀል መድረክ ላይ የወጡት አርበኛ እና አስገራሚው ወጣት
07/27/2020
6 ዓመት ሰው ቤት ሰርቼ ያጠራቀምኩትን ገንዘቤን ባንድ ጀምበር ዘረፉኝ። | የህይወት ዜማ | ሳምሪ ክፍል ሁለት #የህይወትዜማ #ማርሚድያ #ኢትዮጵያ #
06/29/2020
ተለቋል
አረብ ሀገር ላሉ እህቶቼ የምለው አለኝ | "የህይወት ዜማ" | የእናንተው እውነተኛ ታሪኮች | #እውነተኛታሪኮች #የፍቅርታሪኮች #ኢትዮጵያዜና #ሙዚቃፍቅር #ቅንልቦች #ግጥም
06/29/2020
ዛሬ ምሽት ይጠብቁን!
Click here and Subscribe mar media Ethiopia.
https://m.youtube.com/channel/UC7_P9qWl6RfCTadtZZ_CmeA
06/24/2020
ባለስልጣኗን ተስፋ ያስቆረጣት ምንድነው? ልጁ እየተናገረ እያለ ድንገት ገብታ ለምን አለቀሰች?
ተስፋ ለቆረጠችው ጓደኛዬ ምን ልንገራት? | እውቀት እና መረጃ | #ኢትዮጵያዜና #ከተዘጋውዶሴ #ፍቅርእስከመቃብር #ቅንልቦች #እውነተኛታሪኮች #ተስፋማለትምንማለትነው #ተስፋገብረስላሴዘብሔረቡልጋ #ስለግብፅመረጃ #ጣናሀይ...