አስገራሚ የሆኑና የሚደንቁ ውብ የቱሪስት መዳረሻዎች !!
𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝒂𝒏𝒅 𝑩𝒓𝒆𝒂𝒕𝒉𝒕𝒂𝒌𝒊𝒏𝒈 𝑩𝒆𝒂𝒖𝒕𝒊𝒇𝒖𝒍 𝑻𝒐𝒖𝒓𝒊𝒔𝒕 𝑫𝒆𝒔𝒕𝒊𝒏𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏𝒔!!
Embassy of Iran in Ethiopia
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Embassy of Iran in Ethiopia, Government Organization, Ledeta Sub City, Wereda 03House No. 140, Addis Ababa.
Official page of the Embassy of the Islamic Republic of Iran in Addis Ababa,Twitter:@IRANinETHIOPIA Telegram:https://t.me/Iranembassyaddisabeba Website:https://ethiopia.mfa.gov.ir/en Email:[email protected]
𝑬𝒊𝒅 𝒂𝒍-𝑨𝒅𝒉𝒂 𝒑𝒓𝒂𝒚𝒆𝒓𝒔 𝒉𝒆𝒍𝒅 𝒂𝒕 𝒕𝒉𝒆 𝑹𝒂𝒛𝒂𝒗𝒊 𝑯𝒐𝒍𝒚 𝑺𝒉𝒓𝒊𝒏𝒆 𝒊𝒏 𝑴𝒂𝒔𝒉𝒉𝒂𝒅, 𝑰𝒓𝒂𝒏
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ::
ኢድ ሙባረክ!
The Embassy of the Islamic Republic of Iran wishes to all Muslim brothers and sisters a Blessed Holiday Eid-Al-Adha. Eid Mubarak!
ኪሽ ደሴት በፐርሺያን ባህር ሰላጤ ውስጥ የሚገኝ የኮራል ደሴት ሲሆን ንፁህ ሰማያዊ እና አረንጓዴ ውሃዎችን እና ለጥ ያል የባህር ዳርቻ መሬት ያለው በመሆኑ ይታወቃል።
በተጨማሪም ነፃ የንግድ ዞን ፣ ዘመናዊ ሞሎች፣ የባህር ዳርቻዎች እና እንደ ስኖርክሊንግ፣ ዳይቪንግ፣ ጄትስኪንግ እና ፓራሳይሊንግ ያሉ የውሃ ስፖርቶችን የሚያካትት ውብ ደሴት ነው ።
ኪሽ ደሴት የበረሃ ደሴት ጂኦግራፊን ከዘመናዊ የቱሪዝም ሪዞርት አካባቢ ጋር በማዋሃድ ፣ በመዝናኛ እና በንግድ ላይ የተመሠረተ ቱሪዝምን ማዕከል ያደረገ ደሴት ነው።
𝑲𝒊𝒔𝒉 𝑰𝒔𝒍𝒂𝒏𝒅 𝒊𝒔 𝒂 𝒄𝒐𝒓𝒂𝒍 𝒊𝒔𝒍𝒂𝒏𝒅 𝒍𝒐𝒄𝒂𝒕𝒆𝒅 𝒊𝒏 𝒕𝒉𝒆 𝑷𝒆𝒓𝒔𝒊𝒂𝒏 𝑮𝒖𝒍𝒇, 𝒓𝒆𝒏𝒐𝒘𝒏𝒆𝒅 𝒇𝒐𝒓 𝒊𝒕𝒔 𝒄𝒓𝒚𝒔𝒕𝒂𝒍-𝒄𝒍𝒆𝒂𝒓 𝒕𝒖𝒓𝒒𝒖𝒐𝒊𝒔𝒆 𝒂𝒏𝒅 𝒆𝒎𝒆𝒓𝒂𝒍𝒅 𝒘𝒂𝒕𝒆𝒓𝒔 𝒂𝒔 𝒘𝒆𝒍𝒍 𝒂𝒔 𝒊𝒕𝒔 𝒇𝒍𝒂𝒕 𝒄𝒐𝒂𝒔𝒕𝒂𝒍 𝒍𝒂𝒏𝒅𝒔𝒄𝒂𝒑𝒆.
𝑰𝒏 𝒂𝒅𝒅𝒊𝒕𝒊𝒐𝒏, 𝒊𝒕 𝒊𝒔 𝒂 𝒃𝒆𝒂𝒖𝒕𝒊𝒇𝒖𝒍 𝒊𝒔𝒍𝒂𝒏𝒅 𝒇𝒆𝒂𝒕𝒖𝒓𝒊𝒏𝒈 𝒂 𝒇𝒓𝒆𝒆 𝒕𝒓𝒂𝒅𝒆 𝒛𝒐𝒏𝒆, 𝒎𝒐𝒅𝒆𝒓𝒏 𝒔𝒉𝒐𝒑𝒑𝒊𝒏𝒈 𝒎𝒂𝒍𝒍𝒔, 𝒂𝒕𝒕𝒓𝒂𝒄𝒕𝒊𝒗𝒆 𝒃𝒆𝒂𝒄𝒉𝒆𝒔, 𝒂𝒏𝒅 𝒂 𝒗𝒂𝒓𝒊𝒆𝒕𝒚 𝒐𝒇 𝒘𝒂𝒕𝒆𝒓 𝒔𝒑𝒐𝒓𝒕𝒔 𝒂𝒄𝒕𝒊𝒗𝒊𝒕𝒊𝒆𝒔, 𝒊𝒏𝒄𝒍𝒖𝒅𝒊𝒏𝒈 𝒔𝒏𝒐𝒓𝒌𝒆𝒍𝒊𝒏𝒈, 𝒅𝒊𝒗𝒊𝒏𝒈, 𝒋𝒆𝒕 𝒔𝒌𝒊𝒊𝒏𝒈, 𝒂𝒏𝒅 𝒑𝒂𝒓𝒂𝒔𝒂𝒊𝒍𝒊𝒏𝒈.
𝑩𝒚 𝒄𝒐𝒎𝒃𝒊𝒏𝒊𝒏𝒈 𝒂 𝒅𝒆𝒔𝒆𝒓𝒕-𝒊𝒔𝒍𝒂𝒏𝒅 𝒈𝒆𝒐𝒈𝒓𝒂𝒑𝒉𝒚 𝒘𝒊𝒕𝒉 𝒂 𝒎𝒐𝒅𝒆𝒓𝒏 𝒕𝒐𝒖𝒓𝒊𝒔𝒎 𝒓𝒆𝒔𝒐𝒓𝒕 𝒆𝒏𝒗𝒊𝒓𝒐𝒏𝒎𝒆𝒏𝒕, 𝑲𝒊𝒔𝒉 𝑰𝒔𝒍𝒂𝒏𝒅 𝒉𝒂𝒔 𝒃𝒆𝒄𝒐𝒎𝒆 𝒂 𝒎𝒂𝒋𝒐𝒓 𝒕𝒐𝒖𝒓𝒊𝒔𝒎 𝒉𝒖𝒃 𝒄𝒆𝒏𝒕𝒆𝒓𝒆𝒅 𝒐𝒏 𝒃𝒐𝒕𝒉 𝒓𝒆𝒄𝒓𝒆𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏 𝒂𝒏𝒅 𝒃𝒖𝒔𝒊𝒏𝒆𝒔𝒔.
𝑨𝒏𝒐𝒕𝒉𝒆𝒓 𝒉𝒐𝒏𝒐𝒓 𝒇𝒐𝒓 𝑰𝒓𝒂𝒏𝒊𝒂𝒏 𝒘𝒐𝒎𝒆𝒏
🔹𝑴𝒔. 𝑵𝒂𝒉𝒊𝒅 𝑲𝒊𝒂𝒏𝒊 𝒘𝒐𝒏 𝒕𝒉𝒆 𝒈𝒐𝒍𝒅 𝒎𝒆𝒅𝒂𝒍 𝒊𝒏 𝒕𝒉𝒆 -57 𝒌𝒈 𝒇𝒊𝒏𝒂𝒍 𝒐𝒇 𝒕𝒉𝒆 𝑨𝒔𝒊𝒂𝒏 𝑻𝒂𝒆𝒌𝒘𝒐𝒏𝒅𝒐 𝑪𝒉𝒂𝒎𝒑𝒊𝒐𝒏𝒔𝒉𝒊𝒑𝒔 𝒘𝒊𝒕𝒉 𝒂 𝒔𝒄𝒐𝒓𝒆 𝒐𝒇 2-0 𝒂𝒈𝒂𝒊𝒏𝒔𝒕 𝒂 𝑪𝒐𝒎𝒑𝒆𝒕𝒊𝒕𝒐𝒓 𝒇𝒓𝒐𝒎 𝑼𝒛𝒃𝒆𝒌𝒊𝒔𝒕𝒂𝒏.
ብዙ የውሃ ፍጆታ የማይፈልግ ፣ በምዕራብ ኢራን የሚገኝ ዘመናዊ የአትክልትና ፍራፍሬ አረንጓዴ የእርሻ ስፍራ ።
𝑨 𝒎𝒐𝒅𝒆𝒓𝒏 𝒈𝒓𝒆𝒆𝒏 𝒈𝒂𝒓𝒅𝒆𝒏 𝒊𝒏 𝒘𝒆𝒔𝒕 𝒐𝒇 𝑰𝒓𝒂𝒏 𝒘𝒊𝒕𝒉 𝒇𝒆𝒘 𝒘𝒂𝒕𝒆𝒓 𝒏𝒆𝒆𝒅𝒆𝒅.
21/05/2026
“𝑾𝒆 𝒂𝒓𝒆 𝒂𝒍𝒔𝒐 𝒘𝒂𝒊𝒕𝒊𝒏𝒈 𝒇𝒐𝒓 𝒕𝒉𝒆 𝒂𝒏𝒔𝒘𝒆𝒓 𝒕𝒐 𝒕𝒉𝒊𝒔 𝒒𝒖𝒆𝒔𝒕𝒊𝒐𝒏, 𝑺𝒆𝒏𝒂𝒕𝒐𝒓. 𝑩𝒖𝒕 𝒊𝒕 𝒘𝒐𝒖𝒍𝒅 𝒃𝒆 𝒃𝒆𝒕𝒕𝒆𝒓 𝒊𝒇 𝒚𝒐𝒖 𝒂𝒔𝒌𝒆𝒅 𝒚𝒐𝒖𝒓 𝒐𝒘𝒏 𝒑𝒓𝒆𝒔𝒊𝒅𝒆𝒏𝒕 𝒕𝒉𝒊𝒔 𝒒𝒖𝒆𝒔𝒕𝒊𝒐𝒏, 𝒂𝒏𝒅 𝒘𝒆 𝒄𝒉𝒂𝒍𝒍𝒆𝒏𝒈𝒆 𝒘𝒉𝒆𝒕𝒉𝒆𝒓 𝒉𝒆 𝒄𝒂𝒏 𝒂𝒏𝒔𝒘𝒆𝒓 𝒊𝒕 𝒘𝒊𝒕𝒉𝒐𝒖𝒕 𝒕𝒆𝒍𝒍𝒊𝒏𝒈 𝒂 𝒔𝒊𝒏𝒈𝒍𝒆 𝒍𝒊𝒆.”
የኢራን ባንዲራ መቼም ቢሆን አይወድቅም !
𝑰𝒓𝒂𝒏 𝒇𝒍𝒂𝒈 𝒘𝒊𝒍𝒍 𝒏𝒐𝒕𝒇𝒂𝒍𝒍 !
በዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሕይወት ላይ ያጠነጠነው እ.ኤ.አ በ 2024 ላይ “The Apprentice” በሚል ስያሜ በተሰራው ፊልም ላይ በተወሰደው አጭር ክሊብ መሰረት ፣ ጠበቃው (ሮይ ኮን) ለወጣቱ ትራምፕ እንዲህ ይላል፦
“ምንም ያህል ብትደበደብ ወይም ብትጎዳ፣ ድልን አውጅ ! ሽንፈትን ፈጽሞ አትቀበል። ማሸነፍ ትፈልጋለህ? የማሸነፍ መንገድ ይህ ነው።”
A clip from the 2024 film The Apprentice, based on the life of US President Donald Trump.
In the clip, attorney Roy Cohen tells a young Trump:
“No matter how much you get beaten up, claim victory and never admit defeat. You want to win? That’s the way to win.”
" ኢራን ወደር የሌለው ውበት፣ የበለፀገ ታሪክ እና የተለያዩ ባህሎች ባለቤት ሀገር ነች። ከፐርሴፖሊስ ፍርስራሾች ጀምሮ እስከ ኢስፋሀን ደማቅ ባዛር ድረስ እና የሺራዝ ፀጥ ያለ የአትክልት ስፍራዎች ኢራን የጥንት ወጎች እና ዘመናዊነት ማራኪ ድብልቅን ታቀርባለች።
በተለያዩ መልክአ ምድሮች ውስጥ ትጓዛላችሁ - ከለምለም ካስፒያን የባህር ዳርቻ እስከ መካከለኛው ደጋማ በረሃ - በአስደናቂው የስነ-ህንፃ ጥበብ በመደመም ፣ የፋርስ ጣፋጭ ምግቦችን እየበላችሁ፣ የሃፊዝ እና የሩሚ ጥልቅ ግጥም ታዳምጣላችሁ ። ኢራን ብዙ ድንቆችን እንድትመረምሩ እና ለሺህ አመታት የዳበረ ባህል እንድታውቁ ትጋብዛቹሃለች ።
𝑰𝒓𝒂𝒏 𝒊𝒔 𝒂 𝒄𝒐𝒖𝒏𝒕𝒓𝒚 𝒐𝒇 𝒊𝒏𝒄𝒓𝒆𝒅𝒊𝒃𝒍𝒆 𝒃𝒆𝒂𝒖𝒕𝒚, 𝒓𝒊𝒄𝒉 𝒉𝒊𝒔𝒕𝒐𝒓𝒚, 𝒂𝒏𝒅 𝒅𝒊𝒗𝒆𝒓𝒔𝒆 𝒄𝒖𝒍𝒕𝒖𝒓𝒆𝒔. 𝑭𝒓𝒐𝒎 𝑷𝒆𝒓𝒔𝒆𝒑𝒐𝒍𝒊𝒔 𝒕𝒐 𝒕𝒉𝒆 𝒃𝒂𝒛𝒂𝒂𝒓𝒔 𝒐𝒇 𝑰𝒔𝒇𝒂𝒉𝒂𝒏 𝒂𝒏𝒅 𝒕𝒉𝒆 𝒈𝒂𝒓𝒅𝒆𝒏𝒔 𝒐𝒇 𝑺𝒉𝒊𝒓𝒂𝒛, 𝒊𝒕 𝒃𝒍𝒆𝒏𝒅𝒔 𝒂𝒏𝒄𝒊𝒆𝒏𝒕 𝒉𝒆𝒓𝒊𝒕𝒂𝒈𝒆 𝒘𝒊𝒕𝒉 𝒎𝒐𝒅𝒆𝒓𝒏 𝒍𝒊𝒇𝒆. 𝑰𝒕𝒔 𝒍𝒂𝒏𝒅𝒔𝒄𝒂𝒑𝒆𝒔 𝒓𝒂𝒏𝒈𝒆 𝒇𝒓𝒐𝒎 𝒕𝒉𝒆 𝑪𝒂𝒔𝒑𝒊𝒂𝒏 𝒄𝒐𝒂𝒔𝒕 𝒕𝒐 𝒅𝒆𝒔𝒆𝒓𝒕 𝒉𝒊𝒈𝒉𝒍𝒂𝒏𝒅𝒔, 𝒂𝒍𝒐𝒏𝒈𝒔𝒊𝒅𝒆 𝒓𝒆𝒎𝒂𝒓𝒌𝒂𝒃𝒍𝒆 𝒂𝒓𝒄𝒉𝒊𝒕𝒆𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆, 𝑷𝒆𝒓𝒔𝒊𝒂𝒏 𝒄𝒖𝒊𝒔𝒊𝒏𝒆, 𝒂𝒏𝒅 𝒕𝒉𝒆 𝒑𝒐𝒆𝒕𝒓𝒚 𝒐𝒇 𝑯𝒂𝒇𝒆𝒛 𝒂𝒏𝒅 𝑹𝒖𝒎𝒊. 𝑰𝒓𝒂𝒏 𝒊𝒏𝒗𝒊𝒕𝒆𝒔 𝒆𝒙𝒑𝒍𝒐𝒓𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏 𝒐𝒇 𝒂 𝒄𝒖𝒍𝒕𝒖𝒓𝒆 𝒔𝒉𝒂𝒑𝒆𝒅 𝒐𝒗𝒆𝒓 𝒕𝒉𝒐𝒖𝒔𝒂𝒏𝒅𝒔 𝒐𝒇 𝒚𝒆𝒂𝒓𝒔.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Ledeta Sub City, Wereda 03House No. 140
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 17:00 |
| Tuesday | 08:00 - 17:00 |
| Wednesday | 08:00 - 17:00 |
| Thursday | 08:00 - 17:00 |
| Friday | 08:00 - 17:00 |
| Saturday | 08:00 - 17:00 |
| Sunday | 08:00 - 17:00 |
