የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለይቶ ማወቅንና መኖርን ያድርግልን። መልካም ቀን!
The Great Gospel Revival Mission. ታላቁ የወንጌል መነቃቃት ተልእኮ።
Mission to share the Gospel to all creations and encourage others to share the Gospel.
Put your fear aside and preach Jesus Christ my friends!
For Evangelism passion is a key. When you know your mission you will not be silence instead it wants to spread like wildfire. Oww I love it. Jesus is is really contagious for sure. This morning as I was buying things at the cash register. I got the chance to share the gospel to the women, that made her really happy and I can see it brightened her day. This is what the great gospel mission is to call the lost sheep's back to their king.
You do the same the calling is for every body of Christ. Go serve your king!
መኖሬ ለጌታዬ ከሆነ
የዝች አለም እንቁ
ጥንቅር ብሎ ይቅርብኝ
ኢየሱስ ይታመናል ወዳጄ
08/05/2019
G. O. S. P. E. L
†††††††††GOD†††††††††
†††††††††OUR†††††††††
†††††††††SINS††††††††
††††††††PAYING†††††††
†††††††EVERYONE†††††
†††††††††LIFE††††††††
Ow wait!!!!
Don't forget to share about Jesus with your neighbors!
Bless you :)
The Great Gospel Revival Mission. ታላቁ የወንጌል መነቃቃት ተልእኮ። Send a message to learn more
Psalms 96:3
“Declare His glory among the nations, His wonders"
ስራ ቦታ የተዘራው ወንጌል!
እንዲህም ሆነ........
ምሳ ሰአቴ ደረሰና ወደ ምሳ ክፍል ገባው። ገና ቁጭ ከማለቴ አንዲት አዲስ የተቀጠረች ወጣት ከሁለት ደቂቃ በዋላ ገባች። ከዚህ በፊት ወንጌልን ለመንገር አመቺ ጊዜን እጠባበቅ ነበር። በልቤ አባት ሆይ አመቺ ሰአት ስጠኝ እያልኩ ፀልይ ነበር ምክንያቱም ልጅቱዋ ከማንም አትቀርብም አታወራም።
ወደምሳ ክፍል ገባች ቡናዋን ቀዳች እና ማትናገረዋ ልጅ በታላቅ ድምፅ እንዲህ አለች "Hey Y'all today is my Birthday and I'm officially 18." እኔም ፈጠን ብዬ " Ow Happy birthday " አልኩኝ ሌሎችም እንደዛው። ከዛ ውስጤ ሰአቱ እንደ ሆነ ታወቀኝ። ተነሳውና ወጣው ብዚህ ወሳኝ ቀን ምታስታውሰው ያለበት ቀን መሆኑን ተረዳውና የ Happy birthday $10 Gift Card ገዛውና ተመለስኩ። ስገባ ያው ቦታዋ ብቻዋን ተለይታ ቁጭ ብላለች። እንደዛ ያለችው ለኔ ምልክት ነው ብዬ ጌታዬን እያመሰገንኩኝ እና እየታመንኩኝ ለወንጌሉ ብርሃን ወደተቀመጠችበት አቀናው። ስደርስ "Hey Happy birth day again and brought you gift card." አልኩና ሰጠዋት። ደስ አላት ፣ ዝጉ በር ተከፈተ። ወደዋላ የኔን 18 አመት በማስትታወስ በምስክርነት ወንጌሉን አበሰርኩ። እርሷም ቀኗ ነበር በክርስቶስ አመነች ተቀበለችውም። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
እናንተም የወንጌሉን ብርሃን በያላችሁበት ቦታ ሁሉ አብሩ አንድ ላይም እናብራው። ተባረኩ!
07/30/2019
07/30/2019
This is one of the best example pure self explanatory. That is what as Christians we should be doing. Let's go out, make time to Evangelize and save souls.
Click here to claim your Sponsored Listing.
