02/10/2024
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለፈተና ካስቀመጣቸዉ 11ሺ 939 ተማሪዎች መካከል 5ሺ 300 ተማሪዎች ማሳለፉን አስታወቀ ::
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mahdere Shewa ማህደረ ሸዋ, Public Service, bole sub city gerji yerer ber, .
02/10/2024
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለፈተና ካስቀመጣቸዉ 11ሺ 939 ተማሪዎች መካከል 5ሺ 300 ተማሪዎች ማሳለፉን አስታወቀ ::
30/09/2024
«አዲስ አበባ አንኮበር ኩታ ገጠሙን፤
ሰላሌና ተጉለት ኩታ ገጠሙን፤
ሸነሸኑት አሉ ሊያዉሉት ጦሙን፡፡»
ከዝነኛዋ የባህል አቀንቃኝ ማናልሞሽ ዲቦ የሙዚቃ ስንኝ የተወሰደ፡፡
22/07/2024
ሀገሬ ቆላ ነዉ ደጋ ወይና ደጋ በዚህ ሰሞን
15/07/2024
የቡልጋዉ ነብር፤የከሰም ለጥ ጊዮርጊስ የአደራ ልጅ; የሸዋ ቡሄአምባ እንቡጥ፤ጀግና ተዋጊ፤ቆራጥ ኢትዮጵያዊ፤ የጥንታዊት ኢትዪጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር የመጀመሪያዉ ፕሬዘዳንት፤…የሳምንት የአንድ አለሽ የሬዲዮ ዝግጅት «የይጫን ፈረሳቸዉ» እልፍኝ እንግዳ ናቸዉ፡፡ ለመሆኑ ማን ናቸዉ? ይገምቱ፤በቀጥታ ስርጭት ሃሳብ አስተያየትዎን እናስተናግዳለን፡፡
አንድ አለሽ የሬዲዮ ዝግጅት ክፍል
ምስል፡ ለጥ ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን ከሰም ቡልጋ
08/06/2024
ሰኔና ቅዳሜ
መልካሙን ሁሉ የምንሰማበት ወር ይሁንልን፡፡
የባህሩ ሀይላት ከተራራ ኮረብታዉ ከዋሉ
መጠርጠር ነዉ ከጀርባቸዉ ምን እንዳሉ፡፡
ከተራራዉ እንደወጡ የነገሩን እነሱ ናቸዉ
እስከመቼ ይቆያሉ ምን ይሆን ጉዳያቸዉ?
13/03/2024
TikTok · አስሜ_Asme Check out አስሜ_Asme's video.
27/02/2024
የመጀመሪያዉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንትባለብሩህ አእምሮዉ ዶ/ር አክሊሉ ሀብቴ aklilu habte subscribe our mahdere network https://www.youtube.com/watch?v=SAcKHT-LzeY«መንግስት ወደቀያችን ይመልሰን» በኢትዮጵያ፣ 14 ሚሊዮን ሕዝብ የረሃብ አፋፍ ላይ ናቸውhttps://www.youtube.com/watc...
23/02/2024
በሸዋ ሳሲት ፈላ ዝንጎዶ በድሮን ከ16 ቤተሰቦቿ ጋር በግፍ የተገደለችዉ አራስ እናትየካቲት 11-06-16 በታሪክ የሚዘከር የምናስታዉሰዉ ጥቁር ቀን subscribe our mahdere network https://www.youtube.com/watch?v=SAcKHT-LzeY«መንግስት ወደቀያችን ይመልሰን» በኢትዮጵያ፣ 14 ሚሊዮን ሕዝብ የረሃብ አፋፍ ላይ ናቸውhttps://www.youtube.com/watc...
23/02/2024
….ትኩስ አራስ ክርስትና አስነስታ ስትመለስ ሰዉነቷ በድሮን ሀሩር ተበጣጥሶ በወጉ እንኳን አስከሩኗ ሳይቀበር በደቂቃዎች ልዩነት ወደ አመድነት የተቀየረችበት ሀገር መንደር ዉስጥ የምንኖር እኛ ከዚህ በኋላ ምናልባትም እስከ ህይወት ፍጻሜያችን ምን ሊያስደነግጠን ምንስ ሊገርመን ይችላል….??
የቆረጠ፡ የጨከነ፤ የደደረ ልብ….
24/02/2022
የጥቁር ህዝብ የአፍሪካ ተምሳሌት አድዋ
ዋ ያች አድዋ ❤️❤️❤️💪