Endalkachew Tsegaye

Endalkachew Tsegaye

Share

Government office

Photos from FDRE Government Communication Service-በኢፌዴሪ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት's post 27/05/2026
26/04/2026

ሚልክያስ 3:8

ሰው እግዚአብሔርን ይሰርቃልን? እናንተ ግን እኔን ሰርቃችኋል። እናንተም የሰረቅንህ በምንድር ነው? ብላችኋል። በአሥራትና በበኵራት ነው። *

የምንሰጠውን የሰጠን ራሱ እግዚአብሔር ነውና ታማኝ እንሁን! እግዚያብሔር ያትረፈርፍልናል!

19/04/2026

ገላትያ 5:14
ሕግ ሁሉ በአንድ ቃል ይፈጸማልና፥ እርሱም፦ “ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፡” የሚል ነው።

19/04/2026
ተለቀቀ_የባርኮት_ሸው_የአምልኮ ህብረት #ዘማሪ ስንታየሁ_ታምህራት #barkot_show_hosana #ባርኮት_ሸው 11/04/2026

እርሱ ግን ስለመተላለፋችን ቆሰለ፤ ስለበደላችንም ደቀቀ፤ የደህንነታችንም ተግሳፅ በእርሱ ላይ ነበር፤ በእርሱም ቁስል እኛ ተፈወስን፡፡ ኢሳ 53፡5

ተለቀቀ_የባርኮት_ሸው_የአምልኮ ህብረት #ዘማሪ ስንታየሁ_ታምህራት #barkot_show_hosana #ባርኮት_ሸው እንኳን በደህና ወደ ባርኮት ሸው መጡ የሚለቀቁ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለማግኘት በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ...

10/04/2026

ሮሜ 5:8
ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።

መልካም የትንሳኤ በዓል!

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


African Avenue
Addis Ababa
NNNN