27/03/2025
Ca Kumɛ Gämbɛl Ki̱li̱l Luäk kɛ Thurbiɛli̱ Dhi̱ëëc ( 5 ) ɛ Muktäp UNHCR.
Kä kɛn Thurbiɛli̱ Dhi̱ëëc ( 5 ) ca kɛ ka̱m Kuäär Gämbɛl Ki̱li̱l indi̱i̱t ni̱ Alɛmitu Wumuɔt.
private page that run and follow positive situations
27/03/2025
Ca Kumɛ Gämbɛl Ki̱li̱l Luäk kɛ Thurbiɛli̱ Dhi̱ëëc ( 5 ) ɛ Muktäp UNHCR.
Kä kɛn Thurbiɛli̱ Dhi̱ëëc ( 5 ) ca kɛ ka̱m Kuäär Gämbɛl Ki̱li̱l indi̱i̱t ni̱ Alɛmitu Wumuɔt.
لقد دخلنا بسلام والحمد لله.
Tribal radicalization!!
ወደ ከፍተኛው ከፍታ ተጨማሪ የግፊት ምክንያት ካላስፈለገው በስተቀር ተዳፋቱ ገደላማ በሚሆንበት ጊዜ የውሃ ፍሰት በስበት ኃይል ይፈስሳል።
A man with only a hammer can find anything that looks like a nail.
by ariet owar
09/08/2024
በብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ በዋና ጽ/ቤት እና በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በ2016 በጀት ዓመት የተከናወኑ የሊጉ ስራዎች የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2017 እቅድ ትውውቅ በጋምቤላ ክልል እያካሄደ ይገኛል፡፡
በመድረኩ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ዋና ጽ/ቤት እና የክልል/ከተማ አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት አመራሮች ተገኝተዋል።
መርሃግብሩን በንግግር የከፈቱት የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ምክትል ፕሬዘዳንትና የጽ/ቤቱ ኃላፊ ወጣት አባንግ ኩሙዳን ውይይቱ የአመቱ አፈጻጸም ጥንካሬዎች በመለየት ለቀጣይ አቅም አድርጎ ለመጠቀም የሚቻልበት መድረክ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
በ2016 በጀት ዓመት የሊጉ ስራዎች እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2017 በጀት አመት እቅድ ቀርቧል። በውይይቱም በበጀት ዓመቱ የተገኙ ስኬቶች፣ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችና በቀጣይ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች በተሳታፊዎች ተነስተዋል።
በግምገማ መድረኩም የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ምክትል ፕሬዘዳንት ወጣት ፈዲላ ቢያ እንደገለጹት ሊጉ በበጀት ዓመቱ ለማሳካት በዕቅድ የተያዙ የተግባር አፈጻጸም ረገድ ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል ብለዋል፡፡ በ2017 በጀት አመትም ያሉ ጥንካሬዎችን ይበልጥ አጠናክረን መቀጠል አለብን ሲሉ ተናግረዋል።
የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ም/ል ፕሬዚዳንትና የጽ/ቤት ሀላፊ ወጣት አባንግ ኩሙዳን የሊጉ አባልና አመራሩ የጠራ ግንዛቤና አመለካከት እንዲኖራቸው በማድረግ ረገድ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ የተካሄዱ ውይይቶች አዎንታሚ ሚና እንደነበራቸው ጠቅሰዋል፡፡
በግምገማ መድረካችን የተቀመጡ ዕቅዶችና አቅጣጫዎች አፈጻጸምን ከመገምገምና ያለበትን ሁኔታ ከማመላከት በተጨማሪ ስኬቶቻችንን እንድናሰፋና ጉድለቶችን በአግባቡ እንድናርም እድል ፈጥረዋል ብለዋል።
17/06/2024
Congratulations on your graduation! Today is a day filled with immense pride and joy as you reach this incredible milestone. It feels like just yesterday when we used to play together, and now you've grown into an accomplished graduate. I am so proud of the hard work and dedication you put into your studies.
Opal
08/06/2024
The Deputy Governor of Gambella Region,H.e Thankuey Jok, is looking at the development activities carried out in the agriculture and Lemat legacy sectors to enhance production and productivity in the urban and rural districts of Harare Region.
24/05/2024
ክፍት የስራ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።
ለዚህና ሌሎች ተከታታይ መረጃዎች እንዲደርሱዎት ቴሌግራም ገጻችንን ይቀላቀሉ https://t.me/EthiopianNewsA
10/04/2024
As a citizen of this region, I urge everyone to prioritize preaching peace over conflicts. It is important for us to come together and work towards resolving our differences through dialogue and understanding, rather than resorting to violence and hostility. Let us strive to build a community that values peace, tolerance, and cooperation. By promoting peace, we can create a better future for ourselves and future generations. Let us choose love over hate, unity over division, and peace over conflict. Together, we can make a positive difference in our region.
Gambella regional state president