አራዳ ከ/ከተማ የ/ስ/ፈ እና ኢ/ዝ ል/ፅ/ቤት በገበያ ልማትና ግብይት ቡድን የ2013 በጀት አመት ሀገር አቀፍ ኤግዚሽንና ባዘር ተሳታፍ ኢ/ዞች
ተ.ቁ የኢ/ዞች ስም ክ.ከ ወረዳ ዘርፍ ን/ዘርፍ እድገትደረጃ የአባላት ብዛት ስ.ቁ ምርምራ
1 አጻደ ሲሳይ እና ጓደኛቻቸው እደጥበብ ህ/ሽማህበር አራዳ 6 ማኑፋክቸሪግ እ/ጥበብ አነስተኛ ታዳጊ ወ ሴ ድ 913182333
2 ጌትነት ክንፈ ቆዳስራ የግል ኢ/ዝ አራዳ 7 ማኑፋክቸሪግ ቆዳ ጥ/ጀማሪ 1 2 3 911130717
3 ስርጉትሀይሉ ልብስ ስፌትየግል ኢ/ዝ አራዳ 7 ማኑፋክቸሪግ ጨ/ጨርቅ ጥ/ጀማሪ 1 1 1 911692700 አካል ጉዳተኛ
4 አበባ ተረቀኝ ብርና ጌጣጌጥ ግል ኢ/ዝ አራዳ 6 ማኑፋክቸሪግ እ/ጥበብ ጥ/ጀማሪ 0 1 1 911620201
5 ገ/እግዝሀብሄር ይርሳው ሽራብ ሽራ የግል ኢ/ዝ አራዳ 7 ማኑፋክቸሪግ ሹራብ ስራ ጥ/ጀማሪ 1 0 1 920870987
Arada sub JCID sub city marketing team
government office @ Addis abeba city admistration
በሰብ ኮንትራት ከመንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት እና ከመካከለኛ ኢንዱስትሪዎች ጋር በማስተሳሰር ስራዉን ጥ/አ/ኢንተርፕራይዞች በከፊል እንዲሰሩ ማድረግ
በፍራንቻይዚንግ ይህ የንግድ ዘዴ በታዋቂ የጥ/አነ/እና መካከለኛ ኢንዱስተሪዎች ጋር በማስተሳሰር ተወዳዳሪና በምርት ወይም አገልግሎት አቅርቦቱ ስፋት፣ በዋጋ፣ በጥራት ታዋቂ በሆነ የንግድ ድርጅት ስም ሌሎች ተመሳሳይ ወይም አንድ አይነት ምርት (አገልግሎት)ለማቅረብ የእናት ድርጅቱን የንግድ ስም ለመጠቀም ፈቃድ አግኝተው የሚሰሩበት ነው፡፡
በአውትሶርሲንግ ከመንግስት መ/ቤቶች በስፋት እንዲሁም በጥ/አነ/ተቋማት በተለዩ ተግባራት በአውትሶርሲንግ የስራ እድል መፍጠር
በአውትግሮወር በግብርናው ዘርፍ የተሰማሩ አ/አደሮችን የግብርና ምርትን ፕሮሰስ በማድረግ ለፍጆታ የደረሱ ምርቶችን ከሚያቀርቡ ተቋማት ጋር በገበያ ማስተሳሰርነው
ቅጥር በጥ/አነ/ እና በመካከለኛ ኢንዱስትሪዎች ውስጥ በማስቀጠር በቋሚነትና በፒስሬት ክፍያ ስርአት እንዲሰሩ በማድረግ
የኢንተርፕራይዞችን ምርቶችና አገልግሎቶች ስለማስተዋወቅ
ለጥ/አ/ኢንተርፕራይዞች የገበያ ትስስር ትልቅ ድርሻ ያለው የምርትና አገልግሎትን በተለያየ አግባብ የማስተዋወቅ ስራ ነው፡፡
የኤግዚቢሽንና ባዛር በከተማ ፣በክ/ከተማና ወረዳ በክልልና በውጪ ሀገራትንም ያካትታል/
ቢሮ በሚያዘጋጀው ድረገጽ
በልዩ ልዩ ፅሁፎች / ካታሎግ ፣ መፅሄት፣ ብሮሸር፣ ፖስተር ወ.ዘ.ተ /
የኢንተርፕራይዞችን ምርትና አገልግሎት መረጃ በማጠናቀርና ለተጠቃሚ በመስጠት
ገበያ ማለት በአካባቢ፣ በክልል፣ በሀገር አቀፍና በአለም አቀፍ ደረጃ የሚገኝና የጥቃ/አ/ኢንተርፕራይዞች በምርትና አገልግሎት በዋጋ ተወዳዳሪ ሆነው የሚቀርቡበት መንገድ ነው፡፡
የገበያ ትስስር ማለት የጥቃ/አ ኢንተርፕራይዞች በአካባቢ፣በክልልና በውጪ ሀገር በሚፈጠሩ የገበያ እድሎች በነፃ ገበያ መርህ ላይ በተመሰረተየገበያውድድርየእርስበርስ(በተዋረድትስስርየሚፈጠርበት ፣ከመካከለኛናከፍተኛኢንዱስተሪዎች፣ከመንግስትናመንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች በንዑስተቋራጭነት፣ በአውትሶርሲንግ፣ በፍራንቻይዚንግ፣ በአውትግሮወር እና በሌሎችም የግብይት ዘዴዎች ተሳስረው ምርትና አገልግሎት በማቅረብና በመቀበል የሚደረግ ትስስር እንዲፈጥሩ ድጋፍ ማድረግ ማለት ነው፡፡
ሞዴል ኢንተርፕራይዝ ማለት በጥቃ/አ/ኢንተርፕራይዞችልማትፕሮግራም ታቅፎ በራስ ጥረትና የተደረገለትን ድጋፍና ግብአት በመጠቀም ለላቀ ውጤትየበቃናበልማታዊአመለካከቱ ለሌሎች መሰል ኢንተርፕራይዞች አርአያ በመሆን በማስፋት እስትራቴጂ ላይ ግንባር ቀደም የልማት ሀይል የሆነ ኢንተርፕራይዝ ነው፡፡
የኢንተርፕራይዝ ደረጃ ሽግግር ማለት አንድ ኢንተርፕራይዝ ባለበት የእድገት ደረጃ የሚሰጠውን ድጋፍ ተጠቅሞ በገበያ ላይ በዋጋ ፣ በጥራትና
ለጥ/አነ/ኢንተርፕራይዞች የሚደረገው የገበያ ልማትና ግብይት ድጋፍ አፈፃፀም የሚከተሉት መርሆዎች ይኖሩታል፡፡
የሚሰጡ የገበያ ድጋፎች የጠባቂነትን አመለካከት የሚያነጥፍና ኢንተርፕራይዞቹ ችግራቸውን በመለየት መፍትሄ በማፈላለግ ሂደት ውስጥ ግንባር ቀደም የሚሆኑበት፣
የሚሰጡ የገበያ ድጋፎች በግልፅ መስፈርት ላይ የተመሰረቱ፣ የኢንተርፕራይዞችን የእድገት ደረጃ ከግምት ያስገቡ፣ የተቀናጁና ተወዳዳሪነትን የሚያጎለብቱ መሆናቸውን ማረጋገጥ
የአካባቢ የገበያ እድሎችን አሟጦ መጠቀም፣
በጥራትና በዋጋ ላይ የተመሰረተ የገበያ ተወዳዳሪነት መከተል
የንግድ አሰራርን መሰረት ያደረገና ተጠያቂነት ያለው የግብአት ስርዓት መፍጠር
ትኩረት ለተሰጣቸው የጥ/አ/ኢን/ዘርፎች በገበያ ውስጥ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ የሚያስችላቸው አቅም እንዲፈጥሩ ማስቻል
የጥቃ/አነ/ኢንተርፕራይዞችን በመንግስት ተቋማት ግዢና አገልግሎት ተጠቃሚ ስለማድረግና የገበያ ትስስር አፈፃፀም
በአቅርቦት ተወዳዳሪነቱ የቀጣይ የእድገት ደረጃ የሽግግር መስፈርቶቹን በሟሟላት የመሸጋገር ሂደት ነው፡፡
በአራዳ ክ/ከተማ የስ/እ/ፈ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በክፍያ ቴክኖሎጂ አማካኝነት በኦንላይን ማርኬቲንግ ምርታቸዉን ለገበያ ማቅረብ የሚያስችል ስልጠና የወሰዱ ኢን/ዞች ስም ዝርዝር
ተ.ቁ የኢን/ዝ ስም ክ/ከተማ ወረዳ ልዩ ቦታ ዘርፍ ን/ዘርፍ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ስልክ ቁጥር ምርመራ
1 ደረጀ አበራ የቆዳ ስራ የግል ኢን/ዝ አራዳ 7 ግንፍሌ ማኑፋክቸሪንግ ቆዳና የቆዳ ዉጤቶች 005265769 911117851
2 ምስራቅ አስራት የቆ/ስ/የግ/ኢን/ዝ አራዳ 7 ግንፍሌ ማኑፋክቸሪንግ ቆዳና የቆዳ ዉጤቶች 0048913640 911678746
3 እንግዳወርቅ ተካ የቆዳ ስራ የግል ኢን/ዝ አራዳ 7 ግንፍሌ ማኑፋክቸሪንግ ቆዳና የቆዳ ዉጤቶች 0047982969 913333075
4 ያሬድ ብሌንና ጓደኞቻቸዉ ቆዳ ዉጤቶች ህ/ሽ/ማህበር አራዳ 7 ግንፍሌ ማኑፋክቸሪንግ ቆዳና የቆዳ ዉጤቶች 0046880723 942134816
5 ሄሪ ምስርና ጓደኞቻቸዉ የቆዳ ስራ ህ/ሽ/ማኅበር አራዳ 7 ግንፍሌ ማኑፋክቸሪንግ ቆዳና የቆዳ ዉጤቶች 0045368767 911874484
6 ፈቀደ አዘነጋሽ እና ጓደኞቻቸዉ ቆዳ ስራ ህ/ሽ/ማኅበር አራዳ 7 ግንፍሌ ማኑፋክቸሪንግ ቆዳና የቆዳ ዉጤቶች 0037076200 913157810
7 ጌትነት ክንፈ የቆዳ ስራ የግል ኢን/ዝ አራዳ 7 ግንፍሌ ማኑፋክቸሪንግ ቆዳና የቆዳ ዉጤቶች 0002996846 911130717
8 ብርቅነሽ ጥላሁን ል/ስፌት የግል ኢን/ዝ አራዳ 7 ግንፍሌ ማኑፋክቸሪንግ ል/ስፌት 0022376706 943861797
9 ሰብለ ጸጋዬ የቆዳ ስራ የግል ኢን/ዝ አራዳ 7 ግንፍሌ ማኑፋክቸሪንግ ቆዳና የቆዳ ዉጤቶች 0043688563 911620249
10 ሚኪያስ እና ዋለ የዶሮ እርባታ ህ/ሽ/ማኅበር አራዳ 7 ግንፍሌ ከተማ ግብርና ዶሮ እርባታ 0037965708 911180616
11 ክፍሉ መንገሻ ፈ/ሻሙና ማምረት የግመለም ኢ/ዝ አራዳ 4 እነምቁላል ፋብሪካ ማኑፋክቸሪንግ ዲተርጀንት 930602525
12 ግርማነሽ ማርታና ጓደኞቻቸዉ ል/ስፌት ህ/ሽ/ማ አራዳ 2 ጎጃም በረንዳ ማኑፋክቸሪንግ ል/ስፌት 911796469
13 ክብሮም ሀዋና ጓደኞቻቸዉ ል/ስፌት ህ/ሽ/ማ አራዳ 2 ጎጃም በረንዳ ማኑፋክቸሪንግ ል/ስፌት 960409383
14 ስመልስ ዘዉዱ የቆዳ ስራ የግለ/አሊ/ዝ አራዳ 2 ጎጃም በረንዳ ማኑፋክቸሪንግ ቆዳና የቆዳ ዉጤቶች
15 ምትኩ አዳነ መስፍ የቆዳ ስ/ህ/ሽ/ማህበር አራዳ 2 ጎጃም በረንዳ ማኑፋክቸሪንግ ቆዳና የቆዳ ዉጤቶች 912102454
16 ሰናይት መኮነን የቆዳ ስራ የግለ/አሊ/ዝ አራዳ 2 ጎጃም በረንዳ ማኑፋክቸሪንግ ቆዳና የቆዳ ዉጤቶች 911172879
17 አስ ቴር ማህሌትና ጓደኞቻቸዉ ል/ስፌት ህ/ሽ/ማ አራዳ 2 ጎጃም በረንዳ ማኑፋክቸሪንግ ል/ስፌት 913352783
18 ፍሰሃ ንጉሴ እ/ጥበብ የግ/ገኢ/ዝ አራዳ 2 ጎጃም በረንዳ ማኑፋክቸሪንግ እደጥበብ 921336634
19 ሙሉ ጤና የባልት ዉጤቶች የግል ኢን/ዝ አራዳ 1 ፒያሳ አትክልት ተራ ማኑፋክቸሪንግ ባልትና ዉጤቶች 986358889
20 አእምሻዉ ብርቄ የባልት ዉጤቶች የግል ኢን/ዝ አራዳ 8 ወ8 አስተ.አጠገብ ማኑፋክቸሪንግ ባልትና ዉጤቶች 910463445
21 ገ/እግዛቤር ይርሳዉ የሹራብ ስራ የግል ኢን/ዝ አራዳ 7 ግንፍሌ ማኑፋክቸሪንግ ሹራብ ስራ 920870987
22 ዝናሽ ይመር የቀ/ሥ/የግኢ/ዝ አራዳ 7 ግንፍሌ ማኑፋክቸሪንግ ቆ/የቆ/ ውጤት 54854467 947419599
23 መስፍን ጎሳዬ ል /ስ/የግ/ኢ/ዝ አራዳ 7 ግንፍሌ ማኑፋክቸሪንግ ቆ/የቆ/ውጤት 511135680 911554055
24 ወይንሸት ኮስትሬ የቆ/ሥ/የግ/ኢ/ዝ አራዳ 7 ግንፍሌ ማኑፋክቸሪንግ ቆ/የቆ/ውጤት 912374362
25 አለምነሽ አስናቀ ማር እና ማር አራዳ 9 ስላሴ ማኑፋክቸሪንግ የተለያዩ የማር ውጤቶች 48890163 939921579
26 መሰረት ባይሳ መፍተል መሸመንና በኅላዊ የጨርቃ ጨርቅ ምርቶች ማጠናቀቅ የግል ኢንተርፕራይ ዝ አራዳ 9 ግንፍሌ ማኑፋክቸሪንግ የተለያዩ አልባሳት 14043354 911750663
27 ኤደን መክብብ ንጉሴቆዳ ውጤቶችን መፈብረክ አራዳ 9 ወ9 አስ.ጎን ማኑፋክቸሪንግ ቦርሳ ቀበቶ 63092007 913368835
28 ነብዩ ሳሙኤል ቤተማርያም የቆዳ ውጤቶች ማምረት የግል ኢ/ዝ አራዳ 9 ቅ/ማሪያም ማኑፋክቸሪንግ ቦርሳ ቀበቶ 45176658 943862120
29 ህሊናና ምህረት ባልትናና ደረቅ ምግቦች ማዘጋጀት ህ/ሽ/ማ አራዳ 9 ቅ/ማሪያም ማኑፋክቸሪንግ የተለያዩ ባልትና ውጤቶች 63069139 967588250
30 እማዋይሽ ትግግስት እና ጓደኞቻቸው የባልትና ውጤቶች ማምረት ህ/ሽ/ማ አራዳ 9 ቅ/ማሪያም ማኑፋክቸሪንግ የተለያዩ ባልትና ውጤቶች 63907361 9114118129
31 ማርታ ፍሬህይወትና ጓደኞቻቸው ቆዳና የቆዳ ውጤቶች ማረቻ ህ/ሽ/ማ አራዳ 9 ወ9 አስ.ጎን ማኑፋክቸሪንግ ቦርሳ ቀበቶ 63906457 913442042
32 ዳንኤል አሰፋ ከበደ የቆዳ ውጤቶች መፈብረክ የግል ኢንተርፕራዝ አራዳ 9 ቅ/ማሪያም ማኑፋክቸሪንግ ቦርሳ ቀበቶ 63033587 912606299
33 ረዊና ትእግስት እና ጓደኞቻቸው የባልትና ውጤቶች ማምረት ህ/ሽ/ማ አራዳ 9 ቅ/ማሪያም ማኑፋክቸሪንግ የተለያዩ ባልትና ውጤቶች 63697001 904186530
34 ጺዮን፡ሔኖክ እና ጓደኞቻቸው ባልትና ውጤቶች ማምረት ህ/ሽ/ማ አራዳ 9 ቅ/ማሪያም ማኑፋክቸሪንግ የተለያዩ ባልትና ውጤቶች 63109281 913574150
35 አልማዝ ተሾመ የልብስ ስፌት አራዳ 9 ማኑፋክቸሪንግ የተለያዩ አልባሳት 62775335 911981020
36 ሜሮን አሰፋ መለስ አራዳ 9 ict mart ማኑፋክቸሪንግ የተለያዩ ቦርሣዎች 57798147 920713804
37 ኤልሳቤት ዳንኤል ችርቻሮ ንግድህ/ሽ/ማ አራዳ 9 4ኪሎ ንግድ የጨርቃጨርቅ ችርቻሮ 911548074 911548074
38 ፅጌረዳ እና ካሰች የአልባሳት ችርታሮ ንግድህ/ሽ/ማ አራዳ 9 4ኪሎ ንግድ የዋቂ አልባሳት 913181570
39 መሰረት ክብረት አራዳ 9 4ኪሎ ንግድ ጌጣ ጌጥ 911620201
40 ፌቨን አሸብር አልባሳት ንግድ የግል ኢንተረጵራይዝ አራዳ 9 4ኪሎ ንግድ አልባሳት ንግድ 913838870
41 አለሙ ጣሰው አራዳ 1 ሊሴ ት/ቤት ጀራባ ማኑፋክቸሪግ ባልትና 911654339
42 ኩሽ ከሳ አራዳ 1 ሊሴ ት/ቤት ጀራባ ማኑፋክቸሪግ ልብስ ስፌት 911003211
43 እዪብ በየነ ጓደኞቻቸው አራዳ 1 ሊሴ ት/ቤት ጀራባ ማኑፋክቸሪግ እደ ጥበብ 912155858
44 አብዴላ ሶፍያ እናበጓደኞቻቸው አራዳ 1 ሊሴ ት/ቤት ጀራባ ማኑፋክቸሪግ እ/ብ/ብ 911168851
45 እዪኤል ነብዪና ጓደኞበቻቸው አራዳ 1 ሊሴ ት/ቤት ጀራባ ማኑፋክቸሪግ እ/ብ/ብ 911439471
46 ኤኮዋይዝ የተባይ ማጥፍያ አራዳ 1 ሊሴ ት/ቤት ጀራባ አገልግሎት ተባይ ማጥፍያ 912054048
47 አልፈሪድ ነክር እናጓደኛቻቸው አራዳ 1 ሊሴ ት/ቤት ጀራባ ማኑፋክቸሪግ እ/ብ/ብ 911314002
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የስራ እድል ፈጠራና ኢን/ዞች ል/ጽ/ቤት 2013 በጀት አመት የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በሚዘጋጀዉ ባዛር እና ኢግዚቭሽን ኢን/ዞችን ለመመልመል የተዘጋጄ መስፈርት
በማምረት ዘርፍ ላይ ለተደራጁት ቅድሚያ ሰጥቶ መመልመል እና በንግድ ዘርፍ ያሉ ኢን/ዞች ከሆኑ በጥቃ/አነስተኛ የተመረተ ምርት ይዘዉ መቅረብ አለባቸዉ፤
ንግድ፤አገልግሎት እና ከተማ ግብርና ዘርፍን በሚመለከት በተቀመጠዉ ኮታ መሰረት መመልመል፤
የአደረጃጀት ሂደታቸዉን ያላጠናቀቁ ማለትም ን/ፍቃድ፤ን/ምዝገባ፤ቲን ናምበር እና እድገት ደረጃ ሰርተፍኬት ሳይኖራቸዉ በባዛሩ መሳተፍ በፍጹም አይቻልም ወረዳዎችም ይህንን በመረዳት ማንኛዉም የዚህ አይነት ጉዳይ ያለዉ ኢን/ዝ በማንኛዉም መንገድ የማይሳተፍ ስለመሆኑ ከግምት ዉስጥ ይግባ፤
የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና እድገት ደረጃ ሊኖራቸዉ ይገባል፤
ለአዳዲስ ማለትም ከዚህ በፊት ባዛር ተሳትፈዉ ለማያዉቁ ኢን/ዞች ቅድሚያ በመስጠት መመልመል፤
ከዚህ በፊት አስተዳድራዊ እርምጃ ተወስዶባቸዉ ባዛር እንዳይሳተፋ ታግዶ የሚገኝ ኢን/ዝ መሳተፍ የለበትም፤
አካል ጉዳተኝነትን እና ኤች አይ ቪ ኤድስ በደማቸዉ ያሉ ህብረተሰብ ክፍሎችን ቅድሚያ የመስጠት መሰረት ያደረገ መሆን አለበት፤
ሴቶችና ወጣቶች፤ከስደት ተመላሾችን፣የዩኒቨርስቲና የቴክኒክ ሙያ ምሩቃን አንቀሳቃሾችን መሰረት ያደረገ መሆን አለበት፤
ማንኛዉም ኢን/ዝ የግዴታ ዉሉን መፈረም ይኖርበታል፤ባዛሩ ላይ ከገባ በኋላ ደግሞ ዉሉን ማክበር አለበት፤
ወረዳዉ ከራሱ ነባራዊ መነሻ በመነሳት ተጨማሪ መስፈርት በማዉጣት መመልመል ይኖርበታል፤
የ2013ዓ.ም የገና ባዛርን በሚመለከት የተፈቀደዉ አነስተኛ ቁጥር ያለዉ ድንኳንና ቦታ መሆኑን በመገንዘብ በስፋት ቦታ ከሚይዙ የፈርኒቸር ምርት ዉጪ ያሉትን ዘርፎች መሰረት ያደረገ የአመላመል ስርዓት መሆን አለበት፤
በአራዳ ክ/ከተማ ስራ እድል ፈጠራ እና ኢን/ዞች ልማት ጽ/ቤት የ2013 ግማሽ አመት ገበያ ልማት እና ግብይት ቡድን የገበያ ትስስር የተፈጠረላቸዉ ባለዘረፈ ብዙ ጉዳዮች
ተ/ቁ የኢንተር ፕራይዙ ስም ወረዳ ዘርፍ ንዑስ ዘርፍ ደ/እድገት የአባላት ብዛት ስ/ቁ የገበያ ትስስር ምርመራ
ወ ሴ ድምር
1 ያሬድ ብሌን እና ጓደኞቻቸዉ ጫማ ስራ ህ/ሽ/ማህበር 7 ማኑፋክቸሪንግ ቆዳ አ/ታ 4 8 12 942134816 172800 አካል ጉዳተኛ
2 ጌትነት ክንፈ ቆዳ ዉጤቶች የግል ኢ/ዝ 7 ማኑፋክቸሪንግ ቆዳ አ/ታ 1 1 911678746 760000 አካል ጉዳተኛ
3 በላይ እና ማስረሻ የቆዳ ዉጤቶች ህ/ሽ/ማ 7 ማኑፋክቸሪንግ ቆዳ ጥ/ጀ 2 2 912181578 143000 አካል ጉዳተኛ
4 አለምነሽ ያሲን ልብስ ስፌት የግል ኢ/ዝ 7 ማኑፋክቸሪንግ ልብስ ጥ/ጀ 1 1 913924070 89000 አካል ጉዳተኛ
5 ብዙሴት ሀይሌ ልብስ ስፌት የግል ኢ/ዝ 7 ማኑፋክቸሪንግ ልብስ ጥ/ጀ 1 1 913119493 34400 አካል ጉዳተኛ
6 ገላዩ አሚናትና ጓደኞቻቸው 4 ማኑፋክቸሪንግ ምግብ ዝግጅት ህ/ሽ/ማ ጥቃቅን ጀማሪ 0 3 3 912839745 29900 ኤችአይቪ
7 ቤተሳይዳ የቆዳ ውጤቶች ማምረቻ 2 ማኑ ቆዳና የቆዳ ዉጤቶች አ.ጀማሪ 1 911437890 139700 አካል ጉዳተኛ
8 አፍወርቅ ፈትለ ወርቅ እና ጓደኞቻቸዉ ህ/ሽ/ማ 7 ማኑ ቀርቀሀ ስራ ጥ/ታዳጊ 4 4 8 78950 ኤችአይቪእናአካል ጉዳተኛ
ድምር 12 17 1447750
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Contact the business
Website
Address
@4kilo
Addis Ababa
