02/26/2025
!
✍️የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አማራ) ልጅ እያሱ ኮር ለበርካታ ወራት ያሰለጠናቸውን የኮማንዶ ኃይሎች አስመረቀ!
👉የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አማራ) ልጅ እያሱ ኮር ለተከታታይ ስድስት ወራት ያሰለጠናቸውን የኮማንዶ ኃይሎች የድርጅቱ ና የኮሩ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ማስመረቁን ለጣቢያችን የደረሰው መረጃ ያመላክታል።
© Ethio251media
02/25/2025
#ኮማንዶ✊
✍️የአማራ ፋኖ በጎጃም የየቦቅላ አባይ ብርጌድ ከ7 ወር በላይ ያሰለጠናቸውን ልዩ ኮማንዶ በድምቀት አስመረቀ። በዚህ የምረቃ ስነ ስርአት የአማራ ፋኖ በጎጃም ህግና ስነ ስርአት ጉባኤ ተጠሪ አባል ጠበቃ ምንያምር አዲስ፣ የአማራ ፋኖ በጎጃም የፖለቲካ መኮንን ፋኖ መምህር ዮሀንስ አያሌው፣ የአማራ ፋኖ በጎጃም የሀዲስ አለማየሁ ክ/ጦር አመራሮች፣ የአነደድ ተድላ ጓሉ ብርጌድ አመረራሮች፣ የአዋበል መብረቁ ብርጌድ አመራሮች፣ የደብረ ማርቆስ ንጉስ ተክለ ሀይማኖት ብርጌድ አመራሮች፣ የስናን አባጅሜ ብርጌድ አመራሮች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የአካባቢው ማህበረሰብ ተገኝተዋል። ሙሉውን ቪዲዮ በመረጃ ቴሌቪዥን ይከታተሉ።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!!
✍️ጎጃም አዝመራው
12/09/2024
#ጎጃም አገው ምድር ዳንግላ ሰማይ ስር !
✍️የፋኖ ትዕዛዝ ተተግብሯል።✊
12/09/2024
✍️መንገዱን ጥረጉ ሰፋ ሰፋ አርጉለት፤
✍️ኪሩቤል ዘመነ ይገማሸርበት።
✍️አባቱ ጀግና ነው ባርነት የጠላ፤
✍️ልጁም ደረሰለት ለአባቱ ከለላ።
(ህዳር 30 ጸጥ ረጭ💪💪💪)
👉አማራ ያሸንፋል✌️✌️✌️✌️
12/08/2024
“በእስክንድር ነጋ የሚመራው የአማራ ህዝባዊ ድርጅት የሚባለው ከወንድሞቻችን ጋር እንዳንግባባ ስላደረገን ራሳችንን ከድርጅቱ በማግለል ከወንድሞቻችን ጋር በጋራ ለመታገል ውህደት ፈፅመናል።”
12/08/2024
✍️መተኮስ የማይችለው የጫካው ብልጽግና (ሸኔ) መሀል አዲስአበባ ላይ ወደ ሰማይ ተኮ**ስኩ ብሎ ንፁሃንን ገድ**ሏል😓😡
12/08/2024
❤100% ተረጋግጧል ጎንደር አንድ ሆነ🥰
✍️ሐብቴ ወልዴ ከእስክንድር ድርጅት ወጥቻለሁ ሲል በድምፅ ሰማሁት። ከዚህ በኋላ ጎንደር ላይ የእከሌ የእከሌ አደረጃጀት የሚባል የለም አንደ ሆነናል ብሏል። ቀጥሎም የጎንደርን ፋኖ አወቃቀር በቅርቡ እንደገና እናደራጀዋለን ሲል ተናግሯል።
✍️አርበኛ ባየ ቀናውም አንድነት መፍጠረቻቸውን በተመሳሳይ ገልጿል።
12/08/2024
✍️የጎንደር ፋኖዎቻችን ወደ አንድ መጥተዋል። የአማራ ፋኖ በጎንደር እና የአማራ ፋኖ በጎንደር እዝ በአንድ መዋቅር ተደራጅተዋል።
👉አርበኛ ባዬ ቀናው፣ ሻለቃ ሐብቴ ወልዴ እና አባት አርበኞች የአማራ ሕዝብ አለኝታነታቸውን አሳይተዋል።
🥰አንድነታችን መዳኛ መንገዳችን ነው!
ድል ለሕዝባችን!