Shukare /ሹካሬ/

Shukare /ሹካሬ/

Share

Providing facts from all over the world! your No#1 information choice!

24/03/2026

እናመሰግናለን! ክብርት በርቱ

Photos from Mayor Office of Addis Ababa's post 22/03/2026
22/03/2026

deserves

ዕጩዎችን ይተዋወቁ!!

በ7ኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ በወላይታ ዞን ቦሎሶ ምርጫ ክልል ሁለት ለህዝብ ተወካዮችና ለክልል ምክር ቤት የሚወዳደሩ የብልፅግና ፓርቲ ዕጩዎችን ከሁሉም ማህበራዊ መሠረቶች በጥንቃቄ መልምሎ አቅርቧል፡፡

በዚህ መሠረት፦

በቦሎሶ ምርጫ ክልል ሁለት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልፅግና ፓርቲ ዕጩ ወ/ሮ ሻዊት ሻንካ ሲሆኑ ለክልል ምክር ቤት ደግሞ የብልፅግና ፓርቲ ዕጩዎች ረ/ፕ ሳሙኤል ተሰማ፣ አቶ ሙሉቀን መሸሻ፣ አቶ ብርሃኑ ዋጃ እና አቶ ቦልጥቾ ኦኖ ሆነው ለ7ኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲን ወክለው በዕጩነት ቀርበዋል፡፡

ብልፅግና ፓርቲ በትክክልም ፓርቲውንና ህዝቡን የሚመጥኑና የህዝብ ይሁንታ ያላቸዉን፤ የህዝብ አገልጋይ የሆኑ፤ የዳበረ የሥራ ልምድና የዳበረ የአመራር ጥበብ ያላቸውን፤ የዜጎችን ክብር ለማስጠበቅ የቆረጡ፤ ህዝብን የሚያከብሩ፤ ለህዝቡ የቆሙ፤ በአካዳሚክ ዕዉቀታቸዉም ይሁን በማህበራዊ ህይወታቸዉ ምስጉን የሆኑ፤ ሌብነትንና ህገ-ወጥነትን የሚፀየፉ፤ ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል የሚያቅፉና በሁሉ የተመሰከረላቸውን ዕጩዎች ማቅረብ የቻለ የዘመኑና የትዉልድ ምርጥ ፓርቲ ነው፡፡

ብልፅግና ፓርቲ ያቀረባቸው ዕጩዎች የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የሚደረገውን ሁሉ አቀፍ ጥረትና ርብርብ ጠንቅቀው የሚረዱና በተግባርም የተፈተኑ በመሆናቸው መራጩ ህዝብ ቀድሞ ይተዋወቃቸው ዘንድ ለመጠቆም እንወዳለን፡፡

ለማንሰራራት ዘመናችን፤ ብልፅግና ምርጫችን!!
ብልፅግናን ይምረጡ!!
የምርጫ ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነው!!

Photos from Ethiopian Broadcasting Corporation's post 12/01/2026
Photos from ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Culture & Sport-Ethiopia's post 20/12/2025
20/12/2025

ሁሌ አዲስ እይታ፣አዲስ አስተሳሰብ፣ብርቱና ለሥራ የተፈጠሩ።
(መፍጠን መፍጠር)

Photos from Shewit Shanka Shashigo's post 23/11/2025
Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


Belay Zeleke Street, Pissa Road
Addis Ababa
251,56