አዲሱ ኢትዮጵያዊው ንጉሠ ነገሥት ንጉሡ ሚካኤል አረጋ

አዲሱ ኢትዮጵያዊው ንጉሠ ነገሥት ንጉሡ ሚካኤል አረጋ

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አዲሱ ኢትዮጵያዊው ንጉሠ ነገሥት ንጉሡ ሚካኤል አረጋ, Political organisation, Dallas, TX.

04/10/2026

ን ጉ ሡ 👑 ሚ ካ ኤ ል አ ረ ጋ

02/23/2026

✝️ Only Jesus The Hope of The Nations🇪🇹🌎✝️
I will soon marry my ten beautiful queens
👸🇪🇹🌍👸 in a grand wedding 💍 💕 💍 in public, with beautiful women from different religions !

01/13/2026
12/25/2025

Marry Christmas 🎄 From My Family To You
ይህ የኢትዮጵያ 🇪🇹 እና የአፍሪቃውያን እንዲሁም የመላው የጥቁር ህዝቦች የከፍታ ዘመን ተጀምርዋል በእኔ መሪነት King 👑
www.oneethiopiaparty.com www.onehomeparty.com
From My Headquarter
Washington Dc Usa 🇺🇸

From One Party
Founder and Leader of
For All !
👑 👑 👑
25/2025
ሠላማዊ የሥልጣን ሽግግር እንዲካሄድ የአሁኑ የኢትዮጵ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድም ከምርጫው በፊት ሥልጣንዎትን ለህዝብ በሠላማዊ መንገድ እንዲያስረክቡ እጠይቃለሁ

እስከዛው እኔ ወደ ትውልድ ሐገሬ ኢትዮጵያ እስክገባ የተከበሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴር እቶ ተመስገን ጥሩነህ እና የተከበሩ የኦሮሚያ ፕሬዝዳንት Abo ሽመልስ አብዲሳ ሐገሪትዋን በእንድነት እያስተዳደሩ እንዲቆዩ ይሁን

የእርሶ 🇪🇹 የአብይ እህምድ The Most President Donald J. Trump in the History of USA 🇺🇸 Prime Minister Benjamin Netanyahu - בנימין נתניהו Israel 🇮🇱 The most corrupt and supporter of Gay and Le***an homosexual cult groups and the modern slavery ለአፉሪካ አገሮቻችንን ሲጨቁን የነበረው አውሬው ወድቁዋል The President Emmanuel Macron France 🇫🇷 England 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የንጉስ King Charles III የአገዛዝ ሥርአት ወድቁዋ

በማታለል ወጣት ሴት ልጆችን በስውር እና አስገዶ በመድፈር በሙስና ገንዘብ በመክፈል በማጭበርበር ጦርነት በማስንሳት በመግደል በማፈን ሲገዛ የነበረው የሠይጣን ሥርአት ተገርሱዋል ከአለም ሁሉ ላይ ተገርሱዋል

ክብር 🙏🏾 ለአባቴ ለኢየሱስ ብቻ ይሁን

አሁንም አበክሬ የምመክረው ከእነዚህ አውሬ እና ሠው በላ ሠዎች ጋር ከነ አብይ አህመድ ጋር በተለያዩ መንገዶች የተወዳጃችሁ ለእነሱ ፍርፉሪ ለቀማ የምትሠሩ ተለዩ ያለበለዚያ ለእነሱ የተዘጋጀው እና ፍርድ እና ሠይፉ የትም ሀገር ላይ ብትሆኑ ከእኔ ቡድን አታመልጡም እጅ ስጡ እንደ አንዳንድ አገልጋዬች በአደባባይ እየወጣችሁ ንሠሀ ግቡ ያመናችሁን ህዝብ እንድታገለግሉት ግነ የዋሻችሁትን

ያጭበረበራችሁትን ህዝባችሁን ይቅርታ ጠይቁ የዘረፉችሁትን ገነዘብ የውሸት ፓስተርነት ዘማሪነት ወይም ዘማዊነት ነብይነት ስም ለጥፉችሁ የጎዳችሁትን የራሳችሁን ቤተሠብ ልጆች ምእመናን ይቅርታ ጠይቁ የከፈታችሁትን ሱቆች ወይም ገንዘብ መሠብሰቢያ እና መጨፈሪያ አዳራሾቻችሁን ለመንግሥት መልሱ

ወደ ቀደሙት ቤተክርስቲያናት ወደ መካነ ኢየሱስ ሙሉ ወንጌል መሠረተ ክርስቶስ ቃለ ህይወት ህዝባቸውን መልሱ

#የዮሐንስ ወንጌል 10:10 ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።

በእኔ ፀሎት እና በናዝሬቱ በጌታ በኢየሱስ ስም እና ሥልጣን እና በአባቴ በእግዚአብሔር መንግሥት በሚሠጠኝ ምሪት እና በምንፈስ ቅዱስ መሪነት
መንፈሳዊ የጦር እቃን በመልበስ ለእግዚአብሔር ብቻ በመገዛት ድያቢሎስን በመቃወም

በእጆቼ ብቻ በመሥራት እርዳታ ለሚፈልጉ በመርዳት ወንጌልን በፅድቅ በመስበክ ከእግዚአብሔር የተቀበልኩዋውን አንድ ወንድ እና ሴት ልጆቼን በእግዚአብሔር ቃል ኮትኩውቼ በፍቅር በማሳደግ እግዚአብሔር አይቶ በሁሉ ላይ ሾሞኛል 🌎 ታዘዙ የምላችሁን አድርጉ

#የማቴዎስ ወንጌል 24:45 “እንኪያስ ምግባቸውን በጊዜው ይሰጣቸው ዘንድ ጌታው በቤተ ሰዎች ላይ የሾመው ታማኝና ልባም ባሪያ ማን ነው?

46 ጌታው መጥቶ እንዲህ ሲያደርግ የሚያገኘው ያ ባሪያ ብፁዕ ነው፤

47 እውነት እላችኋለሁ፥ ባለው ሁሉ /👑🇪🇹🇺🇸🌎👑 #አለቃሚካኤልአረጋ / ላይ ይሾመዋል።

ብዙ ሠይፍ ⚔️ እና እሳት 🔥 የታጠኩ ነኝ ጠላቶቼን እና የማይታዘዙኝን በአካል መገኘት አይጠበቅብኝም የእግዚአብሔር አገልጋይ ነኝ የአለም ሁሉ መሪም ንኝ ኢትዮጵያ ተባርከሻል !
👑🌎🇺🇸🇪🇹 #አለቃሚካኤልአረጋ🇪🇹🇺🇸🌎👑

#የዮሐንስ ወንጌል 16:5 “አሁን ግን ወደ ላከኝ እሄዳለሁ ከእናንተም፡— ‘ወዴት ትሄዳለህ?’ ብሎ የሚጠይቀኝ የለም።

6 ነገር ግን ይህን ስለ ተናገርኋችሁ ኀዘን በልባችሁ ሞልቶአል።

7 እኔ ግን እውነት እነግራችኋለሁ፤ እኔ እንድሄድ ይሻላችኋል። እኔ ባልሄድ አጽናኙ ወደ እናንተ አይመጣምና፤ እኔ ብሄድ ግን እርሱን እልክላችኋለሁ።

8 እርሱም መጥቶ ስለ ኃጢአት ስለ ጽድቅም ስለ ፍርድም ዓለምን ይወቅሳል፤

9—10 ስለ ኃጢአት፥ በእኔ ስለማያምኑ ነው፤ ስለ ጽድቅም፥ ወደ አብ ስለምሄድ ከዚህም በኋላ ስለማታዩኝ ነው፤

11 ስለ ፍርድም፥ የዚህ ዓለም ገዥ ስለ ተፈረደበት ነው።

12 የምነግራችሁ ገና ብዙ አለኝ፥ ነገር ግን አሁን ልትሸከሙት አትችሉም።

13 ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል።

14 እርሱ ያከብረኛል፥ ለእኔ ካለኝ ወስዶ ይነግራችኋልና።

15 ለአብ ያለው ሁሉ የእኔ ነው፤ ስለዚህ፡— ‘ለእኔ ካለኝ ወስዶ ይነግራችኋል፡’ አልሁ።”

16 “ጥቂት ጊዜ አለ፥ አታዩኝምም፤ ደግሞም ጥቂት ጊዜ አለ፥ ታዩኛላችሁም፥ እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና።”

እቺህን አለምን ሲገዛ የነበረው የሠይጣን ሥርአት ተገርሱዋል ከአለም ሁሉ ላይ ተገርስሱዋል ወድቁዋል

የሠይጣኑ እና የአውሬው ክቡሩን የሠውን ልጅን የሚጠላው የሚገድለው የሚያፈናቅለው የሠይጣኑ የአገዛዝ ሥርአት ተሽርዋል

እና በtv እና ብsocial Media እየወጣችሁ የምታጭበረብሩትን ኢትዮጵያውያኑም እሜሪካውያኑም እስራኤላውያኑም መላው ወታደሮቹም ህዝቦቻችንም መላው የአለምም ህዝብ ነቅተዋል አሁን የቀረው እናንተን የሠይጣንን አገልጋዬች እና አሽከሮች እስከ አሽከሮቻችሁ ለፍርድ ብቻ ማቅረብ ነው ይህን ደግሞ በድንብ እየሠራንበት እንገኛለን

በሠላም ሥልጣናችሁን ለህዝብ እንድታስረክቡ የመጨረሻ ጥሪ አቀርብላችሁዋለው
አስረክቡ

እንቢ ካላችሁ የአባቴ ሐይለኛው የመላእክቱ አለቃ ሚካኤል የሚዘይደውን ዘይዶ ከአባቴ እና ከእኔ ትዕዛዝ ከሠማይ ተላፉዋል ያስወግዳችሁዋል

ምንም መንፈሳዊ ከለላ የላችሁም አዋጅ ወጥቶባችህዋል የትም ሁዶ እሳት እን ዉርደት ነው የሚከተላችሁ

የሹም ሽር በሰማይ ተካሂድዋል
የእግዚአብሔርን ህዝብ ማለት መላው የአለምን 🌎ህዝብ እንዳስተዳድርለት እግዚአብሔር በአደራ አምኖ እኔን ሾሞኛል

ማንም ከትዛዜ ቢያፈነግጥ በሠማይ ሐይላቶች አይቀጡ ቅጣት ይቀጣል

ክብር ለአባቴ ለእግዚአብሔር /አላህ ብቻ 🙏🏾 ይሁን
እኛ ሁላችንም ኢትዮጵያውያን በሁሉም አገራት ተበትነን ለምኖር የጥልን የመገዳደልን የጥላቻን የቁርሾን የቂምን ዘመን እና ቁዋጠሮ አውጥተን በአምላካችን ስም ከልባችን ይቅርታ ተጠያይቀን የክፉ ዘምን ትዝታዎችን ዘግተን

ፖለቲከኞቹ ንፁህ ወታደሮቻችን እና ህዝባችን እንዲሁም ሐገራችንን ላይ ያደረሡትን ሳንዘነጋ ከያሉበት ከሥልጣን በሠላማዊ መንገድ እንዲወርዱ አድርገን እቺ በአባቴ በእግዚአብሔር የክርስቶስ ዳግም ምፅአት ለማዘጋጀት የተመረጠችውን ሀገራችንን ኢትዮጵያውያን

እግዚአብሔርን እና አላህን ህዝባችንን ከልብ የሚወዱ በህብረተሰባችው እና በቅርብ በቤተሠባቸው በወለድዋቸው በራሳቸው ልጆቻቸው መልካም ምስክርነት ያላቸውን ጥሩ ጥሩ መሪዎች እንድታዘጋጁልኝ ስል ለተከበረው የመከላከያ ሠራዊታችን እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ የሐይማኖት አባቶች ጥሪዬን አቀርባለሁ

አሁን ከDallas Texas ወደ Washington DC Move አድርጌአለሁ ከመላሁ የዲያስፓራ ጋር ምክክር እናደርጋለን ከአሜሪካም Congressional እና house representative ጋር ምክክር እናደርጋለን

ከጥቂት ጊዜ ብውሀላ በቅርቡ በክቡር ንጉሠ ነገሥታችን ቀዳማዊ ሐይለ ሥላሤ ላይ የነበረው ግርማ ሞገሥ እና ቅባት በእጥፍ እኔ ላይ እግዚአብሔር አድርጎታል ኢትዮጵያ ሐገሬ ላይ በክብር ይመለሣል እኔ ወደ ኢትዮጵያ አፍሪቃ ስመለስ

ክብር ለመድሐኒያለም 🙏🏾 ብቻ ይሁን !

ከልባችን ይቅር ተባብለን ወደ አንድነት ና ፍቅር አንድ ሆነን ቆመን አንድ ኢትዮጵያ ፓርቲዬን ሠላማዊ በሆነ መንገድ በመላው የኢትዮጵያ ክልል ላይ እተክላለሁ አባቴ እግዚአብሔርም በእኔ እና በልጄ የሥልጣን ዘመን ከፍ ብሎ ይመለካል በመላሁ ኢትዮጵያ አፍሪቃ እና አለም 🌎 ሁሉ ላይ

ኢትዮጵያውያውያኑም አለምን በሥልጣን እና በጥበብ እና በፍቅር ይመራሉ በእኔ መሪነት

በድጋሚ የሥልጣን ሽግግር እንዲካሄድ አብይ አህመድም ለህዝብ ስልጣን እንዲያስረክቡ እጠይቃለሁ
Again Congratulations All Ethiopians 🇪🇹 Americans 🇺🇸

12/25/2025

Marry 🎄 From My Family To You
ይህ የኢትዮጵያ 🇪🇹 እና የአፍሪቃውያን እንዲሁም የመላው የጥቁር ህዝቦች የከፍታ ዘመን ተጀምርዋል በእኔ መሪነት a new king

From My Headquarter
Washington Dc Usa 🇺🇸

From One Party
Founder and Leader of
For All
👑 👑 👑
25/2025
ሠላማዊ የሥልጣን ሽግግር እንዲካሄድ የአሁኑ የኢትዮጵ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድም ከምርጫው በፊት ሥልጣንዎትን ለህዝብ በሠላማዊ መንገድ እንዲያስረክቡ እጠይቃለሁ

እስከዛው እኔ ወደ ትውልድ ሐገሬ ኢትዮጵያ እስክገባ የተከበሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴር እቶ ተመስገን ጥሩነህ እና የተከበሩ የኦሮሚያ ፕሬዝዳንት Abo ሽመልስ አብዲሳ ሐገሪትዋን በእንድነት እያስተዳደሩ እንዲቆዩ ይሁን

የእርሶ 🇪🇹 የአብይ እህምድ The Most President Donald J. Trump in the History of USA 🇺🇸 Prime Minister Benjamin Netanyahu - בנימין נתניהו Israel 🇮🇱 The most corrupt and supporter of Gay and Le***an homosexual cult groups and the modern slavery ለአፉሪካ አገሮቻችንን ሲጨቁን የነበረው አውሬው ወድቁዋል The President Emmanuel Macron France 🇫🇷 England 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የንጉስ King Charles III የአገዛዝ ሥርአት ወድቁዋ

በማታለል ወጣት ሴት ልጆችን በስውር እና አስገዶ በመድፈር በሙስና ገንዘብ በመክፈል በማጭበርበር ጦርነት በማስንሳት በመግደል በማፈን ሲገዛ የነበረው የሠይጣን ሥርአት ተገርሱዋል ከአለም ሁሉ ላይ ተገርሱዋል

ክብር 🙏🏾 ለአባቴ ለኢየሱስ ብቻ ይሁን

አሁንም አበክሬ የምመክረው ከእነዚህ አውሬ እና ሠው በላ ሠዎች ጋር ከነ አብይ አህመድ ጋር በተለያዩ መንገዶች የተወዳጃችሁ ለእነሱ ፍርፉሪ ለቀማ የምትሠሩ ተለዩ ያለበለዚያ ለእነሱ የተዘጋጀው እና ፍርድ እና ሠይፉ የትም ሀገር ላይ ብትሆኑ ከእኔ ቡድን አታመልጡም እጅ ስጡ እንደ አንዳንድ አገልጋዬች በአደባባይ እየወጣችሁ ንሠሀ ግቡ ያመናችሁን ህዝብ እንድታገለግሉት ግነ የዋሻችሁትን

ያጭበረበራችሁትን ህዝባችሁን ይቅርታ ጠይቁ የዘረፉችሁትን ገነዘብ የውሸት ፓስተርነት ዘማሪነት ወይም ዘማዊነት ነብይነት ስም ለጥፉችሁ የጎዳችሁትን የራሳችሁን ቤተሠብ ልጆች ምእመናን ይቅርታ ጠይቁ የከፈታችሁትን ሱቆች ወይም ገንዘብ መሠብሰቢያ እና መጨፈሪያ አዳራሾቻችሁን ለመንግሥት መልሱ

ወደ ቀደሙት ቤተክርስቲያናት ወደ መካነ ኢየሱስ ሙሉ ወንጌል መሠረተ ክርስቶስ ቃለ ህይወት ህዝባቸውን መልሱ

#የዮሐንስ ወንጌል 10:10 ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።

በእኔ ፀሎት እና በናዝሬቱ በጌታ በኢየሱስ ስም እና ሥልጣን እና በአባቴ በእግዚአብሔር መንግሥት በሚሠጠኝ ምሪት እና በምንፈስ ቅዱስ መሪነት
መንፈሳዊ የጦር እቃን በመልበስ ለእግዚአብሔር ብቻ በመገዛት ድያቢሎስን በመቃወም

በእጆቼ ብቻ በመሥራት እርዳታ ለሚፈልጉ በመርዳት ወንጌልን በፅድቅ በመስበክ ከእግዚአብሔር የተቀበልኩዋውን አንድ ወንድ እና ሴት ልጆቼን በእግዚአብሔር ቃል ኮትኩውቼ በፍቅር በማሳደግ እግዚአብሔር አይቶ በሁሉ ላይ ሾሞኛል 🌎 ታዘዙ የምላችሁን አድርጉ

12/03/2025

✝️ Only Jesus The Hope of The Nations🇪🇹🌎🇪🇹

Photos from አዲሱ ኢትዮጵያዊው ንጉሠ ነገሥት ንጉሡ ሚካኤል አረጋ's post 11/06/2025

ጥቁሩ #አዲሱ #የኢትዮጵያ 🇪🇹 #ንጉሠ 👑 ነገሥት ክቡር 👑 #አለቃሚካኤልአረጋ 👑
መዝሙረ #ዳዊት 23:5 - በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፡ #በጠላቶቼ ፊት #ለፊት፡ ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
👑🇪🇹🇺🇸🌍👑
ከ ፩ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ፓርቲ
መሥራችና መሪ ከአዲሱ
ከኢትዮጵያ 🇪🇹 ንጉሠ 👑 ነገሥት
በታላቁ በሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር
ለንግሥና ከተቀባው ከንጉሡ
ክቡር 👑 አለቃ ሚካኤል አረጋ 👑

Photos from አዲሱ ኢትዮጵያዊው ንጉሠ ነገሥት ንጉሡ ሚካኤል አረጋ's post 10/06/2025
Want your business to be the top-listed Government Service in Dallas?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address

Dallas, TX