Hadiya Zone Forest And Environmental Protection Sector

  • Home
  • Hadiya Zone Forest And Environmental Protection Sector

Hadiya Zone Forest And Environmental Protection Sector All

20/08/2026
በሀድያ ዞን የደን፣ አካባቢ ጥበቃና ልማት መምሪያ ከስሩ ከሚገኙ ከዘርፍ ዳይሬክተሮቶች ጋር የ2019 በጀት ዓመት የግብ ስምምነት ተፈራርመ ፦ (ዱራሜ፣ ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም) በሀድያ ዞን...
20/08/2026

በሀድያ ዞን የደን፣ አካባቢ ጥበቃና ልማት መምሪያ ከስሩ ከሚገኙ ከዘርፍ ዳይሬክተሮቶች ጋር የ2019 በጀት ዓመት የግብ ስምምነት ተፈራርመ ፦
(ዱራሜ፣ ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም) በሀድያ ዞን የደን፣ አካባቢ ጥበቃና ልማት መምሪያ በዘርፎቹ ከሚገኙ ዳይሬክተሮች ጋር የ2019 በጀት ዓመት በሚፈፀሙ ግቦች የአፈፃፀም ስምምነት ተፈራረሟል ።
በመምሪያው የዘርፍ ዳይሬክቶሬች ከመምሪያው ኃላፊ ጋር በመሆን ለ2019 በጀት ዓመት የተዘጋጀውን የሥራ ዕቅድና የግብ ስምምነት ተፈራርመዋል።
የግብ ስምምነቱ በበጀት ዓመቱ የሚከናወኑ ተግባራትንና የሚጠበቁ ውጤቶችን በጋራ ከመወሰን ባለፈ የተግባር አፈጻጸምን ለማሻሻል እንደሚያግዝ ተመላክቷል ።
የዘርፍ ዳይሬክቶሬቶች ከፈጻሚ ባለሙያዎች ጋር የግብ ስምምነት የሚፈራረሙ ሲሆን፣ እያንዳንዱ ባለሙያ የተሰጠውን ኃላፊነት በዕቅድ መሠረት በመፈጸም የመምሪያውን ዓመታዊ ግቦች ለማሳካት እንደሚሠራ ተገልጿል ።
ተግባራትም በታቀደላቸው ዕቅድ መሠረት መፈጸማቸው በድጋፍ፣ በክትትልና በግምገማ ሥርዓት የሚረጋገጥ ሲሆን፣ የአፈጻጸም ሂደቱም በየደረጃው እየተከታተለ እንደሚሄድ መግባባት ላይ ተደርሷል ።
በተጨማሪም በዞኑ ውስጥ ካሉ 20ዎቹም መዋቅሮች ጋር የ2019 በጀት ዓመት የግብ ስምምነት ለመፈራረም የሚያስፈልገው ዝግጅት ተጠናቆ መምሪያው ዕቅዶችን በተቀናጀ አሠራር፣ በተጠያቂነትና በቀጣይነት ለመፈጸም የግብ ስምምነት እንደ ዋና የአፈጻጸም መሣሪያ እንደሚጠቅምም ተመላክቷል ።

20/08/2026
18/07/2026
16/07/2026

Celebrating my 1st year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉

05/06/2026
05/06/2026
አረንጓዴ አሻራ ከአየር ንብረት ለውጥ ባሻገር የሀገር ገጽታ መገንባት የቻለ፣ የህዝብ ባህል የሆነ፣ ለነገ ትውልድ ዘላቂ የሆነ አከባቢ ለማስተላለፍ የሚያስችል ወሳኝ  ተግባር ነው !!!
24/04/2026

አረንጓዴ አሻራ ከአየር ንብረት ለውጥ ባሻገር የሀገር ገጽታ መገንባት የቻለ፣ የህዝብ ባህል የሆነ፣ ለነገ ትውልድ ዘላቂ የሆነ አከባቢ ለማስተላለፍ የሚያስችል ወሳኝ ተግባር ነው !!!

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hadiya Zone Forest And Environmental Protection Sector posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Want your organization to be the top-listed government service?

Share