04/11/2025
ዘንድሮ ይሄ ሰውዬ ሞቶም ቢሆን ወይም የተፈራው ጦርነት ተነስቶ ኤርትራን ወደ ቀድሞ ክፍለ ሃገርነቷ፣ ኤርትራውያንንም ወደ ቀድሞ ዜግነታቸው እንመልሳችዋለን።
አይቅርም….
ፋኖም… በላይ ዘለቀ “የቤታችንን ጉዳይ ብኋላ እንመልስበታለን እንዳሉት“ ጫካ ጫካውን ትቶ ወደ አስመራ ይዘምታል።
ወያኔም ፊቱን ወደ አስመራ አዙሮ ደንበሩን ቀይ ባህር ያደርጋል።
ቃሌ ቃል ነው። አይቀርም !!!!!
ከዛ ብኋላም ኢትዮጵያም ዘላለሟን ሰላም ትሆናለች
ድል ለሃገራችን
03/11/2025
እንደምን አደረሽ ኢትዮጵያዬ 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
02/11/2025
እኔ ዛሬ ተነስቼ የአማራ ጥቅም አስከባሪ ነኝ ማለት እችላለው እንዴ ?
መቼ አማራ ወክለሀኝ ተከራከርልኝ ! ታገልልኝ ብሎኝ !
02/11/2025
የኤርትራ መንግስት ብዙ ሺህ አማረኛ እና ትግረኛ ተናጋሪ Information warfare ላይ የሚሰሩ ሰዎችን አሰማርቷል። አብዛኞቹ እዚሁ አዲስ አበባ ገሚሱ ደግሞ ትግራይ የሚኖር ነው።
01/11/2025
አንተ የምትደንቅ ሰውዬ😲....
እንዴት "ስለመደመር" አሰብክ ??
እንዴትስ የመደመር ፍልስፍና ተገለጠለህ ?? ምን ስትል አሰበከው🤔😲
01/11/2025
ኤርትራ ከኢትዮጵያ 25 ኪሎሜትር ርቀት ላይ እያደረገች ያለቸው የMilitary Buildup ሲሆን ከ25000 በላይ ጦሯን በዚህ አከባቢ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ያስጠጋች እንደሆነ ይገመታል።
01/11/2025
የ1000 ብር ሽልማት ያለው ጥያቄ !!
ባለፉት 4 ዓመታት ፋኖ በአማራ ክልል በሚያደርገው የመሳሪያ ትግል ያገኘው ውጤት ምንድነው ?
በፋኖ የአማራ ህዝብ ያገኘው ጥቅም ምንድነው ? የተጎዳውስ ነገር ምንድነው ? ባለፉት 4 ዓመታት በአማራ ክልል ባለው ግጭት ስንት ሰው ሞተ ? አማራ እንደ ህዝብ ምን አገኝ ? ምን አጣ ?
አሳማኝ መልሶችን ኮመንት ለሚያደርግ የ1000 ሽልማት እሰጣለው።
30/10/2025
🇪🇹 Ethiopia knows exactly how to restrain Egypt.
Ethiopia is not weak — and we have never been intimidated. For decades, Cairo has poured unconditional political, military, and diplomatic support into forces designed to undermine Ethiopia’s unity, our regional security, and our rightful interests in the Horn of Africa. We see the strategy clearly — and Ethiopia will not bow to it.
Our adversary, the Eritrean regime, has been surviving on Egyptian backing. That equation changes the moment Ethiopia uses the Nile Basin as a negotiation instrument. GERD is complete. And if required, Ethiopia can move forward with additional major dam projects — not one, but three or more — on our sovereign rivers to constrain Egypt’s hostile policy.
We have the Abbay, the Tekeze, the Baro–Akobo–Sobat basin, and dozens of tributaries — Didessa, Dabus, Beles, Guder, Muger, Jamma, Bashilo, and others. Ethiopia can develop and coordinate dams across these waters, legally and simultaneously, if Egypt continues its adversarial approach.
Let it be clear: if the Egyptian government does not stop its policy of backing Eritrea against Ethiopia, then Ethiopia will take strategic actions that Cairo will feel first and most. With real leverage on the Nile, Ethiopia will sit at the table from a position of strength — and the decades-long illusion of Eritrea’s guaranteed protection will crumble in seconds. When Ethiopia shifts the balance, Eritrea will find itself alone — isolated in the desert with no savior.
And to the “Kim Jong-un of the Horn of Africa” — When Prime Minister Abiy said, “If things go south, no one will help you,” he meant it. No foreign hand will save you from the consequences of betting against Ethiopia.
🇪🇹 Ethiopia stands firm, determined, and sovereign.
30/10/2025
በ6000 የተሸጠው አሰብ !!
ኢትዮጵያ በኤርትራ ያላትን ታሪካዊ መብት ለመጠየቅ የሚያስችሉ ምን ጉዳዮች አሉ ? የኤርትራ አሁን አለ የሚባለው ቅርጽ ከየት የመጣ ነው ? እነዚህን ታሪካዊ መሰረቶች ማየት ትልቅ ትርጉም አለው።
በ1860ዎቹ ከጣሊያን ወራራ በፊት የኢትዮጵያ ድንበር የአሁንን የኤርትራን ክፍለ ሃገር የሚጨምር ሲሆን በጣሊያን ኤርትራን በቀኝ ግዛት ከመያዟ በፊት አንድ ሩቢንቶ የተባለ የጣሊያን የመርከብ ድርጅት በወቅቱ ከነበሩት አውሳ ሱልጣን ከሚባሉ የአፋር ስሉጣን በ1869 በከፍተኛ ሚስጥር አሰብን በ$6000 ማሪያ ተሪሳ ታለርስ (MTT) (1MTT = 28 ግራም የሚመዝን ብር ማለት ሲሆን) በአጠቃላይ አሰብ የተሸጠው 6000 MTT * 28 Gram Silver = 168,000g Silver ወይም 168KG Silver ሲሆን ስምምነቱም በNov 15 / 1869 ተደረገ። ጣሊያን የመጀመሪያውን ወራር ከማድረጓ በፊት የመጀመሪያ የወታደሯቿ ማረፊያ እንዲሆን በማሰብ ከዚህ የመረከብ ድርጅት በ1882 በ416,000 የጣሊያን ሊሬ ከደርጅቱ ባለቤት ጉስቤ ሳቢያቶ በመግዛት የቀኝ ግዛቱን ወደ ሰሜኑ የኤርትራ ክፍል ለማስፋፋት ተጠቀመበት።
በ1952 UN ኤርትራ ወደ እናት ሃገሯ ኢትዮጵያ በፌድሬሽን እንድትዋሃድ ሲወሰን አሰብ የኢትዮጵያ አካል ሆኖ ለተወሰኑ ዓመታት ከጋለገለ ብኋላ የኤርትራ ነጻነት ተብሎ በ1993 በተሰራው ድራማ የኤርትራ አካል ሆኖ ተደርጎ ኢትዮጵያ ባለቤትነቷን እንድታጣ ተደርጓል። ኢትዮጵያ የባለቤትነት ጥያቄው አሰብ ሳይሆን ኤርትራ ላይ መሆን ያለበት በብዙ ጉዳይ ነው። ይሄ ጥያቄ የፍትሃዊነት ጥያቄ ብቻ አይድለም። የይገባኛል ጥያቄ ነው !!
ኤርትራ የኢትዮጵያ ክፍለ ሃገር አካል ናት !!
30/10/2025
የምንዘጋጀው ለኤርትራ አይድለም። ለምትጋልባት ግብጽ እንጂ….
የኢትዮጵያ ጸሃይ ወጥቷል !! ማንም አያቆመንም! ጥያቄያችን የአሰብ መሆኑ ቀርቶ የኤርትራ ክፍለ ሃገር ወደ እናት ሃገሯ ኢትዮጵያ ትመለስ ነው። ድንበራችን የመንና ሳውዲ ይሁን ነው።
ይሄንን ደግሞ ይሄ ሽማግሌ ሞቶ ወይም በሌላ አማራጭ እናሳካዋለን።
እናት ኢትዮጵያ !
30/10/2025
የኢትዮጵያ ድጋሚ የማታገኘው ተስፋ
ዐቢይ አህመድ