29/05/2026
በደቡብ ወሎ ዞን አርጎባ ብሄረሰብ ልዩ ወረዳ 01መዲና ከተማ #በስጋ ዶሮ እርባታ በተደራጁ ወጣቶች አማካይነት እየተሰራ ያለ ስራ።
Informations de contact, plan et itinéraire, formulaire de contact, heures d'ouverture, services, évaluations, photos, vidéos et annonces de South Wollo Zone Argoba Woreda Livestock Resource Development Office., Organisation gouvernementale, Democratic Republic of the.
29/05/2026
በደቡብ ወሎ ዞን አርጎባ ብሄረሰብ ልዩ ወረዳ 01መዲና ከተማ #በስጋ ዶሮ እርባታ በተደራጁ ወጣቶች አማካይነት እየተሰራ ያለ ስራ።
25/05/2026
በደቡብ ወሎ ዞን አርጎባ ወረዳ ከወጣቶች የስራ እድል ፈጠራ ጋር በማስተሳሰር እየተሰሩ ያሉ የዶሮ እርባታ የሌማት ቱርፋት የኢንሸቲቭ ስራዎች በከፊል!!
24/05/2026
በደቡብ ወሎ ዞን በአርጎባ ብሄረሰብ ልዩ ወረዳ 01 ፈጠቆማ ቀበሌ ፓርቲያችን ብልፅግና የሚደግፍ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
#ብልፅግናን ይምረጡ!
#ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነው!
09/05/2026
09/05/2026
በአርጎባ ወረዳ የሌማት ቱርፋት ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ!!
#ግንቦት 01/2018ዓ/ም በአርጎባ ብሄረሰብ ልዩ ወረዳ በ01 መዲና ከተማ የነዋሪዎችን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥና የገቢ ምንጭ ለመፍጠር ያለመ የተለያዩ ዝርያ ያላቸው የአንድ ቀን ጫጩት ማሰደግ ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው
በዛሬው ዕለት ከኮንቦልቻ የዶሮ ብዜት ማዕከል ብዛታቸው 2,500 የቴትራ ኤች ዝርያ ያላቸው ጫጩቶች ለተጠቃሚዎች የቀረቡ ሲሆን፣ ይህም የአካባቢውን የእንቁላልና የስጋ ምርትን ለማሳደግ ትልቅ እገዛ እያደረገ ይገኛል።
ከዚሁ የአንድ ቀን ጫጩት ማሳደግ ጋር የተያያዙ ስራዎችን በወረዳው ውስጥ የበለጠ አጠናክሮ ለማስቀጠል በዘርፉ የሚሰማሩ አዳድስ ወጣቶችን የግንዛቤ ፈጠራ ስራ መስራት ፣የፓኬጅ ስልጠና መስጠትና ሌሎች ለስራ እድል መፍጠሪያ ምቹ የሆኑ ሸዶችን የማመቻቸት ስራ
ከሚመለከታቸው አጋር ሴክተሮች ጋር የጋራ ሀሳብ በመለዋወጥ የተጀመሩ ስራዎች የበለጠ ተጠናክረው እንድቀጥሉ የወረዳው እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ጽ/ቤት ድጋፉን አጠናክሮ ይቀጥላል።
07/05/2026
ደቡብ ወሎ ዞን
#አርጎባ ወረዳ(ሚያዚያ 29/2018ዓ/ም
የሌማት ቱሩፋት አካል የሆነው የአንድ ቀን ጫጩት ማሳደግ ስራ ከወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ ጋር ተሳስሮ እንደቀጠለ ነው።
04/05/2026
24/04/2026
ደቡብ ወሎ ዞን
#አርጎባ ወረዳ(ሚያዚያ 16/2018ዓ/ም
የሌማት ቱሩፋት አካል የሆነው የአንድ ቀን ጫጩት ማሳደግ ስራ ከወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ ጋር ተሳስሮ እንደቀጠለ ነው።
21/04/2026