15/11/2021
Lideta woreda 10 communication office
የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ይፋዊ የፌስቡክ ገ?
15/11/2021
07/11/2021
29/10/2021
አቶ ቶፊቆ ደንድር የቀድም የወረዳ 10 ም/ስራአስፈጻሚና የቤቶች ጽ/ቤት ሀላፍ በአዲስምእራፍ የአመራር ስምሪት የልደታ ክ/ከ የመሬት ማኔጅመንት ፋይናንስ ፑል ሀላፊ ሆነው ተሹመዋል። መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ
29/10/2021
ልደታ ክ/ከ ወረዳ 10 ሰላምና ጸጥታ በቀን 19/2/14 ከሰላምና ጸጥታ ከተደራጁ በጎ ፍቃደኞች ወጣቶች ጋር በጸጥታ ዙርያ ውይይት ተካሄደ።
28/10/2021
ልደታ ክ/ከ ወረዳ 10 ወጣቶችና በጎ ፍቃድ ማስተባበርያ ጽ/ቤት በቀን 18/2/14 በትምህርት ጥራትና ኤጀንሲ አማካይነት የአቅመደካማቤት እድሳት አጠናቆ የክፉለከተማ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት እንዲሁም የወረዳው አመራሮች በተገኙበት ቤቱ ለተጠቃሚ ተላልፍል።
26/10/2021
ልደታ ክ/ከ ወረዳ 10 ምክር ቤት በቀን 16/2/14። 7ቱ የዘርፍ ኮሚቴዎች የሚከታተላቸውን የዘርፍ ጽ/ቤቶች መካከል በዛሬው እለት የንግድና ኢንደስትሪ እና ሌሎችም ኮሚቴዎች በተገኙበት የ1ኛ እሩብ አመት አፈጻጸም ሱፐርቪዥን አየተደረገ ይገኛል።
25/10/2021
ልደታ ክ/ከ ወረዳ 10 አስተዳደር በቀን 15/2/14 አጠቃላይ ስራዎችን ከጠቅላላ አመራሩ ጋር ተደረገ ከተደረጉት አጀንዳዎች መካከል: የአገልግሉት አሰጣት ሁኔታ:የስራ እድል ፈጠራ እንዲሁም የወረዳው ሰላም እና ፀጥታ ያለበት ሁኔታ በስፍት የተገመገመ ሲሆን ለቀጣይ አቅጣጫ በማስቀመጥ ስብሰባው ተጠናቋል።
25/10/2021
""መልካምነት ለራስ ነው""
ልደታ ክ/ከ ወረዳ 10 ሰራተኛና ማህበራዊ ጽ/ቤት በቀን 15/2/14 ለአረጋዊያን ለአቅመ ደካሞች የፍራሽ፤ የስካር፤ የሳሙና ድጋፍ የወረዳው ዋና ስራአስፈጻሚ ወ/ሮ ምርታለም አበራ በተገኙበት ድጋፉ ተደርጋል።
22/10/2021
የስራ ርክክብ ተካሄደ።
22/10/2021
ልደታ ክ/ከ ወረዳ 10 አስተዳደር በቀን 12/2/14 የወረዳችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ ተፈሪ ፍርዲሳ ለአዲሳ ስራ አስፈጻሚ ምርታለም አበራ የአመራር ትውውቅ አካሄደዋል።
21/10/2021
በቀን 11/2/14 ልደታ ክ/ ምክር ቤት በ2013 አ.ም ባካሄደው የአፈጻጸም ምዘና ካሉት 10ሩ ወረዳዎች የወረዳ 10 ምክር ቤት ባስመዘገበው ውጤት 2ኛው ደረጃ ስለወጣ የምስክር ወረቀትና ምስጋና ተችሮታል
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Lideta
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 17:00 |
| Tuesday | 08:00 - 17:00 |
| Wednesday | 08:00 - 17:00 |
| Thursday | 08:00 - 17:00 |
| Friday | 08:00 - 17:00 |
| Saturday | 08:00 - 17:00 |
| Sunday | 08:00 - 17:00 |
