አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 07 ስራና ክህሎት ፅ/ቤት

አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 07 ስራና ክህሎት ፅ/ቤት

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 07 ስራና ክህሎት ፅ/ቤት, Public & Government Service, Akaki Kality Woreda, Addis Ababa.

Photos from አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 07 ስራና ክህሎት ፅ/ቤት's post 01/08/2025

አስደሳች ዜና
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 07 ስራና ክህሎት ጽ/ቤት በ2017ዓ.ም በጀት አመት በተከሄደው ግብ ተኮር (KPI) እና ቁልፍ ተግባራት አፈፃፀም ምዘና መሰረት ከወረዳዎች ስራና ክህሎት ጽ/ቤት መካከል ተመዝነው 99.55 ውጤት በማምጣቱ አንደኛ ደረጃ ስለወጣ ይህ የምስክር ወረቀት እና የዋንጫ ሸላሚ ሆናዋል፡፡

ሐምሌ 25/2017ዓ.ም

Photos from አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 07 ስራና ክህሎት ፅ/ቤት's post 07/09/2024

" #ጳጉሜ 2 የሪፎርምቀን በአገልግሎት ተጀምረዋል" ማገልገል ክብር ነው! አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ስራና ክህሎት ጽ/ቤት

Photos from Akaki kality woreda 7 communication-አቃቂ ቃሊቲ's post 06/09/2024

ለስራ ፈላጊዎች ቅድመ ለመደራጀት የተሰጠ ግንዛቤ
Photo Akaki Kality Woreda 7 communication-አቃቂ ቃሊቲ

Photos from አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 07 ስራና ክህሎት ፅ/ቤት's post 23/08/2024

" " በሚል ቃል በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 07ስራና ክህሎት ጽ/ቤት ሠራተኞች ችግኝ መትከል ችለዋል፡፡

Let`s plant tomorrow today

19/08/2024

ከአሽከርካሪነት ወደ ወጪ ሀገራት ለሥራ መስማራት ለምትፈልጉ ዜጎች መልካም ዜና!

በአሽከርካሪነት ወደ ውጪ ሃገራት ለሥራ መሰማራት ለምትፈልጉ ዜጎች መልካም ዜና!

በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (E-LMIS) ለሥራ ስምሪት የተመዘገባችሁ በአሽከርካሪነት ሥራ ወደ ውጪ ሃገራት ለመሰማራት የሚጠበቅባችሁን ስልጠናና የምዘና ፈተና በፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት(TI) ስር በሚገኘው የአሸከርካሪ ማሰልጠኛ እና በሰላም ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ውስጥ ባለው ምሳሌ የመንጃ ፈቃድ ማሰልጠኛ ስልጠናችሁን ወስዳችሁ የምዘና ፈተና (COC) መጨረስ ትችላላችሁ፡፡

በኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (E-LMIS) ላይ ያልተመዘገባችሁ እና በሹፍርና ሥራ ወደ ውጪ ሃገራት መሰማራት የምትፈልጉ በዚህ የድህረገጽ አድራሻ https://lmis.gov.et ሲስተም ላይ በመመዝገብና የባዮሜትሪክስ መረጃ በመሥጠት ሥልጠና እና የምዘና ፈተና መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ;-
📌 የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት(TI) - ላምበረት የሥራና ክህሎት ሚንስቴር ዋናው መስሪያ ቤት አጠገብ

📌 ምሳሌ የመንጃ ፈቃድ ማሰልጠኛ - ኮተቤ ሃና ማሪያም አካባቢ የሚገኘው
ሰላም ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ውስጥ

ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም

26/07/2024

በሹፌሪነት (Driver) ወደ ውጪ ሃገራት መሰማራት ለምትፈልጉ ዜጎች መልካም ዜና!

በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS ሲስተም ለሥራ ስምሪት የተመዘገባችሁ በሹፍርና ሥራ ወደ ውጪ ሃገራት ለመሰማራት የሚጠበቅባችሁን ስልጠናና የምዘና ፈተና በSelam Technical and Vocational School ውስጥ ባለው ምሳሌ የመንጃ ፈቃድ ማሰልጠኛ ስልጠናችሁን ወስዳችሁ የምዘና ፈተና (COC) መጨረስ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ሲስተሙ ላይ ያልተመዘገባችሁ እና በሹፍርና ሥራ ወደ ውጪ ሃገራት መሰማራት የምትፈልጉም ሲስተሙ ላይ ተመዝግባችሁ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት ሥልጠና እና የምዘና ፈተና መውሰድ ይጠበቅባችኋል።

አድራሻ;- ኮተቤ ሃና ማሪያም አካባቢ

የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!

www.mols.gov.et 26/07/2024

በሹፌሪነት (Driver) ወደ ውጪ ሃገራት መሰማራት ለምትፈልጉ ዜጎች መልካም ዜና!

በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS ሲስተም ለሥራ ስምሪት የተመዘገባችሁ በሹፍርና ሥራ ወደ ውጪ ሃገራት ለመሰማራት የሚጠበቅባችሁን ስልጠናና የምዘና ፈተና በSelam Technical and Vocational School ውስጥ ባለው ምሳሌ የመንጃ ፈቃድ ማሰልጠኛ ስልጠናችሁን ወስዳችሁ የምዘና ፈተና (COC) መጨረስ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ሲስተሙ ላይ ያልተመዘገባችሁ እና በሹፍርና ሥራ ወደ ውጪ ሃገራት መሰማራት የምትፈልጉም ሲስተሙ ላይ ተመዝግባችሁ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት ሥልጠና እና የምዘና ፈተና መውሰድ ይጠበቅባችኋል።

አድራሻ;- ኮተቤ ሃና ማሪያም አካባቢ

የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!

www.mols.gov.et

LMIS 01/07/2024

LMIS Web site created using create-react-app

LMIS 01/07/2024

ድህረ ገጵ ጎበኙት

LMIS Web site created using create-react-app

05/05/2024

Happy Ethiopian Easter holiday all Christian followers.

Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


Akaki Kality Woreda
Addis Ababa
07

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30