03/11/2018
የውሸት ወሬ ከማባዛት እንቆጠብ
እባካችሁ ምንም ነገር እውነት መሆኑን ሳናውቅ ሼር ለማድረግ አንቸኩል! ዛሬ በ ዱባይ ጸሀይ አየለ የተባለች ባልታወቀ ምክንያት ህይወትዋ አልፏል የተባለው ውሸት እና የተጠቀሙት ፎቶ ሳውዲ በህክምና ስህተት ለረጂም አመታት ሆስፒታል የቆየው ታዳጊ መሃመድ አብደልአዚዝ ወደ ሃገሩ ሲገባ የነበረን ፎቶ ነው ይቺን ሚስኪን እንደሞተች ተደርጎ እየተባዛ ያለው። እባካችሁ ማንም ባለጌ ሌላን ለመጉዳት ብሎ በሚያደርገውን የውሸት ወሬ እውነት መሆኑን ሳናውቅ በማሰራጨት በቤተሰቦችዋ ላይ የሚደርሰውን ድንጋጤ እናስብ፡
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የውሸት ወሬ መሆኑን ያረጋግጡ።
https://www.facebook.com/ethiotenama/videos/592241531174417

25/06/2018