14/05/2026
Addis Ababa ITDB - Innovation and Technology Development Bureau
This is the Official page of
Addis Ababa City Innovation and Technology Development Bureau!
14/05/2026
14/05/2026
"ዲጂታል ሉዓላዊነት" ሲባል ብዙ ጊዜ ከመሬትና ከድንበር ሉዓላዊነት ጋር ይነጻጸራል፤ በቴክኖሎጂው ዓለም "ሉዓላዊነት" ማለት ለኢትዮጵያ ትርጉሙ ምንድነው? "ዲጂታል ሉዓላዊነት" "ዲጂታል ሉዓላዊነት" ሲባል ብዙ ጊዜ ከመሬትና ከድንበር ሉዓላዊነት ጋር ይነጻጸራል፤ በቴክኖሎጂው ዓለም "ሉዓላዊነት" ማለት ለኢትዮጵያ ትርጉሙ ምንድነው?ቱሉ ጥላሁ....
14/05/2026
በምርጫ ብቻ !
13/05/2026
መዋቅራዊ አደረጃጀት ላይ መሰረት ያደረገ ዉይይት ተካሄደ
*******************
ITDB፦ ግንቦት 5/2018 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ መዋቅራዊ አደረጃጀት ላይ መሰረት ያደረገ ዉይይት ተካሄደ
በዉይይቱ የቢሮ አመራሮች፣ ዳይሬክተሮችና ቡድን መሪዎች የተገኙ ሲሆን የዉይይት መርሃ-ግብሩ ዓላማ በቢሮ እየተጠና ያለዉን መዋቅራዊ አደረጃጀት ምን ላይ እንዳለ መገምገም ሲሆን የቢሮ ሀላፊ አቶ አዋሌ መሀመድ የሪፎርም ስራዉ ምን ላይ እንዳለ በተገቢዉ መንገድ መገምገም እንደሚገባና ጥያቄ የሚያስነሱና ብዥታን የሚፈጥሩ ነገሮችን አጥርቶ ማለፍ እንደሚገባ አመላክተዋል።
ከዚህ ጋር በተያያዘ ጥናቱ ላይ መሰረት ያደረገ ዝርዝር ሀሳቦች በአጥኚ ኮሚቴ አባላት የቀረበ ሲሆን በቀረበዉ ዝርዝር ሀሳብ ላይ መሰረተ ያደረገ ሀሳብ፣ አስተያየትና ጥያቄ ከተሳታፊዎች ተነስተዋል። በመጨረሻም በቀጣይ መከናወን ስለሚገባቸው ተግባራት በቢሮ ሀላፊ አቅጣጫ በማስቀመጥ የዉይይት መርሃ ግብሩ ተጠናቋል።
ወቅታዊና ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ዌብ ሳይት (website):https://www.aaitdb.gov.et ፌስቡክ (page):https://www.facebook.com/AAITDB
ኢሜይል (Email): [email protected]
መስመር ስልክ (Phon Number):+251-118547714
11/05/2026
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
