Yeka Sub city Small Tax payers branch Office

Yeka Sub city Small Tax payers branch Office

Share

Revenue for societal infrastructure and facilities

Photos from Yeka Sub city Small Tax payers branch Office's post 29/05/2025

በዛሬው ዕለት ማለትም በ 21/09/2017 ዓ.ም በየካ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ለደረጃ ሀ እና ለ ግብር ከፋዮች በሒሳብ መዝገብ አያያዝ መመሪያ ቁጥር 176/2014 ላይ የታክስ ከፋዮች ትምህርትና ድጋፍ ቡድን አስተባባሪ የሆኑት አቶ አለማየሁ ሞገስ ተገቢውን ስልጠና የሰጡ ሲሆን ከግብር ከፋዮች ለተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች የታክስ ኦዲት የስራሂደት አስተባባሪ የሆኑት አቶ ካሱ ፈልሚ ተገቢውን ማብራሪያና ምላሽ ሰጥተዋል፡፡

Photos from Yeka Sub city Small Tax payers branch Office's post 16/05/2025

በየካ ክ/ከ/አ/ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በቀን ግንቦት 07/2017 ዓ.ም በታክስ ከፋዮች ትምህርትና ድጋፍ ቡድን በኩል ለግብር ከፋዮች ስለ የታክስ ሂሳብ መዝገብ አያያዝ መመሪያ 176/2014 ዙሪያ ላይ የስልጠና መድረክ የተዘጋጀ ሲሆን መድረኩን የታክስ ከፋዮች ትምህርትእና የህግ ተገዥነት የሥራ ሂደት የመክፈቻ ንግግር በማድረግ የከፈቱት ሲሆን ስልጠናው በአቶ ተስፋዬ ዋቅቶላ ኡርጌቻ የታክስ ከፋዮች ከፍተኛ ኦፊሰር የተሰጠ ሲሆን ከስልጠናው ብኋላ ከተሳታፊዎች ለተነሱት ጥያቄዎች አሰልጣኙን ጨምሮ የታክስ ከፋዮች ከፍተኛ ኦፊሰር አቶ እዩኤል ኤርሚያስ ሰፊ ምላሽ ና ማብራሪያ በመስጠት መድረኩ ተጠናቋል፡፡
በስልጠናው ላይ የታክስ ሂሳብ መዝገብ ማለት ምን ማለት ነው?
የታክስ ሂሳብ መዝገብ መያዥ ያለባቸው ግብር ከፋዮች እነማን ናቸው?
የታክስ ሂሳብ መዝገብ ሲዘጋጅ ምን ምን ማካተት አለበት?
ቀለል ያለ የሂሳብ መዝገብ ማዘጋጀት ማለት ምን ማለት ነው? የሚሉትን ሃሳቦችን በስልጠናው ውስጥ በተካተተ ሁኔታ ስልጠናው ተሰቷል፡፡

Photos from Yeka Sub city Small Tax payers branch Office's post 12/05/2025
12/05/2025
10/05/2025

የታክስ ሒሳብ መዝገብ አያያዝ መመሪያ 176/2014

Photos from Yeka Sub city Small Tax payers branch Office's post 09/05/2025

በየካ ክ/ከ/አ/ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በቀን ሚያዚያ18/2017 ዓ.ም በታክስ ከፋዮች ትምህርትና ድጋፍ ቡድን በኩል ለግብር ከፋዮች ስለ የታክስ ሂሳብ መዝገብ አያያዝ መመሪያ 176/2014 ዙሪያ ላይ የስልጠና መድረክ የተዘጋጀ ሲሆን መድረኩን የታክስ ከፋዮች ትምህርትእና የህግ ተገዥነት የሥራ ሂደት የመክፈቻ ንግግር በማድረግ የከፈቱት ሲሆን ስልጠናው በአቶ ተስፋዬ ዋቅቶላ ኡርጌቻ የታክስ ከፋዮች ከፍተኛ ኦፊሰር የተሰጠ ሲሆን ከስልጠናው ብኋላ ከተሳታፊዎች ለተነሱት ጥያቄዎች አሰልጣኙን ጨምሮ የታክስ ከፋዮች ከፍተኛ ኦፊሰር አቶ እዩኤል ኤርሚያስ ሰፊ ምላሽ ና ማብራሪያ በመስጠት መድረኩ ተጠናቋል፡፡
በስልጠናው ላይ የታክስ ሂሳብ መዝገብ ማለት ምን ማለት ነው?
የታክስ ሂሳብ መዝገብ መያዥ ያለባቸው ግብር ከፋዮች እነማን ናቸው?
የታክስ ሂሳብ መዝገብ ሲዘጋጅ ምን ምን ማካተት አለበት?
ቀለል ያለ የሂሳብ መዝገብ ማዘጋጀት ማለት ምን ማለት ነው? የሚሉትን ሃሳቦችን በስልጠናው ውስጥ በተካተተ ሁኔታ ስልጠናው ተሰቷል፡፡

Photos from Yeka Sub city Small Tax payers branch Office's post 02/05/2025

በየካ ክ/ከ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት ሒሳብ መዝገብ መያዝ ሲገባቸው ላልያዙ ግብር ከፋዮች የሒሳብ መዝገብ አያያዝ መመሪያ ቁጥር 176/2014 ላይ የግንዘቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡
ሚያዚያ 22 ቀን 2017 ዓ.ም በየካ ክ/ከ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት ሒሳብ መዝገብ መያዝ ሲገባቸው ላልያዙ ግብር ከፋዮች የ 2017 ዓ.ም ግብርን ሒሳብ መዝገብ እንዲይዙ እና እንዲያሰውቁ የሒሳብ መዝገብ አያያዝ መመሪያ ቁጥር 176/2014 ላይ የግንዘቤ ማስጨበጫ ስልጠና የተሰጠ ሲሆን ስልጠናውን የሰጡት የታክስ ከፋዮች ተምህርትና ድጋፍ ከፍተኛ ኦፊሰር የሆኑት ወ/ሮ እንያት አላምረው ሲሆኑ በመጨረሻም ከግብር ከፋዮች ለተነሱ የተለያዩ ጥያቄዎችና አስተያየቶች የታክስ ኦዲት ከፍተኛ ኦፊሰር በሆኑት በአቶ ቸሬ እና ሰነዱን ባቀረቡት በወ/ሮ እንያት አላምረው ሰፋ ያለ ማብራሪያ እና ምላሽ ተሰጥቷል፡፡

Photos from Yeka Sub city Small Tax payers branch Office's post 17/04/2025

Alemayehu Moges, [4/16/2025 11:33 AM]

Alemayehu Moges, [4/16/2025 11:33 AM]

Alemayehu Moges, [4/16/2025 11:33 AM]

Alemayehu Moges, [4/16/2025 11:33 AM]

Alemayehu Moges, [4/16/2025 11:33 AM]

Alemayehu Moges, [4/16/2025 11:33 AM]

Alemayehu Moges, [4/16/2025 11:33 AM]

Alemayehu Moges, [4/16/2025 11:33 AM]

Alemayehu Moges, [4/16/2025 11:35 AM]

Alemayehu Moges, [4/16/2025 11:35 AM]

Alemayehu Moges, [4/16/2025 11:35 AM]

Alemayehu Moges, [4/16/2025 11:57 AM]
በየካ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የ 9 ወር ሪፖርት አፈፃፀም የዕቅድና በጀት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ የስራ ሂደት መሪ የሆኑት አድሀኖም አስገለ በዝርዝር ያቀረቡ ሲሆን ከተሳታፊዎች የተለያዩ ጥያቄዎች የተነሱና አስተያየቶች የተሰጡ ሲሆን የዘርፍ ምክትል ስራ አስኪያጆች ተገቢውን ማብራሪያ እና ምላሽ ሰጥተዋል በመጨረሻም የተቋሙ ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ወይንሸት ፀጋዬ ቀጣይ በቀሩን ወራቶች መፈጸም የሚገባንን ቁልፍና ዝርዝር ተግባራት የግብር ከፋዩን እንግልት በቀነሰና ፍትሀዊ አገልግሎት በመስጠት ዕቅዳችንን መቶ በመቶ ማሳካት ከሁሉም ሰራተኛና አመራር ይጠበቃል በማለት አሳስበዋል ።

Photos from Yeka Sub city Small Tax payers branch Office's post 10/04/2025

በየካ ክ/ከ/አ/ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በቀን 02/08/2017 ዓ.ም በ ተለምዶ በጣራ እና ግርግዳ በሚባለው ግብር ዙሪያ ግብራቸውን በወቅቱ አሳውቀው ላልከፈሉ የክ/ከተማው ነዋሪዎች እና በ ወ/ሮ እንያት አላምረው የታክስ ከፋዮች ከፍተኛ ኦፊሰር ስለልጠና የተሰጠ ሲሆን ከስልጠናው ብኋላ ከተሳታፊዎች ለተነሱት ጥያቄዎች ሰፊ ምላሽ ና ማብራሪያ በመስጠት መድረኩ ተጠናቋል፡፡

Photos from Yeka Sub city Small Tax payers branch Office's post 03/04/2025

በየካ ክ/ከ/አ/ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በቀን 25/07/2017 ዓ.ም በ ተለምዶ በጣራ እና ግርግዳ በሚባለው ግብር ዙሪያ ግብራቸውን በወቅቱ አሳውቀው ላልከፈሉ የክ/ከተማው ነዋሪዎች እና በ ወ/ሮ እንያት አላምረው የታክስ ከፋዮች ከፍተኛ ኦፊሰር ስለልጠና የተሰጠ ሲሆን ከስልጠናው ብኋላ ከተሳታፊዎች ለተነሱት ጥያቄዎች ሰፊ ምላሽ ና ማብራሪያ በመስጠት መድረኩ ተጠናቋል፡፡

Photos from Yeka Sub city Small Tax payers branch Office's post 03/04/2025

የጥቅም ግጭት መከላከል እና ማስተዳደር በሚል ርዕስ የሁለተኛ ዙር ዛሬ መጋቢት 25ቀን 2017 በአቶ ዱላ ጸጋዬ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ተወካይ በጠዋቱ ክፍል የተሰጠ ሲሆን ከሰአት ደግሞ የሙስና ጽንሰ ሐሳብ፣የሙስና ወንጀል ድንጋጌዎች እና የሙስና መከላከያ ስልቶች በሚል ርዕስ በአቶ ሀብታሙ አያሌው የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና መከታተያ የሥራ ሂደት አስተባባሪ ለአጠቃላይ ሠራተኞች የሁለተኛው ዙር ስልጠና ተሰጥቷል።

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


Addis Ababa