National ID Ethiopia

National ID Ethiopia

Share

መታወቅ ለመተማመን! Identity is the new collateral!

03/06/2026

የፋይዳ መታወቂያ ስልክ ቁጥርዎን በቀላሉ ለማስቀየር የሚረዱ ቀላል ቅደም-ተከተሎች

01/06/2026

የምርጫ መታወቅያዎን ፋይዳን በመጠቀም በስልክዎ ይያዙ

በዛሬው ዕለት እየተካሄደ ባለው 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ላይ የመራጭነት መለያ (Voter ID) ቁጥርዎን በቀላሉ ለማግኘት፣ ወይም ለመራጭነት መመዝገብዎን ለማረጋገጥ ከፈለጉ ወደ ምርጫ ቦርድ "ምርጫዬ" መተግበሪያ (Application) በመግባትና የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን በመጠቀም አገልግሎቱን እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ በዚህ ቪዲዮ በቀላሉ ይመልከቱ።

#ፋይዳ #ምርጫ #ፋይዳለኢትዮጵያ

29/05/2026

የቴሌብር አካውንትዎን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በቪድዮው በቀረበው ሂደት መሰረት ከወዲሁ ያስተሳስሩ።

telebirr #ፋይዳለኢትዮጵያ

29/05/2026

45 million and counting...

A population-scale project is reaching most remote households and underserved communities, a historic milestone for Ethiopia. Today, has registered 45 million people.

Looking back at these photos reminds us of exactly where this journey began. We started with a small team and a massive vision, spending long days in the field, setting up makeshift registration sites in distant villages and working tirelessly to ensure no one was left behind.

None of this would have been possible without the high-level political commitment of our government, unwavering support of our partners, stakeholders and registration partners whose dedication has turned this ambition into a nationwide reality.

26/05/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

መታወቅ ለመተማመን
የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም

26/05/2026

CALL FOR LEGAL INTERNS!

The National ID Program (NIDP) is seeking three (3) motivated and talented legal interns to join our team.

This is a unique opportunity to gain hands-on experience in digital ID projects, public policy, and legal frameworks while contributing to Ethiopia’s national development initiatives.

📍On-site – National ID Program Head Office

📩 How to Apply:
• Send an updated CV,
• Motivation letter (max 1 page) explaining your interest in digital ID and legal work

📧 Email: [email protected]
CC: [email protected]

⏰ Application Deadline: 10 June 2026

🗒 Details on: id.et/career

25/05/2026

The National ID Program of Ethiopia wishes everyone a happy Africa Day. We remain committed to building the Africa we want by ensuring legal and secure identity for all.

#ፋይዳለሁሉም

23/05/2026

የሳምንቱ የፋይዳ ፎቶ: በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የሱርማ ወረዳ አርብቶ አደር ማህበረሰብ የፋይዳ ምዝገባ

#ፋይዳለኢትዮጵያ

22/05/2026

የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያዎን ከባንክ ሂሳብዎ ጋር ለማስተሳሰር እነዚህን ሁለት አማራጮችን ብቻ ይጠቀሙ፦

1. ባሉበት ሆነው id.et/connect ላይ ገብተው የሚፈልጉትን የባንክ ማስተሳሰሪያ ሊንክ በመጠቀም ማስተሳሰር ወይም
2. በአቅራቢያዎ በሚገኝ የባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ማስተሳሰር ይችላሉ።

ያስተውሉ!!!

🚫 ከባንክ ወይም ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም (ፋይዳ) በስልክ ተደውሎ የሚደረግ ምንም አይነት የማስተሳሰር ስራ የለም። ተቋሙን አስመስለው በስልክዎ በመደወል እናስተሳሰርላችሁ የሚሉ ጥሪዎች ተቀባይነት ስለማይኖራቸው ፤ መረጃዎን አያጋሩ።

🚫 የባንክ ሂሳብ ቁጥርዎን፣ የፋይዳ ቁጥርዎን እንዲሁም የይለፍ ቃሎችን (PASSWORDS) ለማንም ማጋራት የለብዎትም።

🚫 “ፋይዳ መታወቂያዎን ከባንክ ጋር ለማስተሳሰር ይህን ሊንክ ይጫኑ” የሚሉ ትክክለኛ መሆናቸው የሚያጠራጥሩ የባንክ እና የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም (ፋይዳ) መሰል የፅሁፍ መልዕክቶችን መክፈት የለብዎትም።

✅ ባንክ አካውንትን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ማስተሳሰሪያ ሊንኮችን በአንድ ላይ በድረገጻችን id.et/connect ላይ ያገኟቸዋል።

20/05/2026

የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር አላጣመሩም?

የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ማጣመር ከመቼውም ጊዜ በላይ ቀላል ሆኗል። ባሉበት ሆነው ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ሊንክ ብቻ በመጠቀም ያጣምሩ ፤ ጊዜና ገንዘብዎን ይቆጥቡ።

የባንኮቹን ማጣመሪያ ሊንክ ሁሉንም በአንድ ላይ: https://id.et/connect ያገኙታል።

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

https://t.me/idethiopia, http://id.gov.et/, http://www.linkedin.com/company/idethiopia, https:/

Address


Bole, Wolosefer, Ethio-China Street. ቦሌ ወሎ ሰፈር ኢትዮ-ቻይና መንገድ
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 18:00
Tuesday 08:30 - 18:00
Wednesday 08:30 - 18:00
Thursday 08:30 - 18:00
Friday 08:30 - 18:00