Ambo press media for people and ormia freedom

Ambo press media for people and ormia freedom

Share

Shaggar

07/05/2025

የተከበረውን የህክምና ሙያን ለፖለቲካዊ ሸቀጥ አሳልፎ እየሰጡ ያሉ አንዳንድ በቃችሁ ልባሉ ይገባል።

07/05/2025

የጋዎኑ ፖለቲካ

የጤና ባለሙያዎች ከሌሎች የህዝብ አገልግሎት ሰጪ ባለሙያዎች የተለየ እንክብካቤ የሚጠይቁበት ምን አይነት የተለየ ችግር ኖሮ ነዉ ፥ አስተማሪዉ ፥ የግል ሰራተኛዉ ፥ መንግስት ሰራተኛዉ ፥ ብሎም በየቀኑ ግንባሩን ለጥይት ሰጥቶ ለሀገሩ ክብር ከሚዋደቀው የሀገር ሰራዊት ነብሱን ሳይሰስት በየቀኑ ለእኛ ሳንደፈር መኖር ነብሱን እየሰዋ ከሚኖረው ሰራዊታችን የበለጠ ሆኖ ነው ?

እስኪ እንደው እውነቱን እንነጋገር
1ኛ ለህፃናት የሚመጣን መድሃኒት ጭምር የሚሸጡ ለህሊናዉ ያልተገዙ ለጨቅላ ህጻን ነብስ የማይራሩ ብሎም የህፃናት ምግብ (ፕላምፕሌት) ሳይቀር እንደ ኮንትሮባንድ የሚነግዱ ...

2ኛ ህዝብን ከማገልግል ይልቅ 3 እና 4 ኪሊኒኮች እየተዘዋወሩ ኪሳቸውን ለማሳበጥ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ታካሚዎችን ለከፋ አደጋ የሚያጋልጡ...

3ኛ በአመት ዉስጥ #በሺ የሚቆጠሩ ህሙማን በህክምና ስህተት በሚል ግድ የለሸነት ሰበብ ነብስ የሚያጠፉ

በተመደቡበት ጤና ተቋም ህዝብን ለማገልግል እንኳን ተነሳሽነት የሌላቸዉ በርካቶች የጤና ባለሞያዎች በሉበት ሀገር ጥያቄው ያቱ ጋር ነው ወገን? ።

የትኛዉን የተለየ ጥቅም ነዉ የሚጠይቀዉ ፥ ጉዳዮ ፖለቲካዉ እንቅስቃሴ እና Soft power ለመጠቀም እንጂ ሀገሪቱ ዉስጧዋ ካለዉ ነባራዊ ሁኔታ ከየትኛዉም ህዝብ አገልጋይ ባለሙያ የተሻለ ተከፋይ ፥ በ OVERTIME ጭምር የሚደጎም የተለያዩ Advantage ያለዉ ነዉ ።

የጤና ሚኒስቴር ጉዳዩን እንደሚፈታ በተናገረበት ማግስት ይሄን አይነት ተቃዉሞ ማሰማት ጥያቄ ብቻ ነዉ ብሎ ማለፍ ያዳግታል ነገሩ ከጀርባ ያለውን የፖለቲካ ፍላጎት መሆኑን በግልጽ ያሳያል

07/05/2025

የተከበረውን የህክምና ሙያን ለፖለቲካዊ ሸቀጥ አሳልፎ እየሰጡ ያሉ አንዳንድ በቃችሁ ልባሉ ይገባል።

ቀጥታ ከጀዋር መሃመድ ትዕዛዝ በመቀበል የህክምና ሙያን ለፖለቲካዊ ትርፍ ማግኛ ለማድረግ አመፅ ለመቀስቀስ እየሞከሩ ያሉትን አንዳንድ ሆድ አደር ፅንፈኛ ሀኪሞችን መንግስት ስርዓት እንዲያስይዝልን እንጠይቃለን። ሌላው የመንግስት ሰራተኛ ምን የተለየ ጥቅም አግኝቶ ነው ዶክተሮች ብቻ ተጎዳን ተብሎ እንደዚህ ጩኸት የበረከተው? ነው ወይስ ደሃ ሀገር ላይ እየሰሩ መሆናቸውን ዘንግቶ ይሆን?

👉እውነት እንነጋገር ከተባለ የድሮ ሀኪሞች እኮ ጓንት እንኳን ሳይኖር እራሳቸውን ለአደጋ ሰጥቶ የሚወዷትን ሀገር እና ህዝብ አገልግሏል።
🤧የዛሬው ሀኪም የመንግስት ሆስፒታል ላይ ተቀጣሪ ሆኖ ሳለ 3 ወይም 4 ቦታ የግል ክሊንኮች ላይ እየዞረ ሲሰራ አይደል እንዴ የሚውለው? ልንታከም ሄደን ዶክተሩ አልገባም ተብሎ ስንቱ ህይወቱን አጥቶ አይደል እንዴ???

🤧ለህፃናት መንግስት የሚያስገባውን #መድሃኒት ከመንግሥት ሆስፒታል እያወጣችሁ ለግል እንደምትሸጡ የማናውቅ ነው የሚመስላችሁ?

🤧ሆን ብላችሁ የመንግስት ቤት ያለውን የህክምና ማሽን እንዳይሰራ በማድረግ ወደ ግል ክሊንክ በሽተኞችን ልካችሁ #ኮምሽን እንደምትቀበሉ የማናውቅ ነው የሚመስላችሁ አይደል? እናውቃለን!

እናንተ እንደዚህ በህዝብ ላይ ቁማር እሰራችሁ ጭራሽ በእናንተም ብሶ ሀገር ላይ ለማመፅ ከሞከራችሁ ለሀገሩ አንድ ነፍሱን አሳልፎ እየሰጠ ያለው የሀገር መከታ ሰራዊት ምን ይበል??

10/04/2025
08/04/2025

Jaalallii fi firoomnii Jawwaar Mohaammadifi Shaneen Finxaaleeyyii Amaaraatiif qaban kun adduma. Gaafa finxaaleeyyiin Faannoon Godina Horroo Guduruu Wallagaa bakka adda addaa keessatti ummata Oromoorratti duguggaa sanyii raawwattuu akkasumas qabeenya isaa saamtu, Shaneen dursitee qawwee ummata keenyarraa hiiktee Faannoof haala mijeessitee karaa gad dhisaafi turte.

Obbo Jawwaar Mohaammad immoo harka lafa jalaatiin Obbo Gadduu Andaargaachoo, Injinar Yiliqaal Geetinnat fi Lidatuu Ayyaaleew waliin ta’uun hidhattoota Finxaaleeyyii Faannoo cimsaa akka turan odeessi qabatamaan deemaa tureera. Bodarratti, Jawwaar Mohaammad afaan Faannoo tahuun midiyaa garee Finxaaleeyyii Amaaraatti as bahee, “gaaffiin Faannoo jedhamtuu sirriidha”(“የፋኖ ጥያቄ ትክክለኛ ጥያቄ ነው”) jechuun gocha gara jabina gareen kun ummata Oromoo irratti raawwachaa jirtu dhaadheessu hojii godhate.

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address


Ambo
Addis Ababa