28/11/2021
እርሶ በየትኛው ግንባር ኖት!
It's a Government office page which focused on news.
28/11/2021
እርሶ በየትኛው ግንባር ኖት!
01/11/2021
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ በነገው ዕለት ያካሄዳል ✍ ✍ ✍ (ቂርቆስ ወረዳ 07 ኮሙዩኒኬሽን 22/02/14) ምክር ቤቱ በአስቸኳይ ጉባኤው በአዲስ ምዕራፍ በአዲስ የተዋቀሩ አስፈጻሚ አካላት ሹመት ያጸድቃል ተብሎ ይጠብቃል...... . በነገው እለት በወረዳው አዳራሽ በሚካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ በወረዳው በአዲስ መልክ የተመደቡ የካብኔ አባላት ሹመት ለምክር ቤቱ አስቀርቦ እንደሚያስጸድቅ የወረዳው ምክር ቤት ጽህፈት ቤት አስታውቋል
30/10/2021
የአዲስ ምዕራፍ ሴት አመራሮቻችን!
30/10/2021
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር በአዲስ ምዕራፍ የአመራር ሽግሽግ ነን-ካቢኔ ሆነው የተሾሙ አመራሮች ስም ዝርዝር
ሄለን ገ/እየሱስ ገ/ስላሴ ዋና ስ/አስፈጻሚ ጽ/ቤት
ረቢራ ደበላ በዳኔ ግንባታ ፈቃድ
ፍልሰታ ሳሙኤል መድሀኒት ቁጥጥር
አህመድ አሊ እንድሬ የጽዳት አስተዳደር
ሰብለወርቅ ዱላ ደስታ ህብረት ስራ
አዲሱ ታደገ መሸሻ ወ/ኩ/ም/መረጃ ጽ/ቤት
እንኳን ደስ አላችሁ!
30/10/2021
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር በአዲስ ምዕራፍ የአመራር ሽግሽግ ካቢኔ ሆነው የተሾሙ አመራሮች ስም ዝርዝር
ከፈለኝ ተካ መለሰ ፐብ ሰርቪስና ሰው ሀብት
አክሊሉ ሹራሞ ሽቦ ስራ አስኪያጅ
ገመቺስ ዮሀንስ ኢተፋ ፋይናንስ
ሮዳስ ዝናቡ ዳምጠው የሴ/ህ/ማ/ጉዳይ
ወንድወሰን ሀይሉ ተገኝ የኮሚኒኬሽን ጉ/ጽ/ቤት
መስከረም ኦይዳ ላማሮ የህ/ተ/በ/ፈ/ማ/ጽ/ቤት
ዮሀንስ ተስፋዬ ከርፌ የአ/ክ/ግ/ል/ጽ
ስለሺ አባይነህ አባሚላ የሰላምና ጸጥታ
ዳዊት ለማ ታደሰ ባህልና ቱሪዝም
መብራቱ ተፈራ ንግድ
ዮርዳኖስ አበራ ደምሴ የቤቶች አስተዳደር
ሜቲ ነመራ ቡልቱም የከተማ ውበት
ዳንኤል ቢሻው ወርቁ መሬት ልማት
አዲሱ ጥላሁን ካሴ ትምህርት
ገለታ መዲ አህመድ ወጣቶችና እስፖርት
ዳግም በልሁ ወንድሙ ም/ዋና ስራ አስ/ስራ እድል ፈጠራ
እንኳን ደስአላችሁ!
30/10/2021
አቶ በለጠ ወርቁ በድጋሜ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ፅ/ቤት ሀላፊ ሁነው ተሹመዋል። በዚህም የወረዳው ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት መልካም የስራዘመንን ይመኛል።
ቂርቆስ ወረዳ 07 ሚዲያ
ጥቅምት 20/2014
30/10/2021
የቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ሳምንታዊ የጽዳት ንቅናቄውን በጀርመን ግቢ አካሄደ። በዝግጅቱ ላይ የጽዳት ባለሙያዎች አመራሮችና ነዋሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል። አካባቢው ለረጅም ጊዜ ቆሻሻ የሚጠራቀምበት መሆኑን የተናገሩት አቶ አክሊሉ ሹራሞ የጽ/ቤቱ ኃላፊ ዘላቂ መፍትሄ እስከሚሰጠው ድረስ የማጽዳት ስራው እንደሚቀጥል ገልጸዋል።
ቂርቆስ ወረዳ 07 ሚዲያ
ጥቅምት 21/2014
03/10/2021
03/10/2021