09/09/2022
A.A Drivers and Vehicles Licensing & Control Authority Bole Branch
የበቃ አሽከርካሪ እና ተሸከርካሪ ለከተማችን እድገት!!!
09/09/2022
ማስታወቂያ
ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ የቦሎ አገልግሎት ፈልገው በሚመጡበት ጊዜ የመንገድ ፈንድ በተመለከተ
1. ባንክ ገቢ የተደረገበት የባንክ ስሊፕ ላይ የፖስታ ቤት ማህተብ
2. ደረሰኝ የከፈሉበት እና ስቲከር መያዝን በማረጋገጥ ስለምንሰራ ከላይ የተገለፁትን አሟልታችሁ እንድታቀርቡ በአክብሮት ለመግለፅ እንወዳለን።
15/07/2021
09/03/2021
በ2013ዓ.ም ግማሽ አመት ዕቅድ አፈፃጸም ምዘና መሰረት ካሉት 11 ቅ/ፅ/ቤቶች በ3ተኛ ደረጃ በመውጣት በማጠናቀቃችን የተሰማንን ደስታ ለመግለጽ እንወዳለን፡፡ይህንን ውጤት ለማስመዝገብ በትጋት ስራችሁን ያከናወናችሁ ሰራተኞች እንዲሁም አገልግሎታችን በማግኘት መልካም ምላሽ እና አስተያየት የሰጣችሁን ተገልጋዮቻችን ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የላቀ አገልግሎት በመስጠት ደንበኞቻችንን ለማርካት እንጥራለን!!
22/02/2021
#ለቫን ባለንብረቶች በሙሉ
19/02/2021
#ማስታወቂያ
12/02/2021
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
22
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 16:00 |
| Tuesday | 08:00 - 16:00 |
| Wednesday | 08:00 - 16:00 |
| Thursday | 08:00 - 16:00 |
| Friday | 08:00 - 16:00 |
| Saturday | 08:00 - 12:00 |
