እንኳን ለ 2015 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ
መልካም አዲስ ዓመት
HAPPY NEW YEAR
Yeka sub city TVT and Technology Development office
technology
26/08/2022
ከጠቅላላ የፅ/ቤቱ ፈጻሚ ጋር በ2015 በጀት አመት ዕቅድ ውይይት የተደረገ
22/08/2022
ለግል ለተቋማት በ TTLM ( teaching Methodology) አሰራር እና በዕቅድ ላይ የተደረገ ውይይት
የኮምፒውተራችንን ደህንነት እንዴት እንትብቅ ?
1. ጠቃሚ ፋይሎችን መጠባበቂያ (backups) መያዝ
2. አንቲ ቫይረስ መጫን
3. ዲስካችንን በየጊዜው ማፅዳት
4. የሚጠቀሙትን ኦፕርቲንግ ሲይስተም በየጊዜው update ያድርጉ
5. የሚጠቀሙት የይለፍ ቃል ውስብስብ ያድርጉ
09/06/2022
https://www.youtube.com/channel/UCYMA_m_XJMYwhSA7Hlve-Ag
Yeka Tube - YouTube ዓለም አቀፍ ፣ ሐገራዊ ፣ የከተማና ክፍለ ከተማ መረጃዎችን በፍጥነትና በጥራት ወደ ተመልካቾች የሚደርስበት ተመራጭ ቻናል!
በክፍለ ከተማ ውስጥ በሚገኙ 14 ቴሌቪዥኖች ጥገና ተደርጎላቸው ስራ ጀምረዋል፡፡
25/05/2022
ቀን 17/09/2014
በየካ ክፍለከተማ 400 ለሚጠጉ ኮምፒውተሮች ላይ ላይሰንስድ የሆነTrend Micro የተሰኘ አንቲ ቫይረስ የመጫን ስራ ተሰርቷል፡፡
10/05/2022
የየካ ክ/ክተማ ቴክኒክ ሙያ ስልጠናና ቴክኖሎጂ ልማት ጽ/ቤት የሚሰራቸው ስራዎች
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Yeka, Megenagna
Addis Ababa
1000
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 11:30 |
| Tuesday | 08:00 - 17:00 |
| Wednesday | 08:00 - 11:00 |
| Thursday | 08:00 - 17:00 |
| Friday | 08:00 - 17:00 |
| Saturday | 08:00 - 17:00 |
| Sunday | 08:00 - 17:00 |
