Bole Lemi Industrial Park

Bole Lemi Industrial Park

Share

provide Investor for investments in the country.

03/11/2022

********የተማፅኖ እርዳታ ጥሪ*************
ስሜ እመቤት አበበ እባላለው እድሜዬ 16 ዓመት ሲሆን የ10ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ።
በገጠመኝ የልብ ህመም ምክንያት የልብ ህመም ምክንያት ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ሪፈር የተፃፈልኝ ቢሆንም ሆስፒታሉ ደግሞ መሳሪያ የለንም አሉኝ። በግል ደግሞ ለመታከም 500000 ብር (አምስት መቶ ሺህ ብር) ያስፈልጋል አሉኝ። ህክምናው ደግሞ ቶሎ ካላደረግሁኝ ህይወት አስጊ ላይ ስለሆነብኝ ነው።
ቤተሰቦቼ ያደርጉልኛል እንዳልል አባቴ በህይወት የለም እናቴ ደግሞ ጉሊት ሰርታ ነው የምንተዳደረው። ስለሆነም ይህን ትምህርቴ ከግብ የማድረስ ምኞቴ እንድታሳኩልኝ አቅማችሁ የፈቀደውን እርዳታ እንድታደርጉልኝ በፈጣሪ ስም እማፀናችኋለው።
ለበለጠ መረጃ ፦0942328386/0911361490/0900192673
account no ፦ አቢሲኒያ ባንክ 112836101
ንግድ ባንክ 1000344731776

20/08/2022
17/03/2022

🔴 የህይወት ገፅ .... 🔥

ይህ ምስል አንድ ጠቃሚ እውነት ያስተምረናል።

👉 ዛሬ ሰማዩን ልንቀዝፍበትና እንዳሻን ልንከንፍበት እንችላለን። ነገር ግን የዝቅታው ዘመን ሲመጣ እንኳን ለመብረር ከመሬት ላይ ከፍ የሚያደርግ ኃይል እንፈልጋለን። ስለዚህ ሁሌም በዛሬ ኃይል አንተማመን።

👉🏿 የአውሮፕላኑ የትላንት ታሪክ እንዲህ አልነበረም። ዛሬ የተሸከመውን መኪና ከሰማይ በርቀት የሚያይበት የከፍታ ዘመን ነበረው። አዎ ነበረው ..... (አያችሁ ነበር እንዲህ ቅርብ ነው)

አዎ ....

👉 ዛሬ ከፍ አልን ማለት ነገም ከፍ እንላለን ማለት አይደለም። ሁሉም ሰው የራሱ የከፍታ ሆነ የዝቅታ ምዕራፍ አለው።

እናም ....

❤️ ስላለን አንኩራ!
❤️ ልባም እንሁን!
❤️ ጥርሴን በጩቤ ፋቁልኝ አንበል!
❤️ ጀርባዬን በጎራዴ እከኩልኝም አንበል!
❤️ ሌሎችን አንናቅ!
❤️ ይልቅስ በጉብዝናችን ወራት ሌሎችን ከፍ ለማድረግ እንበርታ።

#ናቲ ቪሎፒያ
💥ፍም ሃሳብ media💥

Photos from Information Science and Technology's post 17/03/2022
Photos 17/03/2022
01/12/2020

World AIDS Day, designated on 1 December every year since 1988, is an international day dedicated to raising awareness of the AIDS pandemic caused by the spread of HIV infection and mourning those who have died of the disease. Government and health officials, non-governmental organizations, and individuals around the world observe the day, often with education on AIDS prevention and control. The day is celebrated at bole lemi industry Park.

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


Addis Ababa