LDI

LDI

Share

Livestock Development Institute(LDI) is a governmental organization.

11/10/2024
Photos from LDI's post 05/03/2024

REPRO CWONECT ON Excellence in Reproductive Results.በሚል ርዕስ በቢሾፍቱ ከተማ ኩርፍቱ እየተካሄደ ነው።በዚህ ሴሚናር ላይ ከ12 የአፍርካ ሀገራት የሥራ ኃላፊዎች፣ከፈረንሳይ ኤምባሲ እና ከአሜርካ የመጡ ባለሙያዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ።ይህ ሴሚናር ለሁለት ቀናት የሚቆይ ስሆን በእንሳት እርባታ ዙርያ የምስተዋሉ የተለያዩ ችግሮች ተነስተው ውይይት የምደረግባቸው መሆኑን ከፕሮግራሙ መረዳት ተችሏል።
ይሄንን ሴምናር ያስተባበረው እንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት እንደሆነ ለመረዳት ችለናል።

Photos from Ministry of Agriculture - Ethiopia's post 29/12/2023
Photos from Ethiopian Broadcasting Corporation's post 07/09/2023
Photos from LDI's post 31/07/2023

እንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት እና AADDGG(African Asian Dairy Development Genetic Gain) በጋራ ያዘጋጁት መድረክ የእንስሳት መረጃ ምዝገባ በተለይም የወተት ላሞች ሀገር አቀፍ ብሄራዊ የመረጃ ምዝገባ ላይ የአንድ ቀን የውይይት እና የምክክር መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ ተካሄደዋል፡፡
በዚህ የውይይት መድረክ ላይ ዩኒቨርሲቲዎች፣የክልሎችና የፌዴራል መንግሥት የግብርና ምርምር ተቋማት፣የፌዴራልና የክልሎች የግብርና ቢሮዎች እና ሌሎችም ጉዳዩ የምመለከታቸው አካላት ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
በዚህ መድረክ ላይ የእንስሳትን መረጃዎች በአንድ ሀገራዊ ቋት ውስጥ በዝርዝር መያዙ ብዙ ጠቄሜታዎች እንዳለው የተነገረ ሲሆን እስከ አሁንም ከተደረጉ የመረጃ ልየታ እና ምዝገባ ሥርዓት መረዳት እንደሚቻል ተጠቅሷል፡፡ልየታውና ምዝገባ ሥርዓቱ በተለይም የእንስሳቱን የጤንነትሁኔታ በቀላሉ ለማወቅ እንደሚያግዝ፣የመኖ፣የዝሪያ ሁኔታ፣የምሰጡትን የምርት ጥራትና ብዛት ለመከታተል ምዝገባው እጅግ ወሳኝነት እንዳለሁ የውይይት መነሻ ፅሁፎች ቀርበው ሰፊ ምክክር ተደርጎበታለ፤፡፡

17/07/2023

ውድ ኢትዮጵያዊንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!!!

በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል አቅደን ስኬታችን እነሆ ከ566 ሚሊዮን በላይ ሆኖ ተመዝግቧል።

በዚህም አርሶአደሮች፥ ከቀበሌ እስከ ፌደራል ያላችሁ የግብርና ባለሙያችና አመራሮች እንዲሁም ሌሎች ሴክተሮችና አጋሮቻችን በአጠቃላይ ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዚህ ስኬታችን ላደረጋችሁት ያላሰለሰ ጥረት የላቀ ምስጋናችን ይድረሳችሁ።

ይህን ድል ችግኞችን በመንከባከብ እንደምትደግሙት የጸና እምነት አለን።

በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!!!

ግብርና ሚኒስቴር
ሐምሌ 10 ቀን 2015
አዲስ አበባ

17/07/2023

እንዳያመልጥዎ
******
የ500 ሚሊዮን ችግኞች የተከላ ዝግጅት ዛሬ ማታ 2:00 በኢቲቪ ዜና በልዩ ፕሮግራም ይቀርባል።

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


Addis Ababa