10/08/2022
ይህ አለም ሰዋች ሁሉ እኩል የሚሄድበት አለም አይደለችም ከፍ አና ዝቅ ማለት የህይወት ግዴታ ነው። የተወለድኩት እዚሁ አ/አ ሲሆን ከቤተሰቦቼ ጋር ነው የምኖረው። ቤተሰቦቼ እናት አባቴ እኔን በማሳደግ እና በማስተማር ብዙ ነገሮችን መስዋእት አድርገዋል እንደ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ለእኔ ለፍተዋል አሁን ላይ አድግያለው ቤተሰቦቼን በመርዳት ላይ እገኛለሁ ። ህይወትን ለማሳለፍ ባንክ ላይ ተቀጥሬ እሰራ ነበር። በዚህ የህይወት ሂደት ላይም እጅግ ከፍተኛ ችግሮችን አሳልፈናል እኔ አና ቤተሰቤ እንዲያልፍልን ከምሰራበት ድርጅት በአንድ ወቀት ገንዘብ ተበደርኩ ሰርቼ መክፈልን በማሰብ ሂወት ግን በምፈልገው አላማ ሳላውለው ጠፋ የምናድርበት መኖርያ ቤትም ከወንዝ ዳር ነው አና ክረምቱ ሲመጣ እርሱም ለመውደቅ አዘመመ: የህይወት አጣብቅኝ ውስጥ ገባው በዚህ ምክንያት በከፍተኛ ጭንቀት ተያዝኩኝ። እነዛ ሚስኪን እኔን እዚህ ለማድረስ የለፉት አናት አባቴ ምን እንደማረግላቸው ግራ ተጋባው ... ጨለመብኝ የህይወት አጣብቂኝ ወስት መንከላወስ ሆነ እዳዬ ለህመሜ መድሀኒት መግዣ ያስፈልገኛል ይሄን ሁሉ ዕዳ የተሸከመች ማንነት ከእናት እርዳታን ትሻለች..... call 0904113333
20/07/2022
Join Telegram channel to start caring...
Come on! let us join hands 👐
https://t.me/idonated
16/07/2022
ውድ ደንበኞቻችን አይ ዶንነት አገልግሎቱን ለማስፋት በቅርቡ የሞባይል መተግበርያ (App) ይዞላችሁ እየመጣ ስለሆነ ሲለቀቅ እንዲደርሶ ሊንኩን shorturl.at/DMT38 በመጫን ይመዝገቡ!
13/07/2022
dm us for further information...
12/07/2022
Donate with iDonate Ethiopia, and make it easy to help people in need. Join our Telegram channel to start caring...
Come on! let us join hands 👐
IDonate🤝
🍂 This is a channel created to get sponsors for the ones who need it... 🍂 Make charity online 📍Location: Ethiopia 🍂You can donate online or schedule a visit 🚫donate to your choice🚫
06/07/2022
"Your Old clothes still can warm many people this winter!"
DONATE!
29/06/2022
ወንድማችን የአእምሮ ህመም ድባቴ (Schizophrenia) ተጠቂ ሲሆን አሁን ያለበት የጤና ሁኔታ ስራ እንዲሰራ ስለማይፈቅድለት ቤተሰብ ለማገዝ ልጆች ለማሰተማር እና ኑሮን ለማሸነፍ ሲል ከ ስራ ቦታ ብድር ተበድሩል፡፡ ብድሩን መክፈል ባለመቻሉ እስር ቤት ሊገባ ነው፡፡ በዚህም ላይ መኖሪያ ቤቱ ወንዝ ዳር በመሆኑ ቤቱ ለመፍረስ ተዳርጉአል፡፡ ሂወት በአንዴ የተደፋችበት ወንድማችን የኛን እርዳታ ይሻል፡፡
29/06/2022
ቢላሉል ሀበሺ ለሚያዘጋጀው ልዪ የልጆችና ታዳጊዎች የክረምት ፕሮግራም በጎ ፈቃደኛ ተቆጣጣሪዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0907257131 በመደወል ማመልከት ይቻላል፡፡
15/06/2022
Do you want to help someone but don’t know how? There is a new way for you to make a big impact and it’s easy. With iDonate, people who need medical treatment, food, clothes get a chance for a better life. Now it’s more convenient than ever to access the good as well. Obtain everyone with just a few clicks.
14/06/2022
👉🏽የመፃህፍት እርዳታ እንፈልጋለን 👉🏽ያሎትን ያጋሩ
👉🏽አንድ መቶ ሺ 100,000
መፅሐፍ ልገሳ ለአብረሆት ቤተ መፅሐፍ
የኢፌዴሪ ሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስትር ከወንድም ካሊድ ፋዉዴሽን ጋር በመተባበር በአይ ዛክ ፔጅ ማን እና በጋራድ ሲቲ ሴንተር ድጋፍ
08/06/2022
Sponsor a child's life with just 115 birr per week using IDonate!
Every day, thousands of children in Ethiopia go to school hungry and without the basic essentials. You can help change that. With just 115 birr per week, you can sponsor a child's life and provide them with the basic necessities for school. You'll have peace of mind knowing that your contribution is going straight to a child in need.
IDonate has partnered with Maryjoy Ethiopian to ensure that children are fed and educated by providing sponsors. IDonate provides a reliable, secure and effortless way to donate. It makes donating simple, rewarding, and fun. It is transparent. You can track the impact of your donation.
IDonate can give any helping hand for people with just a single touch on your keyboard and even the simplest act of sponsorship multiplies into building up their future.
Here is the link
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeqnWoxayG27CTODLkz_rSLSXqQDNeVyh9wf-tt9YQ2tKIjwQ/viewform
Subscribe now for a yearly membership
08/06/2022
IDonate is a bridge system that connects those who are in need of others help with those who are willing to help them out, on this platform NGOs donation events, volunteer works charity all will be available for users to make their donations in a digital form.