Telalaki / ተላላኪ PLC

Telalaki / ተላላኪ  PLC

Share

ይደውሉ :0955578912
መርጌታ ስዩም

06/03/2026

Ashama ibn Abjar (ነጃሺ)
ነጃሺ በጥንታዊው የKingdom of Aksum ንጉሥ ነበር። በኢስላም ታሪክ ውስጥ በጣም የተከበረ ሰው ነው። ስሙ አስሐማ ኢብን አብጃር ተብሎ ይጠራል።
1. ለምን ታዋቂ ነው?
በIslam መጀመሪያ ዘመን ሙስሊሞች በMecca ሲገፉ ወደ Abyssinia (ኢትዮጵያ) ሸሹ።
ነጃሺ እነሱን በፍትህ ተቀብሎ ጥበቃ ሰጣቸው።
እነሱን እንዲመለሱ የመጡትን የQuraysh ሰዎች አልተቀበለም።
2. ከነቢዩ ጋር ያለው ግንኙነት
ነጃሺ ስለ Prophet Muhammad መልእክት ሰምቶ እውነት እንደሆነ ተቀበለ ተብሎ ይነገራል።
በአንዳንድ የኢስላም ታሪኮች መሠረት ሙስሊም ሆኖ ሞተ ይባላል።
3. ሲሞት የተደረገው
ነጃሺ ሲሞት ነቢዩ Prophet Muhammad በMedina ላይ የጃናዛ ፀሎት (Salat al-Janazah) አደረጉለት።
✅ ስለዚህ ነጃሺ በኢትዮጵያ ታሪክና በኢስላም ታሪክ ውስጥ የተከበረ ንጉሥ ነው።
ከፈለግህ ደግሞ ልንነጋገርበት እችላለሁ፦
የነጃሺ መቃብር የት ነው
ነጃሺ እስልምና ተቀበለ ወይስ አልተቀበለም
ከነጃሺ ጋር የመጡት ሙስሊሞች ማን ነበሩ
የትኛውን ማወቅ ትፈልጋለህ? 😊

01/03/2026

♦"ግዛዋ ካለ ከደጅሽ፣ለምን ታመመ ልጅሽ?” ♦
``````````````````````````````````````````
#ግዛዋ (ጊዜዋ) በኢትዮጵያ የባህል ህክምና ውስጥ “ሁለገብ”
ከሚባሉት ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ሁለገብ ማለት ለሁሉ ሰው፣ ለሁሉ
በሽታ አገልግሎት ይሰጣል እንደ ማለት ነው፡፡ እንዲሁም መላ የተክሉ
ክፍል ሥሩ፣ ቅጠሉ ወዘተ ለመድኃኒት ይውላሉ፡፡ ለዚህ ነው “ ጊዜዋ
ካለ ከደጅሽ፣ ለምን ታመመ ልጅሽ?” የሚባለው ተረት የሚነገረው፡፡
ይህ ማለት ግዛዋ በደጃፍሽ እያለ ከቅጠሉ ወይ ከሥሩ፣ ማጠጣት
ስትችይ ምን ነክቶሽ ነው ልጅሽ እንዲህ የሚታመምብሽ? ብሎ
እናትየዋን እንደመውቀስ፣ ስንፍና ይዟት እንደሆን ለማጎበዝ
ይመስላል፡፡ ይህን የጥንት ተረት ወደ ዛሬ ኢትዮጵያ አምጥተን እንዲህ
እንላለን፤ “ግዛዋ ሞልቶ በዱርሽ፣ ምነው ሰብሳቢ ሰው አጣሽ?!”
ሌላው ቀርቶ የህንድ ጊንሰንግ (Indian ginseng.) ተብሎም
ይጠራል፡፡ “የኢትዮጵያ ጊዜዋ” እንዳይባል ወይ ተረስቷል ወይ
ተዘሏል፡፡ አልያም ህንዶች በአግባብ ስለተጠቀሙ በስማቸው ተጠርቶ
ይሆናል፡፡
፴ግዛዋ በሳይንሳዊ መጠሪያው ዊታኒያ ሶምኒፌራ ( Withania
somnifera) በእንግሊዘኛ አሽዋጋንዳ (Ashwagandha
Withania, Indian ginseng.) ) ይባላል፡፡ በግዕዝ፣ ዕፀ ግዕዝ፤
በኦሮሚፋ ግዛዋ ወይም ዋሃሌ (Gizawwa, Wahalle) ይባላል፡፡
በብዙ የጭሳጭስ ነጋዴዎች ዘንድ በጣም ይታወቃል፡፡ ሥሩ
ተቆራርጦ፣ ደርቆ ከነ ቀበርቾ እና ሌሎች የጭሳጭስ ሥራሥሮች
ወዘተ ጋር አብሮ ለገበያ ይቀርባል፡፡ በተለምዶ ጭሱ ተውሳክ
ያስወግዳል ይባላል፡፡
በባሕል ሐኪሞች ዘንድ ብቻውን ወይም ከሌሎች ዕፀ መድኃኒት
ተክሎች ጋር ተቀምሞ ሥሩ እና ቅጠሉ ለብዙ ሕመም መድኃኒትነት
ይሰጣል፡፡
ይህም ሆኖ ጊዜዋ የሚፈለገውን ያህል በአገራችን ለልማት
አልዋለም፤ ለጠቀሜታም አልዋለም፣ ተሻሽሎ አልቀረበም፤ ከቶውንም
ሥሩ እየተነቀለ ማንም ባልገመተው መንገድ ወደ ውጭ እየተሸጠ
ነው፡፡ ምናልባትም በጥሬ ዕቃ ደረጃ ሲሸጥ በጭራሮ ዋጋ ይሸጥ
ይሆናል፡፡ የገዙት ብዙ ሙያ ይሰሩበታል፡፡ በፋብሪካ ከተቀናበረ በኋላ
በውድ ዋጋ ለዓለም ገበያ ያቀርቡታል፡፡
ሀ/ ጊዜዋ በሌሎች አገራት
ጊዜዋ በሌሎች አገራት ምን ይቀጠሙበታል?
በዚህ https://www.healthline.com/nutrition/12-proven-
ashwagandha-benefits #1 መረጃ መረብ ላይ እንዲህ
ይነበባል፡፡ ከጊዜዋ የሚዘጋጅ ንጥረ መድኃኒት 12 ያህል የጤና
ጠቀሜታዎች አሉት፡፡
1. በህንድ ከ ሶስት ሺ አመታት በላይ ጠቀሜታ ላይ ውሏል፡፡
ጭንቀት ለማስወገድ፣ ኃይል ለመስጠት እና የሰው ትኩረት
ለማሻሻል የታወቀ ነው፤
2. ለዓይነት 2 የስኳር ታማሚዎች የደም ስኳር መጠንን ለመቀነስ
ይረዳል፤
3. የዕጢ ዕብጠት ሴሎችን ( tumor cells) ለመግደል እና ብዙ
የነቀርሳ ዓይነትን (several types of cancer) ለማስወገድ
ይረዳል፤
4. በከፍተኛ ጭንቀት ወይም ውጥረት ውስጥ ያሉ ታማሚዎችን
የኮርቲሶል መጠን በመቀነስ (lower cortisol levels ) ይረዳል፤
5. በእንስሳትም ሆነ በሰው ላይ የተደረጉ ብዙ ጥናቶች ጊዜዋ
ጭንቀትን እንደሚቀንስ ታውቋል፤
6. ድብርትን ይቀንሳል፤
7. የወንድን ቴስቶስትሮን በመጨመር ( increase testosterone )
የዘር ፍሬን ያሻሽላል፤
8. የጡንቻን ይዘት በማጎልበት፣ የሰውነትን ስብ በመቀነስ፣
የወንዶችን ጥንካሬ ይጨምራል፤
9. የበሽታ ገዳይ ሴሎችን ሥራ በማጎልበት፣ የሰውነት ብግነትን
ወይም መቆጣት ይቀንሳል፤
10. ከፀረ ብግነት ብቃቱ በተጨማሪ የልብን ጤና ያሻሽላል

26/06/2025

#0955578912
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 🌿🌿ለመፍትሄ ሀብት
2 🌿🌿ለህማም
3 🌿🌿ለመስተፋቅር
4 🌿🌿ቡዳ ለበላው
5 🌿🌿ለገበያ
6 🌿🌿የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 🌿🌿ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 🌿🌿ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 🌿🌿ለዓቃቤ ርዕስ
10🌿🌿ለመክስት
11🌿🌿 ለቀለም(ለትምህርት)
12🌿🌿 ሰላቢ የማያስጠጋ
13🌿🌿 ለመፍትሔ ስራይ
14🌿🌿 ጋኔን ለያዘው ሰው
15🌿🌿 ለሁሉ ሠናይ
16🌿🌿 ለቁራኛ
17🌿🌿 ለአምፅኦ
23🌿🌿 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24🌿🌿 ለግርማ ሞገስ
25🌿🌿 መርበቡተ ሰለሞን
26🌿🌿 ለዓይነ ጥላ
27🌿🌿 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28🌿🌿 ለሁሉ መስተፋቅር
29🌿🌿 ጸሎተ ዕለታት
30🌿🌿 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31🌿🌿 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32🌿🌿 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33🌿🌿 ለድምፅ
34🌿🌿 ለብልት
35🌿🌿 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ

🇮🇴🇧🇮🇧🇫🇨🇲🇨🇱 ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ
1🌿🌿የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ
2.🌿🌿 ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ
3. 🌿🌿ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው
4.🌿🌿 ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው
5🌿🌿. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን
6.🌿🌿 ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን
7🌿🌿. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን እንገኛለን 09 15845061

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Bahir Dar
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00