Digital INVEA

Digital INVEA

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Digital INVEA, Government Website, Washington D.C., DC.

We're happy to announce that we've started providing passport, origin ID application services to Ethiopians & origin Ethiopians in the US, Europe, Australia, Asia, Latin America & passport renewal for Africa & the Middle East through www.digitalinvea.com

09/27/2023

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም የመውሊድ በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

09/25/2023

የሎካርዶን በመያዝ በጉዞ ወቅት አላስፈላጊ እንግልቶችን በማስወገድ የትውልደ ኢትዮጵያዊነቶን ሙሉ መብት ይጠቀሙ።

09/11/2023

መልካም አዲስ ዓመት!

05/01/2023

ሁሉንም የዜግነት ኩነቶች በአንድ የሚያስፈፅሙበት የሞባይል መተግበሪያ ከጉግል ፕሌይ ስቶርና ከአፕ ስቶር አሁኑኑ ያውርዱ!

03/02/2023

እንኳን ለ127ኛው የአድዋ ድል በሰላም አደረሳችሁ!

02/20/2023

የሎ ካርዶን በመያዝ በንግድ፣ ኢንቨስትመንት እና የተለያዩ ዘርፎች ላይ በመሰማራት ለሀገሮ እድገት የበኩሎን አስተዋዖ ያድርጉ!

02/10/2023

በመደበኛው አሰራር እስከ 3 ወር የሚፈጀውን የፖስፖርት እድሳት የ የቴክኖሎጂ አማራጭን በመጠቀም ፖስፖርቶን በ20ቀናት ውስጥ ከእጆ ያስገቡ

01/30/2023

ለተወደዳችሁ ደብበኞቻችን ከጥር/19/2015 ጀምሮ በአንዳንድ አገልግሎቶች ላይ የዋጋ ማስተካከያ ማድረጋችንን ለማሳወቅ እንወዳለን!
ለበለጠ መረጃ ድረገፃችንን ይጎብኙ!

01/18/2023

እንኳን ለብርሃነ በሰላም አደረሳችሁ!

01/06/2023

መልካም የገና በዓል!
በዓሉን ከሚወዷቸው ጋር ተሰብስበው እያሳለፉ እንደሆነ ተስፋ እናደርጋለን!

01/02/2023

ለገደብ አልባ እንቅስቃሴ፣ በሀገርውስጥ የዋጋ ተመን አገልግሎቶችን ለማግኘት፣ የኢንቨስትመንት ፍቃድ ለማግኘት እና ለተለያዩ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች የሎካርዶን በእጆ ይያዙ!

Want your business to be the top-listed Government Service in Washington D.C.?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address

Washington D.C., DC