College of Computing and Informatics, Bule Hora University

College of Computing and Informatics, Bule Hora University

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from College of Computing and Informatics, Bule Hora University, Government Organization, Bule Hora University, Block-112 P.O.Box: 144, .

LeetCode - The World's Leading Online Programming Learning Platform 20/02/2026

📢 Message to All Computing and Informatics Students

Students aspiring to build careers as:

• Software Engineers
• Data Analysts
• Machine Learning Engineers
• Data Scientists

Strong problem-solving ability is essential.

One highly recommended platform to strengthen your skills is LeetCode - https://leetcode.com/

Regular practice in: Data Structures, Algorithms, System Design.

Using languages such as: Python or C++ or Java

will significantly improve your technical foundation and prepare you for internships, competitive programming, and technical interviews.

Consistent coding practice enhances logical thinking, optimization skills, and confidence in solving real-world computational problems.

We encourage all students to start early, practice regularly, and build a strong technical profile.

LeetCode - The World's Leading Online Programming Learning Platform Level up your coding skills and quickly land a job. This is the best place to expand your knowledge and get prepared for your next interview.

Photos from College of Computing and Informatics, Bule Hora University's post 17/01/2026

The first round of 2026 Master's students of the College of Computing and Informatics have been defended their thesis Work.

19/12/2025

በኢትዮጵያ በስፋት ስለሚከሰተዉ “የባይቲንግ" የሳይበር ጥቃት አይነት ምን ያክል ያዉቃሉ?

በኢትዮጵያ ውስጥ የኢንተርኔት ተጠቃሚ ቁጥር እየጨመረ ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ የባይቲንግ ጥቃቶች በተለያዩ መንገዶች እየተከሰቱ ይገኛሉ።

ይህ ዓይነቱ ጥቃት በዋነኝነት የሚያተኩረው በሰዎች ጉጉት ወይም ነገሮችን በነጻ የማግኘት ፍላጎት ላይ የተመሰረተ ነው። በተለይ የሰዎችን የኑሮ ፍላጎት፣ የቴክኖሎጂ እውቀት ማነስ እና በነፃ የሚገኝ ነገር ላይ ያለን ጉጉት ለባይቲንግ ጥቃት በቀላሉ እንድንጋለጥ ያደርገናል።

አጥቂዎችም ይህን ጥቃት ለመሰንዘር ከዚህ በታች የተቀመጡ ሁለት ዋና ዋና የማጥቂያ መንገዶችን ይጠቀማሉ፦

1. በአካል
👉አጥቂው ጎጂ ሶፍትዌር የተጫነበትን USB ፍላሽ ወይም ኤክስተርናል ሃርድ ድራይቭ ሰዎች በሚበዙበት ቦታ (ለምሳሌ፡ ሊፍት ውስጥ፣ ፓርኪንግ ወይም ካፌ) ጥሎ ይሄዳል። ሰውየው "ይህ የማን ይሆን?" በሚል ጉጉት ፍላሹን አንስቶ ኮምፒውተሩ ላይ ሲሰካው፣ ቫይረሱ በራሱ ተጭኖ መረጃ መስረቅ ወይም ኮምፒውተሩን መቆጣጠር ይጀምራል።

2. በኦንላይን
👉በድረ-ገጾች ላይ የሚወጡ አሳሳች ማስታወቂያዎች። ለምሳሌ፦ "እንኳን ደስ አለዎት! የ10,000 ብር ስጦታ ደርሶዎታል፣ እዚህ ይጫኑ" የሚሉ መልእክቶች።

👉ነፃ ፊልም፣ ሙዚቃ ወይም ውድ ሶፍትዌሮችን በነፃ ለማውረድ (Download) ስንሞክር አብረው የሚወርዱ ቫይረሶች አማካኝነት ጥቃቶች ይደርሱብናል።

ተጨማሪ የሳይበር ደህንነት መረጃዎችን ለማግኘት፡-
• ድረ ገጽ፦ https://www.insa.gov.et
• ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/INSA.ETHIOPIA
• ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/?_t=8qBKkyp092r&_r=1
• ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com//featured
• ቴሌግራም፦ https://t.me/insagovet
• ትዊተር (X) ፦ https://twitter.com/INSAEthio
• ሊንክድኢን:- https://www.linkedin.com/.../information-network.../
• የሳይበር ጥቃት ጥቆማ ለመስጠት፡- ነጻ የስልክ መስመር 933

Photos from Bule Hora University's post 12/12/2025

Good Progress!

Photos from Bule Hora University's post 21/11/2025
20/10/2025

🔐 Cybersecurity Matters! 💻✨

In today’s digital world, your data is your identity.
Protect it like your most valuable asset. 🛡️

✅ Use strong, unique passwords
✅ Enable 2-Factor Authentication
✅ Think before you click suspicious links
✅ Keep your software updated

Remember — Cybersecurity starts with YOU. 🌐🔥

16/10/2025

ማስታወቂያ

የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብን ስለማሳዎቅ

ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የ Remedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን እናሳውቃለን።

1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33% ከመቶ እና ከዚያ የተቆረጠ መሆኑን።

2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥቡን ያሟሉ ብቻ ይሆናሉ።

Photos 22/06/2025
Want your business to be the top-listed Government Service?

Culinary Team

Attire