14/12/2025
የመደመር መንግስት የጉባ ቱርፍቶች ከትናንት መድረክ የቀጠለ ዛሪ 5/4/2018ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 9 በሁሉም ብሎኮች በመልካም አስተዳደር ተጠይቀው የተፈቱና ቀጣይ ስራ የሚፈልጉት ጋር ከነዋሪዎች ውይይት አደረጉ።
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Prosperity Party Arada Woreda 09 Branch - ብልጽግና, Political Party, 4 kilo, Addis Ababa.
14/12/2025
የመደመር መንግስት የጉባ ቱርፍቶች ከትናንት መድረክ የቀጠለ ዛሪ 5/4/2018ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 9 በሁሉም ብሎኮች በመልካም አስተዳደር ተጠይቀው የተፈቱና ቀጣይ ስራ የሚፈልጉት ጋር ከነዋሪዎች ውይይት አደረጉ።
08/11/2025
የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ብልፅግና ፓርቲ የፓርቲ ሚድያ ህዝብ ግኑኝነት ዛሪ 29/2/2018 ዓ.ም የእማኝ መድረክ በአገራችን የተሰሩ ሰራዎች እና እንደ ክ/ከተማችን በኢኮኖሚ ዘርፍ እና በማህበራዊ ዘርፍ የተሰሩትን ከፍ ያሉ ስራዎች ወጣቶች እማኝነታቸውን ለማረጋገጥ በአገራቸው ጉዳይ እወነትን እየመሰከሩ እና ቀጣይ በልማቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ የፊት ለፊት መድረክ የተዘጋጀ እና የተሰሩ ሰራዎች በየዘሩፉ የማቅረብ ዝግጅት የተደረገ ሲሆን በውድድሩ በከአንድ እሰከ ሶስተኛ የወጡት ማበረታቻ ሽልማት የተሠጠ ሲሆኖ በእለቱ የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ፀጋነሽ ታምራት ለወጣቶቹ የእማኝ መድረክ አስፈላጊነት በዋና ነት የሚሰሩ ተግባራት ወጣቱ በአገሩ ለሚሰሩ ስራዎች መመሰከር አለበት ነገርግና በተለያዩ የሚድያ ድህረገፅ የተሳሳተ መረጃ በመስጠት መሪት ላይ የሌለን ነገር የተዛባ መረጃ በመስጠት ህዝብን እያሣሣቱ ሲሆን ወጣቶች ይሄን በትከከል ተረድቶ አውነታን መግለፅ አለባቸቹ ብለዋል በመቀጠለም የወረዳ 9 ብልፅግና ፓርቲ ሀላፊ አቶ ደሰታ ደቻሳ ሚድያ አራተኛ መንግስት ነው ስለዚህ ወጣቶች በተለያዬ ድህረ ገፅ የሚለቀቁ ስህተት የሆኑ መረጃዎች በጥንቃቄ መመልከት ማገናዘብ ይኖርባቹሀል ፓርቲ የሚሠራቸው ሰራዎች ግልፅ እና ግልፅ በመሆኑ መንግስት በኢኮኖሚ ዘርፍም በማህበራዊ ዘርፍ እንደ አገር ትልቅ ስራ የተሰራ ያለ በመሆኑ የሄን ወጣቶች ልትመሠከሩና ለሌሎችም ግልፅ ልታደርጉላቸው ይገባል ከዚህ በመነሳት እንደ ከተማም እንደክ/ከተማ አንደወረዳ የተሰሩትን መየት መግለፅ አሰፈላጌ ነው ብለዋል በነበረው የወጣቶች ሰራዎቸን ማቅረብ ውድድር በአለቱ ለአሸናፊዎች ማበረታቻ የሰጡት የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 9 አሰተዳደር ም/ስራ አሰፈፃሚ እና የስራ ክህሎት ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ አንዋር አህመድሙዝ ተወዳዳሪዎች በዚህ በተሰጣቹ አርእስት ሁሉም የተሸለ መረዳት አይቼአለው በቀጣይ በክ/ከተማ ለሚደረገው ውድድር ትልቅ ለወረዳው አቅም ናቹ በማለት ገልፀዋል ።
07/11/2025
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የፖርቲ እና የመንግስት ስራ የፓርቲ ሰራዎች ከደጋፊ ምልመላ እና ስልጠናዎች ለህብረት እና ለቤተሠብ የአሰራር እና አደረጃጀት መመሪያ ዙሪያ የተሠጠበት የመንግስት ሰራዎች የስራ እድል ፈጠራና የከተማ ግብርና አንዲሁም የገቢ ስራዎችን የጤና መድህን ስራ የወረዳ 9 ዋና ሰራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ፀጋነሽ ታምራት እና የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የብልፀግና ፓርቲ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ደስታ ደቻሳ በ9 ቀን የተሰራውን ሰራ በጥልቀት ግምገማ ተደረገ በግምገማው የተሻለ የተሰሩት ስራ እንዲቀጥል ክፍተት ያለበትን ትኩረት ተሰጥቶ መሰራት አለበት በማለት የስራ አቅጣጫ ተሰጠ።
05/11/2025
አራዳ ክ/ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ሴት ክንፍ ዛሪ 26/2/2018 ዓ.ም የአራዳ ክ/ከተማ የሴት ክንፍ ሰብሳቢ ወ/ሮ ሂቨን አበራ በስምንቱም ወረዳ ላሉ የሴት ክንፍ አመራሮች የወረዳ 9 ብልፅግና ፓርቲ የሴት ክንፍ ስራዎችን በሚመለከት የልምድ ልውውጥ ወ/ሮ ሂቨን አበራ ለሴት አመራሮቹ ልምድ እንዲያደርጉ አደረጉ።
03/11/2025
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 6 አና ወረዳ 9 በጋራ የአደባባይ ባህል ትርይት በክ/ከተማ ባህል ተጨዋቾች በድምቀት አዝናኝ በሆነ መልኩ በድምቀት በማክበር ለህብረተሰብ የገዤ ትርክት
አስተማሪ በሆነ መልኩ አንድ የሚያደርገን ብሄራዊ ጥቅማችን ላይ በጋራ መቆም አለብን።
03/11/2025
የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ፖርቲ ፅ/ቤት24/2/2018 ዓ.ም ለቢሮ መዋቅር የአሰራርና አደረጃጀት መመሪያ ዙሪያ ሰልጠና ተሰጠ ሰለጠናወን የሰጡት የወረዳ 9 የብልፅግና ፖርቲ ም/ሀላፊ እና ፖለቲካ ዘርፍ አቶ ተሰፍዬ ለማ እና የወረዳ 9 ብልፀግና ፖርቲ ኢንስፒክሽንና ሰነምግባር ኮሚሽን አቶ ግሩም ባህሩ በመሆን ሰለጠናውን ሰጡ።
02/11/2025
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ብልፅግና ፖርቲ ፅ/ቤት ለመኖሪያና እና ለጥቃቅን ማህበራዊ ዘርፍ በፖርቲ አሰራር መመሪያ ዙሪያ 23/2/2018 ዓ.ም ስልጠና በወረዳ 9 በልፅግና ፖርቲ ም/ ሀላፊ እና ፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ አቶ ተስፍዬ ለማ ስልጠና ተሰጠ።
01/11/2025
01/11/2025
01/11/2025
የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ፖርቲ ፅ/ቤት ለወጣት ክንፍ ዛሪ 22/2/2018 ዓ.ም በአሰራር አደረጃጀት መመሪያ ዙሪያና በሌልሎች መመሪያ ስልጠና ሰጠ በአለቱ የወረዳ 9 ፖረቲ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ደሰታ ደቻሳ ስልጠናውን አሰመልከተው ማብራሪያ ሰጥተው መልካም ስልጠና ቀን በማለት ከፍተውታል በመቀጠል ሰለጠናውን የሰጡት የወረዳ 9 የበልፅግና ፖርቲ ም/እና ፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ አቶ ተሰፍዬ ለማ እና የወረዳ 9 የብልፅግና ኢንስፒክሽን እና ስነምግባር ኮሚሽን ሀላፊ አቶ ጉሩም ባህሩ በመሆን ሰጡ።
29/10/2025
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ብልፅግና ፖርቲ 19/2/2018/ዓ.ም በገዤ ትርክት ለአደረጃጀቶች ስልጠና ሰጠ በስልጠናው
የስልጠናው ይዘት በተመለከተ የወረዳ 9 ብልፅግና ፖርቲ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ደስታ ደቻሳ ማብራሪያ በመስጠት የገለፁ ሲሁን በስልጠና የተግኙት እንግዳ የአራዳ ክ/ከተማ ፖርቲ ይስልጠና ዘርፍ ሀላፊ ወ/ት ነጃት መሀመድ በመጋበዝ የመክፈቻ ንግግር በማድረ የስልጠናውን አርስት በማብራራት የውል የሆነውን እና የተናጥል እውነት መለየት እንዳለባቸው ገልፀው ስልጠናነ መልካም እንዲሆንላቸው ገልፀው ስልጠናውን የሰጡት የወረዳ 9 ብልፅግና ፖርቲ ም/ ሀላፊ እና ፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ አቶ ተስፍዬ ለማ በገዤ ትርክት የጋራ የሚያደርገንና የእስተሳሰረን በማወቅ ግልፅ ያደረጉ ሲሆን በተለይ ብሔራዊ አንድነታችንን መጠበቅ ያለብን ሲሆን እንደማሳያ የአድዋ ድል እና የታላቁ ህዳሴ ግድብ በመግለፅ በስልጠናቸው ገልፀው የአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ መንበረ አግዘው ገዤ የሆነው ትርክታችን ላይ ልናውቅ የሚገባን የተናጠል ትርክት እየተተረከ የውል እውነትን እንድንዘነጋ መሆን የለበትም የወል ትርክታችን አንድ የሚያደርገንና የሚያሳድገን በተለይ አሁን ልደርስ ያሰብንበት የማንሰራራት ጌዜ እንደመሆኑ መጠን ኢትዮጵያ ከፍ የምትልበት ሲሆን ብሔራዊ ጥቅሞቻችን ላይ አንድ መሆን አለብን በምስላት ግልፅዋል በመጨረሻም ከሰልጣኞች የተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና ግንዛቤ በመስጠት የወረዳ 9 ፖርቲ ፅ/ቤት አደረጃጀት ሀላፊ ወ/ሮ የኃላሸት በቀጣይም ሌሎች ስልጠና የሚሰጥ መሆኑን ገልፀው ስልጠናው በጥሩ ግንዛቤ መስጠት ተጠናቋል::